Advertisements

PM Hailemariam Desalegn holds an Exclusive interview with EBC discussing the ongoing protest across Oromia - December 16

0
0

Advertisements

1900 days ago, 73664 views
PM Hailemariam Desalegn holds an Exclusive interview with EBC discussing the ongoing protest across Oromia - December 16, 2015

Advertisements

Advertisements

1000 chars left
Showing 1 to 10 of 102 comments.
commenter - 1854 days ago
how life is going on
commenter - 1895 days ago
Lier and looser
commenter - 1897 days ago
Every word he says holds lie at the back
commenter - 1898 days ago
Ante AHIYA NAWU!!!!
commenter - 1898 days ago
Haile Mariam we will kill you.

Ante TImbatam
commenter - 1898 days ago
የአዲስ አበባና አከባቢው ማስተር ፕላን ለምን ተቃውሞ ተነሳበት/በዛበት? መልሱስ ምን ይሆን? የትኛውም መሰረተ ልማት የሚሰራውው ለህዝባዊ ጥቅምና ለጋራ እድገት መሆኑ ማንንም አያከራክርም። መንግስትም በየሰዓቱና በየዓይነት የተለያዩ የልማት አውታሮች በየግዜው እንደየአስፈላጊነቱና ዓቅሙ የፈቀደ መልኩ እየቀረፀ ለተግባራዊነቱ ይንቀሳቀሳል።(ብዙዎቹ በተያዘላቸው ዓመት ባያልቁና የተወሰኑትን ደግሞ በወሬ ብቻ ይፋ ሆነው የዉሃ ሽታ ሆነው ቢቀሩም)
የአዲስ አበባባ አከባቢው የተቀናጀ ማስተር ፕላንም በመንግስት የታቀደ ለዚሁ ነው እንበላ!!!
ከንግዲህ "መንግስት ማለት ህዝብ ነው" ልልልየሚለው ቀልድ ትርጉም የሚኖረው አይሆንም፡፡ ህዝብ ማለት መንግስት እንደማለት ከሆነማ ህዝቡ ተረገጠ ስንል መንግስት ተረገጠ እያልን ነዋ። ህዝብ መንግስት የሚሆነው በፍፁም/ሙሉእነት ያለው ዴሞክራስያዊ ስርዓት ብቻ ነው። ይህ ደግሞ የትም የለም። በዴሞክራሲ ስርዓት ብዙሓን ሐሰባቸው ህግ ይሆናል። ብዙሓኑን አምነው ይቀበሉታል፡ ለጥቂቶቹ ያስተዳድራሉ። አሁን እንዲህ የሚባል ነገር የለም። ጥቂቶቹ በአምሳያቸው ምክር ቤቱ ይሚሉታል፡፡ ካንድ ወንዝ የተቀዱ በመሆናቸው የሀሳብ ፍጭት የለም። ጥቂቶቹ ህግ ያወጣሉ፡ ግብር ይጥላሉ፡ አሁንም ግብር ይጨምራሉ፡ ብዙሓኑን አያዳምጡም።
ኢትዮጵያ እየሆነ ያለው ይህ ነው። ጥቂቶቹ ልማት ፈልገዋል። እነሱ የሚፈልጉት ልማቱን ብቻ ነው። የሚያሳስባቸው ልማቱን እንጂ የህዝቡ መብትና ፍላጎት ኣይደለም። ስለዚህም ከልማቱ በቀር ሌላ ነገር መስምያ የላቸውም። የሚከተሉት ስርዓትም (የትም ሀገር ባይኖርም) ልማታዊ ዴሞክራሲ ነው። (እውነት ቢሆን እንዴት ደስ ይላል፡ ከአሜሪካም የሚበልጥ! ባንዴ ልማትና ዴሚክራሲ የያዘ ነው)
ታድያ ምን ይሁን። ልማቱ መብት ረገጣ ይዞልን መጣ!!! በልማት ስም ማን ያልተረገጠ? ማንም ከነእንትና በቀር!!!! የአሁኑ ማስተር ፕላን ራሱ የዚህ አምሳል ነው። ለማን ነው የሚሰራው? ለህዝቡ ከሆነ በቃ ህዝቡ ተቃውሞታል፡የሚያስፈልገውን ራሱ ያውቃል ካላወቀም ልናሳውቀው ይገባናል፡፡ ኖ በቃ ብያቸዋሎህ! ይጠቅማቹዋል! እኛ አውቀንላሁዋል" ብሎ ነገር አይጠቅምም። እስከ ዛሬ መንግስት ለሚሰራቸው የትኞቹ ስራው ህዝብን አማክሮ ወደስራ ገብቶ አያውቅም። አይፈልግምም፡፡ ለዚህም መሬት የህዝብና የመንግስት ነው እያለ በልማት ስም ህዝቡ/ገበሬው ከለም መሬቱ ሲያባርር የሚሰጣቸው ካሳ እዚህ ግባ የማይባልለት አናሳ መሆኑ ሁሌም ይታወቃል። በአንፃ በዚህ የአርሶ አደሩ መበሳበስ ለልማት ግንባታ የሚከማቸው ሰፊ መሬት መንግስት በሊዝ ሽንሽኖ በቢልዪን ብር ለግልሀብታሞች ያስረክባል፡ ያገዝማል።የተቃውሞው መንስኤም አንዱ ይህ ነው። ማነኛውም ህዝቡ በብርቱ ከተቃወመበት ልማትም ይሁን ሌላ መቀጠል የለበትም። ህዝቡ አልፈለገምና። በዚህና ሌሎች መሰሎች ህዝቡና መንግስት ሆድና ጀርባ ከሆኑ ሰነባብቷል፡ ያው መንግስት100% መረጣቹን ብሎ ቢያሽፍም። በዚህ ሁኔታ ማስተር ፕላኑ ወደ ተግባር ከመገባቱ በፊት ህዝባችንን ስለጠቀሜታው የማሳመን የቤት ስራ ይጠብቀናል። ወናው ነገሩ ህዝቡን መሳመን መቻል ነው። ይህ ካልቻልክ ሀይል መጠቀሙ እጅጉን አደገኛ ስለሆነ አያስፈልግም። አድበስብሶ መሄድም ሌላ በሽታ ነው። ለእፍኝ የማይሞሉ ጥቂት ስግብግብና ራስወዳድ ባለሀብቶች የዘርመነር ትውልዳቸው ተደራረቢ ቤት ማስገንብያ ተብሎ ብዙሓኑን ማፈናቀል፡ ከይዞታ ያለበቂ ዋስትና ማባረር፡ መሬት መውረር ይቁም።ኢትዮጵያም ሆነ አዲስ አባባ የሁላችን ዜጎች እንጂ የማንን የግል ወሮ በሎች አይደለችም፡፡ ለሁላችን ትሁና፡ ሁላችንን በቅንነት እንስራባት። መታሰብ ያለበትም ሁሌ ለሀብት ብቻ ሳይሆን ለሁሉም ዜጋ መሆን ይኖርበታል። እውነት ከሆነ ማንንም ኢትዮጵያዊ ሀብታም ይሁን ድሀ በተወለደበት አከባቢ ነብሱን የሚያሳርፍባት/የሚተኛባት መጠልያ ቤት ትንሽየ መሬት ያስፈልገዋል፡ በተፈጥርዊ ህግም ይገበዋል። ይህች ቤት ከፈለገ በድንጋይ፡ ከፈለገ በሲሚንቶ ኮንክሪት፡ በቆርቆሮ፡ እንጨት ቢሰራት የአቅሙን ነው ይስራ፡ ቤት/መጠልያ ከመሰረታዊ ፍላጎት አንዱ ነው፡፡ ይህንን ደግሞ መንፈግ የለብንም። ነገር ግን ምድር ላይ ያለው እውነታ አጠቃላይ ካለው ዓለማዊ የካፒታሊዝም(ርእሰ ማልነት) ድድብና መርህና ስግብግብነት የተነሳ ፡ መተሳሰብባ ሰብአዊነትም የሌለና የጠፋ በመሆኑ የተነሳ መሬቱ በተለይም እራቱ የማይበላ ዜጋ የሚበዛባት ኢትዮጵያ የጥቂቶች ማፈንጫና መዘነጫ ስትሆን የብዙዎቹ እሱር ቤትና ገሀነም መሆንዎ አልቀረም። ይህ ሀጢአት አዲስ አበበ ጎልቶ ይታያል። ማንንም አዲስ አበባ ተወልዶ ያደገ(እሱ ብቻ አይደለም ማንንም ኢትዮጵያዊም ጭምር እንጂ) ነዋሪነቱን የተረጋገጠ እዚሁ አዲስ አበባ የግል ቤቱን ገንብቶ መኖር መብቱ ቢሆንም በትንሹ 70,000 ብርና ከዚያ በላይ የሌለው ከሆነ ግን እዚሁ አዲስ አበባ የመኖር መብቱ ዝግ/ክልክል ነው። ተፈጥራዊ መበት መንፈግ ማለት ይህ ነው፡፡ የመናገር መብት ምናምን ኣትበሉን ነው በቃ መልእክቱ። ብንናገርስ መች ሰማቹን፡ አረ እንዳው ልታስሩን አይደል።
####ሁሉንም ዜጋ መሰረታዊ የሆነ መጠልያ የማግኘት ተፈጥሮአዊ መብት ኣለው####
በልማት ስም የሰፊው ህ አዳሪ እንዳደረጋቹት(ከዚህ ይሰውረን) በየቤቱ ይቁጠረው፥ ስንቱን ልጅ እንደተራበ፡ መማርስ እንደተሳነው፥ ስንቱ መንግስት ሰራተኛ እንዳዘነ የህ ብሎ የረገመም ነው፥ ብዙ ኣልቅሷል፡ ተርቧል፡ ተስፋ ቆርጦ ተሰዷል፡ .....
አማራጮች ሁሉ ሲታዩ ሀገሪቱ በጠቃላይ ገዢው ፓርቲ ገሀነም ያደረጋት ስለሆነ ስራው ትቶ የሚወዳት እናት ሀገሩና ህዝቡብ ጥሎ ለስደት የሞት ተጋድሎ ግጥሞ ጎረፈ፡ በበረሀው የሰው ሴጣኖች ሰይፍ ተበላ፡ ከአራብ ሀብታም ፎቆች እንደ ቁልቁል ተወርወረ፡ በቤንዚን ተቃጠለ.....
ይህ ሁሉ እያለ ህዝቡን እየተቃወመው ልማት ብሎ ዲንኩር እብደት ነው። ማንንም ልማት አይጠላም፡ ግን ስለልማቱ ካልገባው፡ እውቀትይ ከሌለውና ጎጂ መስሎ ከታየው ይህንን እይታ የመቀየር ስራ የገዢው አካል ስራና ኋላፊነት ነው፡፡ ማስረዳትም ሆነ መሳመን ካልቻለ እነ ስለማውቀው ብሎ ኣስገዳድነት ደርግነት ነው።
ለመሆኑስ ልማቱ የት ነው ያለው? ፡ ማነው የለማውስ? 96ሚልዮን ህዝብ የሚኖርባት ሀገር ለብዙሃን ማእከል ያላደረገ የግለስዎች እድገት ነው። የወሬው የማይታይ አስማተኛው የልማት እድገቱ የልማት ሰራዊት ሰራዊት ልማት ልማታዊ መንግስት ልማታዊ ሚድያ ልማታዊ ዴሞክራሲ አረንጓደ ልማት ልማት ልማት ልማት....ስልችት ኣሉን። አሁን የሚፈለገው ልማታዊ ቃላት ቃላት መደርደር ወይንም እፍኝ የማይሞሉ ሞኖፖሎል ማልማት ሳይሆን የአብዝሀን ዜጎች ልማትና የገራ ተጠቃሚነትን ማረጋገጥ መቻል ነው። አሁን የምንፈልገው ተተነቻቹ የውሸት ልማት ልማት የሚሉ ቃላት ሳይሆን ተቆርሶ የሚጎረስ ዳቦ ነው፡፡
ህዝባዊ ጥያቄ ያልመለሰና ዓላማዉን ያልሆነ ልማር ድራሹ ይጥፋ።
ሰላም ሰላም ለኩሉ ዓለን የሚለዉን የሙሐሙድ አሕመድ እጅግ ተወዳጅ ዘፈን እያንጎራጎርን ልማቱን ተከታይ አድርገብ ሰላምና ፍቅር እንስበክ፡ ፍቅር እናዳብር
ከልማት ይልቅ ቅድምያ ዜጎች ተዋደውና ተሳስበው ተከባብረው በፍቅር የሚኖሩባት የፍቅር የሰላም የብዙሐን ሀገር እንመስርት ለወገን የሚያስብና የሚሆን ዜጋ እንቅረፅ
ህዝባዊነት የሌለው ልማት መናዱ አይቀርም። እነ ሶርያ፡ የመን፡ ኢራቅ፡ ሊብያ፡ ሶማሌ....እያየን ነው፡፡ መሰረተ ልማቶች በሰዓታት እየተናዱ ይፈራርሳሉ፡ ለምን ጦርነት? ትርምስ? ሽብር? ለምን? አሁንም አሁንም በድጋሚ የማበክረው ምክሬ ነው
ልማት እያልክ በልማት ስም የህዝቡን መብት÷ መርገጥ፡ የግለስዎች መብት መርገጥ፥ ግብር መጫን ፥ብዙ ዓይነት ግብር( VAT, service charge, GERD,....ልማት ማህበራት)

የአምቦ፡ ሀራማያ፡ወለጋና ጎንደር አከባቢዎች የተከሰቱት ያሉት ነውጦች የቀልድ ሳይሆኑ የማንቅያ ደወል፡ ቢጫ ካርዶች ዝም ተብለው የሚታለፉ አይደሉም። ህጎችና ደንቦች፡ አዋጆን በወረቀት እንጂ መሬት ላይ ወርደው እየተተገበሩ ባለመሆናቸው ሰሚ በመጥፋቱና መልካም መስተዳድር ድራሸአባሩ በመጥፋቱ በመሆኑ መንግስትና መንግስታዊ አሰራሩ ለዚህ ሁሉ ተጠያቂው ነው፡
commenter - 1898 days ago
የኦሮሚያ ወጣቶች እያደረጉት ያለ ነገር

1. ለመንግስት ባለስልጣናት ምንም የማይነካ መሆኑ ይበልጥ ብሎም ለታችኛው ማ/ሰብ የሚጎዳና የድሃ ገበሬ ልጆች የሚገድል መሆኑ
2. ኢትዮጵያዊነት የማይታየው የብሔረተኝነት ጭምብል የተጀነነ መሆኑ
2. የትግሉ ራእይና ግቡ ተለይቶ ያልተጠና፡ ለማስተር ፕላን ተቃውሞ የሚመስል ግን ከዛም ባሻገር የሆነና የመጪው ነገር ያልገመተ ስለሆነ ብዙም ኣላማው ኣይታወቅም
commenter - 1898 days ago
What is wrong 100% elected PM ? "xifat hailoch" is celebraing the election.
commenter - 1898 days ago
I taught you sat for interview,
commenter - 1898 days ago
whatwhat

Advertisements