Articles Sports “ምድባችን ጠንካራ ቢሆንም እናልፋለን” ጁነዲን በሻ የፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት—ማሊ እና አልጄሪያ እንደገና ተገናኙ!! 7 years ago Saied Kiar ትላንት የሞሮኮ የአፍሪካ ዋንጫ የዋልያዉ ጉዞ ተበስርዋል፡፡ሀሰን ሼሀታ ናቸዉ ድልድሉን ያወጡት፡-ማሊ እና አልጄሪያ በርግጠኝነት የታወቁ…
Articles Sports ባሬቶ በ25ሺ ዶላር ለዋልያዉ አሰልጣኝነት ተስማሙ!!! ”2ት ምክትል አሰልጣኝ እፈልጋለሁ፡–ገንዘቡ አይመጥነኝም”–ዉጤት ካላመጡ ይሰናበታሉ!!!! 7 years ago Saied Kiar ሰዉየዉ ረፋዱን አዲስ አበባ ገቡ፡፡ኢሊሊ ሆቴል እንደደረሱ ስለደከመኝ ልረፍበት አሉ፡፡ከሰአት በኃላ ድርድሩ ተካሄደ፡፡የስምምነቱን ሂደት ፌዴሬሽኑ…
Articles Sports “ስለችሎታህ እናመሰግናለን!!!”–አህሊ ሺንዲ ለዉበቱ ምስጋናዉን አቀረበ!!ለኢትዮጵያ ምክትሎች ትምህርት ነዉ!!! 7 years ago Saied Kiar “እግርህ ተወዳጅዋን ሱዳን ከረገጠችበት ጊዜ ጀምሮ….” በማለት ይጀምራል የአህሊ ሺንዲ ወዳጆች ለአሰልጣኝ ዉበቱ አባተ ያበረከቱት…
Articles Sports የኢትዮጲያ ስፖርተኞች በሂልተን ይሸለማሉ!!!“የቀድሞ ባለዉለታዎችንም እናስታዉሳለን” ሳምሶን ከተማ 7 years ago Saied Kiar የኢትዮጲያ ስፖርተኞች ባስመዘገቡት ድንቅ አበርክቶ ተገቢዉን እዉቅና የማግኘት ጥሩ ታሪክ የላቸዉም፡፡በሰዎች ከመወደድ እናም ጥቂት የሚባል…
Articles Sports ሳላሀዲን ሰኢድ በ4ሀገራት ክለቦች ይፈለጋል፡—“የቤልጅየም ክለብ ይፋዊ ጥያቄ እየተጠበቅን ነዉ” አብዲ ናስር–የአጥቂዉ ወኪል 7 years ago Saied Kiar በግብፅ ሊግ ሳላሀዲን ሰኢድ ዝናን እያተረፈ ነዉ፡፡ዋዲ ዳግላ በዘንድሮዉ ዉድድር አመት በሳላሀዲን ግቦች እጅጉን ተጠቃሚ…
Articles Sports የዋልያ አሰልጣኞች ሊግ —በባሬቶ አሸናፊነት ተጠናቀቀ!! እሁድ እንደሚመጣ ይጠበቃል!!ምክትል ከኢትዮጵያ……!!! 7 years ago Saied Kiar 3ወራት የቆየዉ የዋልያ አሰልጣኝ ቅጥር ልክ እንደአንድ ዉድድር ዘመን የራሱ ክፍታና ዝቅታዎች ነበሩት፡፡27 ከዛ 10…
Articles Sports የ4ት አሰልጣኞች ወግ ቀጥልዋል!! ላርስ ኦሎፍ ተስፋ አላቸዉ!!”ይህቺንማ ቤልግሬድ ቁጭ ብዬ አገኛታለሁ” 7 years ago Saied Kiar ከ3ት አመታት በፊት ቅዱስ ጊዮርጊስ አንድ ግብ ጠባቂ ከሰርቢያ አስፈርሞ ነበር፡፡ኩዝሚክ የተባለዉ ግብ ጠባቂ በፕሪሚየር…
Articles Sports ስቲቫኖቪች በኢሊሊ ሆቴል—ድርድሩ ዛሬ ይቀጥላል!!”ስለስልጠናዉ እንነግራቸዋለን” 7 years ago Saied Kiar የዋልያዉ ተመራጭ አሰልጣኝ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ዛሬ ማለዳ ቦሌ ሲደርሱ የፌዴሬሽኑ ጽህፈት ቤት ተቀብልዋቸዋል፡፡ሰዉየዉ ከመምጣታቸዉ በፊት…
Articles Sports ጎራን ስቲቫኖቪች ከአዲስ ምክንያት ጋር እየመጡ ይሆን??? “ተጫዋቾቹ እርስ በእርስ መተት ስለተሰራሩ ተሸንፈናል” 7 years ago Saied Kiar በ2012 የአፍሪካ ዋንጫ ጋና ዋንጫዉን ፈልጋ ነበር፡፡ከዚህ በፊት 4ት ጊዜ ዋንጫዉን አንስተዋል፡፡አሁን ቢያነሱ ካሜሮንን በልጠዉ…
Articles Sports ወላይታ ዲቻ በ4ት ጀምሮ በ4ት ጨረሰ!!!ደደቢት ብድሩን መለሰ!! “የሚጫወት ቡድን አያቅተንም”መሳይ ተፈሪ – “ተጫዋቾቼ ምስጋና ይገባቸዋል” ንጉሴ ደስታ 7 years ago Saied Kiar የፕሪሚየር ሊጉ 1ኛ ዙር የመጨረሻ ጨዋታ ዛሬ በአዲስ አበባ ስታድየም ተካሂድዋል፡፡ሻምፕዪኑ ከአዲስ ገቢዉ ያደረጉት ጨዋታ…
Articles Sports ረሂማን ፍለጋ……..ሉሲ ሳይጫወት ወጣ!! 7 years ago Saied Kiar ካሜሮን አዲስ አበባ መጣ፡፡በርግጥም ጠንካራ ተጋጣሚ ነዉ፡፡ከዚህ በፊት ሴቶችን አንዴ 3ለ0 ረትትዋል፡፡ባለፈዉ አመት ደግሞ 0-0…
Articles Sports ወጣት ቡድኑ 2ለ0 አሸነፈ!!..ሀያቱ አብዱራህማን የግቦቹ ባለቤት!!!ዛሬ ይመለሳሉ! 7 years ago Saied Kiar ትላንት በሲሼልስ የተደረገዉ ጨዋታ ሲጀመር ለኢትዮጲያ ቡድን አስቸጋሪ ነበር፡፡በተለይ በመጀመሪያዎቹ ደቂቃዎች የሲሼልስ ወጣት ቡድን አጥቅቶ…
Articles Sports ኔትወርክ እና ብሄራዊ ቡድን የስቲቫኖቪች ኢሜል ይጠበቃል!!—–”ባሬቶ በመመረጡ ደስተኛ ነኝ በቅርቡ ወደ ኢትዮጵያ እመጣለሁ” ማሪዬ ቴክሴራ 7 years ago Saied Kiar በአዲስ አበባ ግራ የተጋባ የስልከ ኔትወርክ ሲያስቸግር አዲስ አደለም፡፡ከግል ስልከ አንስቶ እስከ ኢንተርኔት አገልግሎቶች ድረስ…
Articles Sports ሉሲ ከ24ት ሰአታት ጉዞ በኋላ በዊንድሆክ ዛሬ ይጫወታሉ፡፡”ጋናን እያሳበን እንጫወታለን”ስዩም ከበደ አሰላለፍ ይፋ ሁንዋል፡—ጨዋታዉ በሬድዮ ይተላለፋል!!! 7 years ago Saied Kiar ሉሲ ወደ አፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ ከጋና ጋር ላለባት ጨዋታ ዛሬ 11 ሰአት ላይ የወዳጅነት ጨዋታ…
Articles Sports ጊዮርጊስ ከ ደደቢት—ዋንጫ ወሳኝ ጨዋታ(ዋ.ወ.ጨ)—የብሂራዊ ቡድኑ ፍልሚያ….ዳዊት አይሰለፍም!!! 7 years ago Saied Kiar ያለፉት 2 አመታትን በተከታተይነት የኢትዮጲያን ብሂራዊ ቡድን ወክለዉ የተሳተፉ ተጫዋቾች 90 ከመቶ ከሁለቱ ቡድኖች ነበሩ፡፡በዋና…
Articles Sports 4ቱ አሰልጣኞች ለመምጣት ጓጒተዋል፡–ዛሬ የመጨረሻ ዙር ዉይይት ይደረጋል!! “ለዋልያዉ አሰልጣኝነት ከጎራን ሰቲቫኖቪች ይልቅ ፔትሮቪች ቢሆን እመርጣለሁ” ዞሪክ ኢቫን 7 years ago Saied Kiar መንግስት ባመቻቸዉ ቦታ በስካይፒ አሰልጣኞቹን እያናገረ ነበር ፌዴሬሽኑ፡-እናም 4ቱንም አሰልጣኞች አናግርዋል፡፡በደረጃ በተቀመጡት መሰረት 1-ጎራን ስቲቫኖቪች…
Articles Sports ወላይታ ዲቻ የህዳሴ ግድብ ዋንጫ ባለቤት ሆነ!!!ዬሴፍ ደንገቶ ኮከብ ተጫዋች!!! “ታሪካዊዉን ዋንጫ በማንሳታችን ደስተኞች ነን” መሳይ ተፈሪ “ሰአት ስለተገደለብን ተጎድተናል..የዳኛ ስህተትም እንድንሸነፍ አድርጎናል” ማንጎ 7 years ago Saied Kiar ቱሳ ማለት ማገር ማለት ነዉ በወላይትኛ፡-1990ዎቹ መግቢያ ላይ ይህ ቡድን (ወላይታ ቱሳ) በኢትዮጲያ አግር ኳስ…
Articles Sports የቀድሞ የዋልያ አሰልጣኞች በክብር ተሸኙ!!!ዘሪሁን ቢያድግልኝ አዲሱ የፅህፈት ቤት ሃላፊ!! 7 years ago Saied Kiar ዛሬ አመሻሹን በኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል በተደረገ የሽኝት ፕሮግራም የቀድሞ የዋልያዉ አሰልጣኞች በክብር ተሸኝተዋል፡፡የኢትዮጲያ እግር ካስ ፌዴሬሽን…
Articles Sports ጎራን ስቲቫኖቪች ቀጣዩ የዋልያ አሰልጣኝ????? ለዋልያዉ አሰልጣኝነት 5ት አዉሮፓዉያን ይመራሉ!! ጋናን አሰልጥነዋል…የቻይና ክለብ አዉርደዋል!!!!ጋርዚያቶ 5ተኛ መጥተዋል!!!! 7 years ago Saied Kiar 27ት አሰልጣኞች አመልክተዉ 10ሩ በደረጃቸዉ መሰረት ተመርጠዉ ነበር፡፡ከዛ ወዲህ ትላንት ምሽት 5ት አሰልጣኞችን የፌዴሬሽኑ ስራ…
Articles Sports ኢትዮጲያን ማን ያሰልጥን???————– “የኤልፓዉ አሰልጣኝ ከ10ሩ ዉስጥ መግባታቸዉ የመስፈርትን ደካማ ጎን ያሣያል”————– መስፈርቶቹ 5 ናቸዉ!! 7 years ago Saied Kiar ከትላንት በስትያ ሊደረግ የነበረዉ የፌዴሬሽን ስብሰባ ትላንት ቀጥሎ በቀጣዩ የዋልያ አሰልጣኝ ዙሪያ ተነጋግርዋል፡፡10ሩ አሰልጣኞች ላይ…