Articles Sports በ42ኛ የዓለም አገር አቋራጭ ሻምፒዮና ኬንያውያን በግል ኢትዮጵያውያን በቡድን ውጤቶች ጎልተው ታይተዋል 4 years ago Bizuayehu Wagaw ኬንያ የበላይ ሆና ባጠናቀቀችበት የካምፓላው ፉክክር ለአሸኛፊዎች ከተዘጋጁት 27 ሜዳልያዎች 25ቱ በምስራቅ አፍሪካ አገራት ተወዳዳሪዎች…
Articles Sports ለ42ኛ ግዜ በሚካሄደው የካምፓላው የዓለም አገር አቋራጭ ሻምፒዮና የተለመደው የኢትዮጵያና ኬንያ ፉክክር ይጠበቃል 4 years ago Bizuayehu Wagaw የዓለም አቀፉ አትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማሕበር የዓለም አገር አቋራጭ ሻምፒዮና እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ከ1973 ዓ.ም. ጀምሮ…
Articles Sports ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሳምንቱ መጨረሻ በተደረጉ የተለያዩ ዓለም አቀፍ የጎዳና ላይ የሩጫ ውድድሮች አሸናፊ ሆኑ 4 years ago Bizuayehu Wagaw በሊዝበን ግማሽ ማራቶን ማሬ ዲባባ፣ በኒው ዮርክ ግማሽ ማራቶን ፈይሳ ሌሊሳ፣ በቾንግኪንግ ኢንተርናሽናል ማራቶን አፈወርቅ…
Articles Sports ደጊቱ አዝመራው የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የ2009 የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ቅድሚያ ለሴቶች 5ኪ.ሜ ውድድር አሸናፊ ሆነች 4 years ago Bizuayehu Wagaw ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጋር በመተባበር ዘንድሮ ለ14ኛ ግዜ ‹‹ስለምትችል›› በሚል መሪ ቃል…
Articles Sports ኬንያውያን አሸናፊ በሆኑበት የ2017 ቶኪዮ ማራቶን ኢትዮጵያውያን በሴቶች ሁለተኛ እና ሶስተኛ ሆነው አጠናቀዋል 4 years ago Bizuayehu Wagaw ወርልድ ማራቶን ሜጀርስ በመባል ከሚታወቁት የዓለማችን ስድስት ታላላቅ የማራቶን ፉክክሮች አንዱ በሆነው የቶኪዮ ማራቶን የ2017…
Articles Sports በ2017 የቶኪዮ ማራቶን በሁለቱም ፆታዎች የኢትዮጵያውያን እና ኬንያውያን ፉክክር ይጠበቃል 4 years ago Bizuayehu Wagaw ከኢትዮጵያ ፀጋዬ ከበደ እና ታደሰ ቶላ በወንዶች ብርሀኔ ዲባባ፣ አማኔ ጎበና እና አማኔ በሪሶ በሴቶች…
Articles Sports ጌታነህ፣ ዴራ፣ ለተሰንበት እና ተፈራ የ34ኛው ጃን ሜዳ ኢንተርናሽናል አገር አቋራጭ ውድድር አሸናፊዎች ሆኑ 4 years ago Bizuayehu Wagaw ለመጀመሪያ ግዜ በተደረገው የ8 ኪ.ሜ. ሪሌ ውድድር ኦሮሚያ ክልል አሸናፊ ሆኗል የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በዛሬው ዕለት…
Articles Sports በ2017 የራክ ግማሽ ማራቶን ይግረም ደመላሽ በራሱ ምርጥ ሰዓት ሁለተኛ ሲወጣ ጥሩነሽ ዲባባም በርቀቱ የራሷን ምርጥ ሰዓት አስመዝግባለች 4 years ago Bizuayehu Wagaw ኬንያዊቷ ፔሬስ ጄፕቺርቺር የርቀቱን የዓለም ሪኮርድን ሰብራለች በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች አቡ ዳቢ ከተማ በየዓመቱ የሚከናወነው…
Articles Sports ገንዘቤ ዲባባ በስፔን ሳባዴል የዓለም የ2000ሜ. ሪኮርድን አሻሻለች 4 years ago Bizuayehu Wagaw ትላንት ምሽት በስፔን ሳባዴል በተከናወነው የኢንተርናሽናል አትሌቲክስ ሚቲንግ ካታሎኒያ የ2000ሜ. የቤት ውስጥ ውድድር ኢትዮጵያዊቷ አትሌት…
Articles Sports ዓለም አቀፉ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማሕበር የአትሌቶች ዜግነት የመቀየር ሂደት ለግዜው እንዲቆም ወስኗል 4 years ago Bizuayehu Wagaw የአትሌቲክስ ስፖርት አስተዳዳሪ አካል የሆነው ዓለም አቀፉ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማሕበር በትላንትናው ዕለት ዋና ፅሕፈት ቤቱ…
Articles Sports ገንዘቤ ዲባባ በስፔን ሳባዴል 19ዓመት የቆየውን የ2000ሜ. የቤት ውስጥ የዓለም ሪኮርድ ለማሻሻል ትሮጣለች 4 years ago Bizuayehu Wagaw ጥር 30/2009 ምሽት በስፔን ሳባዴል በሚካሄደው የኢንተርናሽናል አትሌቲክስ ሚቲንግ ካታሎኒያ የቤት ውስጥ ውድድር በሁለቱም ፆታዎች…
Articles Sports ሰንበሬ ተፈሪ፣ በየኑ ደገፋ እና ሰለሞን ባረጋ በስፔን እና ጣልያን በተካሄዱ የሳምንቱ መጨረሻ አገር አቋራጭ ውድድሮች አሸነፉ 4 years ago Bizuayehu Wagaw በሳምንቱ መጨረሻ (ዕሁድ ጥር 14/2009 ዓ.ም.) በተካሄዱት የአገር አቋራጭ ውድድሮች ኢትዮጵያዊቷ ሰንበሬ ተፈሪ ስፔን ውስጥ…
Articles Sports ኢትዮጵያውያኑ ታምራት ቶላ እና ወርቅነሽ ደገፋ የ2017 ዱባይ ማራቶን አሸናፊ ሆኑ 4 years ago Bizuayehu Wagaw ‹‹ውድድሩ ሲጀመር ቀነኒሳን ጨምሮ አምስት ወይም ስድስት አትሌቶች የመውደቅ አደጋ ገጥሟቸዋል›› ጆስ ሔርማን ኢትዮያውያን አትሌቶች…
Articles Sports በ2017 የዱባይ ማራቶን ውድድር ቀነኒሳ በቀለና መሰለች መልካሙን ጨምሮ ብዛት ያላቸው ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ይፎካከራሉ 4 years ago Bizuayehu Wagaw ዘንድሮ የዓለም ሪኮርድ ለሚሰብር አትሌት የ250 ሺህ ዶላር ጉርሻም ተዘጋጅቷል የፊታችን ዓርብ (ጥር 12/2009 ዓ.ም.)…
Articles Sports ኢትዮጵያዊው ዳዊት ወልዴ የ44ኛው ኤግሞንድ ግማሽ ማራቶን ውድድር አሸናፊ ሆነ 4 years ago Bizuayehu Wagaw በኔዘርላንድ ኤግሞንድ አን ዚ በትላንትናው ዕለት በተካሄደው የኤግሞንድ ግማሽ ማራቶን ውድድር በመካከለኛ ርቀት ተወዳዳሪነቱ የሚታወቀው…
Articles Sports ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በአውሮፓ እና ሰሜን አፍሪካ በተካሄዱ የአገር አቋራጭ እና ማራቶን ውድድሮች አሸናፊ ሆኑ 4 years ago Bizuayehu Wagaw በኢትዮጵያ የገና በዓል ዋዜማ እና በዕለቱ በአውሮፓ እና በሰሜን አፍሪካ በተካሄዱ የአገር አቋራጭ እና የማራቶን…
Articles Sports የ2009 ዓ.ም. ኢትዮጵያ ክለቦች አጭር፣ መካከለኛ፣ እርምጃና የሜዳ ተግባራት አትሌቲክስ ውድድር በመከላከያ ክለብ የበላይነት ተጠናቀቀ 4 years ago Bizuayehu Wagaw የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ከታህሳስ 24 – 28/2009 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ስታዲየም ሲያካሂደው የቆየው የኢትዮጵያ ክለቦች…
Articles Sports ኢትዮጵያውያኑ ለሚ ብርሀኑ እና መሰረት መንግስቱ የ2017 ሲያመን ማራቶን አሸናፊ ሆኑ 4 years ago Bizuayehu Wagaw በቻይናዋ የወደብ ከተማ ሲያመን በተካሄደው 15ኛው ሲያመን ኢንተርናሽናል ማራቶን ኢትዮጵያውያኑ ለሚ ብርሀኑ በወንዶች መሰረት መንግስቱ…
Articles Sports በዓለም አቀፍ የአዲስ ዓመት ዋዜማ የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድልን ተቀዳጁ 4 years ago Bizuayehu Wagaw ልዑል ገብረስላሴ ድል ያደረገበት ሳኦ ሲልቨስትረ የ15 ኪ.ሜ. ውድድር አፍሪካውያን አትሌቶች በሁለቱም ፆታዎች የበላይነታቸውን ባሳዩበት…
Articles Sports የ2009 ዓ.ም. የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኞች ዝርዝር ይፋ ተደረገ 4 years ago Bizuayehu Wagaw በ2009 ዓ.ም. (በግሪጎሪያኑ አቆጣጠር በ2017 ዓ.ም.) በሚከናወኑት ዓለም አቀፍ እና አህጉራዊ ውድድሮች ላይ ኢትዮጵያን ወክለው…