Articles News Sports በ24ኛው የዓለም ግማሽ ማራቶን ሻምፒዮና ኢትዮጵያ አንድ የወርቅ ፣ አንድ የብር እና ሁለት የነሐስ ሜዳሊያዎችን አሸነፈች 3 months ago Bizuayehu Wagaw በፖላንዷ ግድኒያ ከተማ አስተናጋጅነት በተከናወነው 24ኛው የዓለም ግማሽ ማራቶን ሻምፒዮና የተናጠል ፉክክሩ በኬንያዊቷ ፔሬስ ጄፕቺርቺር…
Articles Sports Uncategorized 24ኛው የዓለም ግማሽ ማራቶን ሻምፒዮና በፖላንድ ግድኒያ ይካሄዳል 3 months ago Bizuayehu Wagaw ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከምስራቅ አፍሪካ አቻዎቻቸው ጋር ለአሸናፊነት ይፎካከራሉ በባልቲክ ባሕር ዳርቻ የምትገኘው ትንሿ የፖላንድ ወደብ…
Articles Sports ሙክታር እድሪስ የዓለም ሻምፒዮንነት ክብሩን አስጠበቀ 1 year ago Bizuayehu Wagaw በ5000 ሜትር የአሸናፊነት ክብሩን አስጠብቆ ማቆየት የቻለ የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ በ17ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የአራተኛ ቀን…
Articles Sports ለተሰንበት ግደይ በዶሀ ዓለም ሻምፒዮና የሴቶች 10 ሺህ ሜትር ለኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የሜዳልያ ድል አስመዘገበች 1 year ago Bizuayehu Wagaw ዓርብ መስከረም 16 በተጀመረው 17ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የሁለተኛ ቀን ውሎ ለተሰንበት ግደይ በ10000 ሜትር…
Articles Sports ለተሰንበት ግደይ በካሊፎርኒያ የአፍሪካ እና የኢትዮጵያን የሴቶች 3000ሜ. ሪኮርድ አሻሻለች 2 years ago Bizuayehu Wagaw አልማዝ አያና ለሁለት ዓመት ያህል ወደራቀችው የትራክ ውድድር ተመልሳለች ትላንት ከሰዓት በስታንፎርድ ካሊፎርኒያ በተካሄደው የዩጂን…
Articles Sports ጌትነት ዋለ በራባት ዳይመንድ ሊግ የኢትዮጵያ የወንዶች 3000ሜ. መሰናክል ሪኮርድ ሰበረ 2 years ago Bizuayehu Wagaw ገንዘቤ ዲባበም በሴቶች 1500ሜ. በዚህ ዓመት ለሶስተኛ ግዜ የወቅቱን ፈጣን ሰዓት በማስመዝገብ አሸንፋለች የአይ.ኤ.ኤ.ኤፍ ዳይመንድ…
Articles Sports የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ሜዳሊስት አትሌት ከበደ ባልቻ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ 3 years ago Bizuayehu Wagaw ኢትዮጵያ በዓለም የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ለመጀመሪያ ግዜ ስትሳተፍ በማራቶን ብቸኛውን የብር ሜዳልያ ያስገኘው አትሌት ከበደ…
Articles Sports የአይ.ኤ.ኤ.ኤፍ ዳይመንድ ሊግ ዘጠነኛ የውድድር ዓመት ዛሬ በኳታር ዶሃ በሚካሄዱ ፉክክሮች ይጀመራል 3 years ago Bizuayehu Wagaw በዓለም አቀፉ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማሕበር የበላይ ተቆጣጣሪነት ዘንድሮ ለዘጠነኛ ግዜ የሚካሄደው የዳይመንድ ሊግ ፉክክር ዛሬ…
Articles Sports ኢትዮጵያዊቷ ነፃነት ጉደታ በቫሌንሺያ የዓለም ሪኮርድ በመስበር የግማሽ ማራቶን ሻምፒዮን ሆነች 3 years ago Bizuayehu Wagaw ኬንያዊው ጂኦፍሬይ ካምዎሮር በወንዶቹ ፉክክር በተከታታይ ለ3ኛ ግዜ ሻምፒዮን ሆኗል ኢትዮጵያ ለውድድሩ ከተዘጋጁት 4 የወርቅ…
Articles Sports 23ኛው የአይ.ኤ.ኤ.ኤፍ የዓለም ግማሽ ማራቶን ሻምፒዮና ዛሬ ምሽት በስፔን ቫሌንሺያ ይካሄዳል 3 years ago Bizuayehu Wagaw በአለም አቀፉ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማሕበር የበላይ ተቆጣጣሪነት እና በስፔኗ ምስራቃዊ የባሕር ዳርቻ ከተማ ቫሌንሲያ አስተናጋጅነት…
Articles Sports በበርሚንግሀሙ የዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮና ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ለሀገራቸው የምንግዜም ሁለተኛውን ምርጥ ውጤት አስመዘገቡ 3 years ago Bizuayehu Wagaw የገንዘቤ ዲባባ ድርብ ድል በዓለም እና በኢትዮጵያ አትሌቲክስ የቤት ውስጥ ውድድሮች ታሪክ አዲስ የስኬት ሪኮርዶችን…
Articles Sports ኢትዮጵያዊቷ ገንዘቤ ዲባባ በበርሚንግሀም የ3000ሜ. የዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮንነት ክብሯን አስጠበቀች 3 years ago Bizuayehu Wagaw 17ኛው የአይ.ኤ.ኤ.ኤፍ የዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮና ትላንት ምሽት በበርሚንግሀም ሲጀመር ኢትዮጵያ በሴቶች 3000ሜ. በገንዘቤ ዲባባ…
Articles Sports 17ኛው የአይ.ኤ.ኤ.ኤፍ የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ ይጀመራል 3 years ago Bizuayehu Wagaw ኢትዮጵያ በአራት ሴቶች እና አምስት ወንድ አትሌቶች ትወከላለች ከዛሬ ምሽት ጀምሮ ለቀጣዮቹ አራት ቀናት…
Articles Sports አልማዝ አያና በግማሽ ማራቶን የመጀመሪያ ውድድሯን ከሁለት ሳምንት በኋላ በህንድ ዴሊሂ ታደርጋለች 3 years ago Bizuayehu Wagaw በምድረ ሕንድ የተመዘገበ ብቸኛው የአይ.ኤ.ኤ.ኤፍ የወርቅ ደረጃ ያለው የጎዳና ላይ ውድድር የሆነው የኤርቴል ዴሊሂ ግማሽ…
Articles Sports አልማዝ አያና ለ2017 የዓመቱ ምርጥ አትሌትነት ከታጩት አስር አትሌቶች አንዷ ሆነች 3 years ago Bizuayehu Wagaw ዓለም አቀፉ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማሕበር በመጪው ህዳር ወር አጋማሽ ላይ የመጨረሻ አሸናፊዎቹ ተለይተው ለሚታወቁበት የ2017…
Articles Sports ሙክታር እድሪስ በጣልያን ትሬንቶ የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ውድድር አሸነፈ 3 years ago Bizuayehu Wagaw በጣልያን ትሬንቶ ጊሮ አል ሳስ በሚል ስያሜ በሚታወቀውና ዘንድሮ ለ71ኛ ግዜ በተከናወነው የወንዶች ብቻ የ10…
Articles Sports በ2017 የበርሊን ማራቶን ፉክክር ኢትዮጵያዊው ጉዬ አዶላ የመጀመሪያ ተሳትፎ አዲስ ሪኮርድ የሆነ ሰዓት አስመዘገበ 3 years ago Bizuayehu Wagaw ኬንያውያን በሁለቱም ፆታዎች ቀዳሚ ሆነው ባጠናቀቁበት የዘንድሮው በርሊን ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በወንዶች ሁለተኛ እና ሶስተኛ…
Articles Sports የ2017 ዳይመንድ ሊግ በውድድሩ ታሪክ ለመጀመሪያ ግዜ ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ካሸናፊዎቹ ተርታ ሳይገቡ የቀሩበት ሆኖ ተጠናቋል 3 years ago Bizuayehu Wagaw በብራስልስ በተከናወነው ሁለተኛ የፍፃሜ ውድድር ቀሪዎቹ 16 አሸናፊዎች ታውቀዋል ከ2017 የአይ.ኤ.ኤ.ኤፍ ዳይመንድ ሊግ የፍፃሜ ውድድሮች…
Articles Sports የ2017 ዳይመንድ ሊግ የመጀመሪያው ፍፃሜ በዙሪክ ተካሂዶ 16 አሸናፊዎች ተለይተዋል 3 years ago Bizuayehu Wagaw ከፍተኛ ትንቅንቅ በታየበት የወንዶች 5000ሜ. ሞ ፋራህ የመጨረሻ የትራክ ውድድሩን በአሸናፊነት ለመዝጋት በቅቷል ሀብታም አለሙ…
Articles Sports በ16ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያውያን ዛሬ እና ነገ የሚያደርጉት የ5000ሜ. የፍፃሜ ፉክክር በጉጉት ይጠበቃል 3 years ago Bizuayehu Wagaw ገንዘቤ ዲባባ በ5000ሜ. ማጣሪያው ላይ ያልተሳተፈችው ለመወዳደር በሚያስችላት የመንፈስ ዝግጁነት፣ የብቃት እና የጤንነት ላይ ስላልነበረች…