Advertisements

EthioTube Presents Fidel Ena Lisan : ፊደል እና ልሳን with Habtamu Seyoum | Episode 37

0
0

Advertisements

1853 days ago, 5268 views
ፊደል እና ልሳን ተመልሷል፡፡አንዴ ወደ ፈገግታ ባህር ፣አንዳዴ ደግሞ ወደ ቁጭት በርሃ የሚገፏችሁ ታሪኮች ዛሬም ተሰናድተዋል፡፡ እንዲህ እንደ ዛሬው ሲነሽጠን ደግሞ የተረሳ ሰብዓዊነትን የሚያስታውሱን ማስታወሻዎችን ገለጥ ገለጥ እናደርጋለን፡፡የተመረጡ ሙዚቃዎች እና በዚህ ሳምንት ለንባብ የሚበቁ አዳዲስ መጽሃፍትን የምትተዋወቁበት አፍታም በመሰናዶው መሃል አለ፡፡ የህልማችን መጨረሻዎች እናንተ ናችሁ፤ ተደታስታችሁ ከሆነ ‹ታድለን እንላለን›፡፡አብግነናችሁ ከሆነ በሌላ ጊዜ እንደኛ የሚክስ ሰው አታገኙም፡፡ለማንኛውም ለዛሬ ለናንተ የተባለው ሁሉ በዚህ ሊንክ ይገኛል፡፡ተከተሉን ፡፡አካፍሉን፡፡ ውብ ቀን ይሁንላችሁ--ደሞ ይሆናልም፡፡ EthioTube Presents Fidel Ena Lisan : ፊደል እና ልሳን with Habtamu Seyoum | Episode 37

Advertisements

Advertisements

Advertisements