ሰዉነት ተቀየሩ ወይስ???”ጊዜዉ የጥበበኛ ተጫዋቾች ነዉ!!ክህሎት ያላቸዉን መርጠህ ማሰራት ያስፈልጋል” ሰዉነት ቢሻዉ በብሎምፎንቴን

ጊዜዉ ተቀይረዋል አሉ ሰዉነት—አዎ አሁን ጊዜዉ የጉልበት አደለም፡፡የጥበበኛ ተጫዋቾች ነዉ፡፡ክህሎት ያላቸዉን መርጠህ ማሰራት ነዉ የሚያሥፈልገዉ….ይህንን ነገር ሲናገሩ በግሌ በጣም ተገርምያለሁ፡፡ከዚህ በፊት ሰዉየዉ ጉልበት ባለዉ ፈጣን ተጫዋች እንደሚያምኑ ነበር የሚናገሩት—አሁን ሰዉነትን ምን ነካቸዉ የሚያሥብል አስተያየት ነዉ ዛሬ ጠዋት የሰጡት..

ስለ ሊቢያ ጨዋታም ሲያወሩ… ዘመናዊ እግር ኳስ በፖሴሽን ላይ የተመሰረተ ነዉ፡፡እናም እኛ በፖሴሽን ለመብለጥ ሞክረናል፡፡በልጠናልም አሉ፡፡እኔ በልጠዋል አልበለጡም የሚለዉ ክርክር ዉስጥ ሳልገባ ፖሴሽን አያስፈልግም የሚለዉ እምነታቸዉ ለምን እንደተቀየረ ነዉ ማወቅ የፈለግኩት፡-

እሳቸዉም የዣሬ 20 አመት አከባቢ አንድ የትልቅ የስፖርት ምሁር ቃለ-ምልልስ እንደሚያሥታዉሱ ሲነግሩኝ ቀደም ብለን ስላወራንበት ነገርክዋቸዉ፡፡ሰዉየዉ አለም ከ20 አመት በኋላ ከጉልበት ወደ ጭንቅላት ጨዋታ እና ቴክኒክ እንደምትገባ ተናግሮ ነበር፡፡ምክያቱም ጉልበት እያበቃለት ነዉ

1 thought on “ሰዉነት ተቀየሩ ወይስ???”ጊዜዉ የጥበበኛ ተጫዋቾች ነዉ!!ክህሎት ያላቸዉን መርጠህ ማሰራት ያስፈልጋል” ሰዉነት ቢሻዉ በብሎምፎንቴን

Comments are closed.