Advertisements

ፎረም 65፦ ክፍል 2 - የብሔር ኃይሎችና የአንድነት ኃይሎች ተግዳሮቶች

1
0

Advertisements

1484 days ago, 3646 views
ብሔር ኋይሎችና የአንድነት ሃይሎችን በሚመልከት የሚከተለውን የውይይት ቅንብር ይዘንላችሁ ቀርበናል። የውይይት ቅንብሩ 1ኛ ከወ/ሮ ጽጌረዳ ሙሉጌታ ና ከዶ/ር አባድር ኢብራሂም መካከል ያደረግነውንና ፣ 2ኛ ከአቶ ነጋሲ በየነና ከአቶ ኦርቾ ኤራ ጋር ያደረግነውን ያካተተ ሲሆን ፡ በጉዳዩ ላይ የኢሕአዴግ ደጋፊዎችን አመለካከት ለማሳተፍ ቅንብሩ ከአቶ አሉላ ሰለሞን ጋር ያደርገነውን ውይይትም የያዘ ነው።

Advertisements

Advertisements

Advertisements