Leoul Tadesse

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ለሁለተኛው ዙር ተመልሷል

በብዙመቆራረጥእናውዝግቦችታጅቦሲደረግየከረመውየ2008የኢትዮጵያፕሪምየርሊግከግምሽዓመትእረፍቱመልስበሳምንቱየመጨረሻቀናትየሁለተኛውንዙርይጀመራል፡፡ ቀጣዩፅሁፍየውድድሩንተሳታፊክለቦችየአንደኛውንዙርአክራሞትእናቀጣይተስፋለመቃኘትይሞክራል፡፡ ቅዱስጊዮርጊስ – ደረጃ 1ኛ፣ ነጥብ 29 ባለፉትሁለትየውድድርዘመናትያለብዙችግርየሊግሻምፒዮንመሆንየቻለውቅዱስጊዮርጊስበሆላንዳዊውአሰልጣኝማርቲንኩፕማንአመራርየውድድርዘመኑንቢጀምርምከሁለትሊግጨዋታዎችብቻበኋላኩፕማንንአሰናብቶበሀገራቸውሰውማርትኖይተክቷቸዋል፡፡ ፈረሰኞቹየውድድርዘመኑንበሽንፈትቢጀምሩምእናበሚያሸንፉባቸውምጨዋታዎችአቋማቸውአሳማኝየነበረባይሆንምቀስበቀስወደውጤታማነታቸውእናጥሩአቋማቸውበመመለስበአራትነጥቦችርቀትየሊጉመሪበመሆንየሁለተኛውንዙርውድድርእየተጠባበቁይገኛሉ፡፡ ፈረሰኞቹሰልሀዲንሰዒድንእናጎድዊንቺካንቡድናቸውላይመጨመራቸውቡድኑንየበለጠሊያጠናክረውእንደሚችልይጠበቃል፡፡ ደደቢት – ደረጃ2ኛ፣ ነጥብ…