Advertisements

Ethiopia: EthioTube Sitota Show : ስጦታ ሾው - Talk w/ Tefera Hailu, adopting Ethiopian kids | Episode 2

0
0

Advertisements

1650 days ago, 20319 views
Ethiopia: EthioTube Sitota Show : ስጦታ ሾው - Talk w/ Tefera Hailu, adopting Ethiopian kids | Episode 2

Advertisements

Advertisements

1000 chars left
Showing 1 to 2 of 2 comments.
commenter - 1648 days ago
አቶ ተፈራ በእውነት ጥሩ ኮሜዲ ኖት እርሶ እራሶ ከአንዲት ምስኪን ኢትዮጽያዊት የውለዷቸውን ልጆች አስታቅፈዋት ሌላ ቅምጦ ቤት እንዳሉ የሚያውቆት ብዙ ሰው ባለበት ሃገር የህጻናት ተቆርቋሪ ነኝ ብለው ሲቆሙ እንደው ትንሽ አይቆሮቁሮትም ፥ እንዲህ አይኖትን አፍጥጠው ሲቀደዱ አለማፈሮ ይገርማል። ደፋር ፤ ወገኖቼ ይህ አሉባልታና የአቶ ተፈራን ስም ለማጥፋት አይደለም። የሚዲያውም አዘጋጆች ይሁን ሌሎች ወገኖች ግለሰቡ የአብራካቸው ክፋይ የሆኑ ልጆቻቸውን ሜዳ ላይ ጥለው የኮበለሉ ፤ ለራሳቸው ልጆች አባት መሆን ያልቻሉ ግለሰብ በምን አንጀታቸው ነው ለማደጎ ልጆች የሚራሩት ፤ ይህ የልጆች ጉዳይ ነው። የራሱን ልጅ ያልተንከባከብ አባት ለሌሎች አዛኝ የሚሆንበት ምክንያቱ እይታየኝምና ግለሰቡ በዚህ ጉዳይ ላይ በቅጡ ሊጠየቁ ይገባል። ልጆቻቸውና እናታቸው እዚሁ ሲልቨር ስፕሪንግ አካባቢ በመሆናቸው እነሱንም ማግኘትና ማነጋግር ይቻላል። እዚህ ላይ አቶ ተፈራንም ሆን ተመልካቾችን ይቅርታ እየጠየቅሁ ግለሰቡ የያዙት አላማ በጎና የተቀደሰ ቢሆንም ነገር ግን የራሳቸውን ልጆች ያለረዳት ለአንዲት ምስኪን ጥለው ለሌላ ሕጻናት ሊሆኑ መቻላችው አጠራጣሪ በመሆኑ ይህን እውነት እያወቅሁ ዝም ብል የህሊና ተጠያቂ ላለመሆን ስል ነው።
Tiru1896 - 1650 days ago
እኔ እኮ ምን አይነት አባዜ ነው የተጠናወጠን። ሁሉም ብድግ ብሎ ሾ ዝግጅት እያለ ይጀምራል።የዝግጅቱ መጀመር እሠየው።በርቱ ተበራቱ እንንላለን። ነገር ግን ስርአት ዕና ደንብ ያስፈልገዋል።ዝግጅቱ የሚተላለፍበት ቋንቋ አማረኛ።ምናለበት የጀመርሽውን አማረኛ በአማረኛ ብትጨርሽው።ኦርጋናዜሽን ከምትይ ድርጅት፥ሰርቪስ ከምትይ አገልግሎት፥ሶሻል ዎርክ ከምትይ የማህበረሰብ አገልግሎት፥እኔ እኮ የጋዜጠኝነት ሙያ ሳትወስዱ ጋዜጠኛ መሆን ያምራችኃል።ሙያው እኮ ትልቅ ዕውቀት ይጠይቃል።በአሜሪካን ሀገር ውስጥ ጋዜጠኝነት ስራ ለመስራት ዕኮ ስትንት ደክመው ነው።ዕባካችሁ፥የሠውም ቋንቋ ያለቦታው ዕየከተታችሁ አታበላሹት።የኛንም ቋንቋ ውበቱንም ክብሩንም አታሳጡት።ኢትዮጵያ ውስጥ ትልቅ የጉራማይሌ ንግግር ወረርሽኝ ገብቷል።ዕባካችሁ ዕባካችሁ ተለመኑን።የቤት ልምዳችሁን ዕዛው ዕቤታችሁ ተውት።የዕንግሊዘኛ ዕውቀት የሌላቸውን ዕናቶቻችንን አታበሳጩብን።ዝግጅቱን መስማት ዕየፈለጉ ዕዴት ተደርጎ ሀሳብ ይቆጫል።ዕናተ እንግሊዘኛና አማረኛ ቅልቅል ዕያወራችሁ።

Advertisements