- Popularity: 0 points
- Activity: 3365 points
- Age: 51
- Gender: Male
- Relation: Single
- Joined: 2575 days ago
- Last Login: 67 days ago
- Profile viewed: 15275 times
- Has watched: 1931 videos
- People have watched Amos21 videos: 1679434 times
More Info
- About me: ሰላም በተለያየ የአለም ክፍል የምትገኙ ውድ ኢትዮጵያዊያንና ኤርትራዊያን ወገኖቼ በሙሉ እንኳን ወደ ዚህ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ቦታ በሰላም መጣችሁ። እኔ አረጋ ቀስቅስ እባላለሁ የምኖረውም በአሜሪካን አገር ሲሆን መጽሐፍ ቅዱስን ለሰዎች ለማስረዳት ትልቅ ፍላጎት አለኝ። በመሆኑም በተለያዩ ሶሻል ሚድያዎችን በመጠቀም እግዚአብሔር በየእለቱ የሚያስተምረኝን አካፍላለሁ። እንደ እኔ እምነት የስው ዘሮች በሙሉ የእግዚአብሔርን ቃል መስማት፤ መማርና ማዎቅ እንደሚገባቸው የማይናዎጥ እምነት አለኝ። ስለዚህም በዩቱብ፤ በኢትዮቱብኔት፤ በቫይበር፤ በዋትስአፕ፤ በሶደሬ ቱብና በሌሎችም ሚድያዎች አካፍላለሁ። ስለዚህ ትምህርቱን ለመከታተል የምትፈልጉ ሁሉ በምትምረጡት ሚድያ በመጠቅም እንድትከታተሉ በማክበር እጋብዛችሁሃለሁ። ኢየሱስ ክርስቶስ እውነት መንገድ ሕይወት ነው ሌላም የለም።
- Country: The United States of America
- Hometown: Gondar
- City: Gondar
- School: Gondar Teachers' College
- Job: Student
- Here for: Reading the bible and listening to uplifting Christian Gospel Music. Teaching about the word of God. Sharing the wisdom of God with other people around the world.
- Movies: The Bible in its entirety.
የሕይወት መጽሐፍ መጽሐፍ ቅዱስ
- Music: Gospel Music
- Books: The Holy Bible
የሕይወት መጽሐፍ መጽሐፍ ቅዱስ
Amos21's Subscribers
No subscribers found.