Sports ሉሲ ወደ ግብጽ…. 7 years ago Saied Kiar የሴቶች አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ እየተቃረበ ነዉ፤የመጀመሪያዉ ጨዋታ ከደቡብ ሱዳን ጋር ነዉ፤ሉሲ የዋልያን ምክትል አሰልጣኝ ስዩም…
Articles Sports Mart Nooij አዲሱ ሆላንዳዊ በጊዮርጊስ….በጎንደር ይጀምራሉ 7 years ago Saied Kiar ቅዱስ ጊዮርጊስ ሀንስ የተባለ ሆላንዳዊ 1996 ላይ አምጥቶ ነበር፤ከዛም ሚቾን ከሰርቢያ…ዳንኤሎ እና ዶሴና…ከጣሊያን ክሩገርን ከጀርመን..ዱሻን…
Articles Sports ዘመቻ ካላባር….የጉዞ ማስታወሻ 7 years ago webteam አብረዉኝ የነበሩት 14ት ሰዎች በዚህ ርእስ የሚስማሙ ይመስለኛል፤ከጀርመን ይህንን ጨዋታ ለማየት የመጣ ሰዉ እዚህ…
Articles Sports ዳኛዉ አሸነፈን! ሰዉነት ቢሻዉ 7 years ago webteam ወደ ናይጄሪያዊዉ ጋዜጠኛ ዞሩ..ሰዉነት በጨዋታዉ ዉጤት በጣም ተበሳጭተዋል፤ኬሺን እንኳን ደስ አለህ ካሉት በሁዋላ ለተጠየቁት…
Articles Sports አሰላለፍ ከካላባር ታወቀ! 7 years ago Saied Kiar ግብ ጠባቂ…ሲሳይ ባንጫ ተከላካዬች—አሉላ ግርማ….አይናለም ሀይሉ….ሳላሀዲን ባርጌቾ…አበባዉ ቡታቆ አማካይ—ሽመልስ በቀለ…አዳነ ግርማ…አስራት መገርሳ…ምንያህል ተሾመ አጥቂ—…
Articles Sports ዜና ካላባር…ደጉ ላይሰለፍ ይችላል! ኬሺ 4ት ሀገራት…ጆን ኦቢ ሚኬል…ታዳጊ ዋንጫ 7 years ago Saied Kiar ደጉ ደበበ በጉደት ምክንያት የዛሬን ጨዋታ የመግባቱ ነገር አጠራጣሪ መሆኑን አሰልጣኝ ሰዉነት ቢሻዉ ተናግረዋል፤.በሱ ምትክ…
Articles Sports ዜና ዋልያ–ካላባር…23ቱ ታወቁ…ጌታነህና አዳነ እና ሳላሀዲን..የጨዋታ ሰአት..ርችት ይፈቀዳል??? 7 years ago Saied Kiar ዛሬ ዋልያዉ በካላበር ስታድየም ልምመድ ሰርትዋል፤ሜሳዉ በጣም አሸዋማ እንደሂነና ጉልበት እንደሚፈልግ ተጫዋቾቹ ተናግረዋልጨዋታዉ ነገ በናይጄሪያ…
Articles Sports ኢትዬ-ናይጄሪያዊዉ የዋልያ አጥቂ ይናገራል!! 7 years ago Saied Kiar “ አባቴ ከእንግሊዝ ጋር ጣሊያንን ተዋግትዋል”…ኢስማኢል አቡበከር ሰዉነት ቢሻዉ 1991 ላይ የኢትዮጲያ ታዳጊ ቡድንን…
Articles Sports ጃሬ ይናገራል…”ከናይጄሪያ አጥቂዎች በላይ የኛ ተከላካዮች አስቸገሩኝ!!!” 7 years ago Saied Kiar “ስማቸዉን እየጠራ ይናገራል፤ማንጎ፤አህመድ ሙላት.ሰለሞን አንጀሎ…..እንዳሉ እኮ ተከላካዮች ነበሩ፤እናም ከአጠገቤ ራቅ ብለዉ አይጫወቱም፤ምክንያቱም የሚጫወቱ ተጫዋቾች የሉም፤ጥሩ…
Articles Sports ዉለታችንን ረስታችሁዋል….የዋልያዉ ደጋፊዎች መልእክት አዘጋጅተዋል 7 years ago Saied Kiar ከጥቂት ደቂቃዎች በሁዋላ ወደ ኢኑጉ የሚሄደዉ ፕሌን ይነሳል፤16ት ሰዎች ዋልያዉን ለመደገፍ ይሄዳሉ፤እዛ ያሉትና አሁን…
Articles Sports ናይጄሪያዊያን ቃላቸዉን ጠብቀዋል…የጥብስ ፍርፍር ያለህ በካላባር – ቴዲ አፍሮ….ፊደል ሬስቶራንት-ምን እንታዘዝ!? 7 years ago Saied Kiar ዋልያዉ ካላበር ጥሩ መስተንግዶ ተደርጎለታል፤ቻርተር አይሮፕላኑ እንዳረፈ የቀድሞዉ የአዲስ አበባ ከንቲባ የአሁኑ አምባሳደር አሊ…
Articles Sports የታሪካዊዉ አምበል አደጋ…..”ንብረቴ በጠቅላላ ወድምዋል!” እድሉ ደረጀ 7 years ago Saied Kiar ጋምብሬ..አሰግድ…ካሳዬ….አሸናፊ እና ሌሎች እሱ የታደለዉን አላሳኩትም፤ቡና ገበያ በፕሪሚየር ሊጉ ዋንጫ ለማንሳት የታደለ አንድ አምበል ብቻ…
Articles Sports መግለጫ የቀጠለ….የጌታነህ ምላጭ…ኬሺ ይበቃዋል…የካላባር ጉዞ 7 years ago Saied Kiar ኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል መግለጫ የተሰጠዉ ከቀኑ 7.30 ጀምሮ ነበር፤የተወሰነ የመግለጫዉን ክፍል ቀደም ተብሎ ተጽፍዋል፤ቀጣዩ ደግሞ እንሆ!!!(ነገርን…
Articles Sports ናይጄሪያን ለማሸነፍ….ወዳጅነት ከአቅም በላይ…ዩሱፍና ፉአድ ቤተ-ዘመድ ጥየቃ 7 years ago Saied Kiar ይህንን እና ሌሎች የስፖርት ዜናዎችን ስንጽፍ ሁላችንንም የሚከነክነንን ደባሪ ድርጊት ከአእምሮአችን ሳይወጣ ነዉ!!!ማወቅም አለባችሁ ከሚልም…
Sports ዋልያ በጎረቤቶቹ ረዳትነት ይጫወታል! ዶ/ር ሙላቱ ዋልያን ይጎበኛሉ! 23ቱ ይታወቃሉ! 7 years ago Saied Kiar ጋምቢያዊዉ ዋና ዳኛ ብቻ ናቸዉ ራቅ የሚሉት…መጀመሪያ የተመደቡት ሩዋንዳ እና ኤርትራዊ ረዳት ዳኞች ናቸዉ፤አሁን ደግሞ…
Sports የኢራቅ ወጎች…!!.አዲስ ህንጻ መጥትዋል…3ት ይቀራሉ!! 7 years ago Saied Kiar በዮርዳኖስ አማን ይካሄዳል የተባለዉ ጨዋታ በሚስጥር ለተጫዋቾቹ ከተነገረ ወዲህ ብዙዎቹ ለጉዞ ዝግጅት ጨርሰዉ ነበር፤ለነገ ጥዋት…
Sports ዋልያ በ2ተኛ ቡድኑ ወደ ኬንያ ያመራል!!ፕሪሚየር ሊጉ—ቆመህ ጠብቀኝ??? 7 years ago Saied Kiar ከ20 ቀናት በኋላ ሴካፋ በኬንያ ይጀመራል፤11 ንድ አባል ሀገራት እና 3ተጋባዞች በዉድድሩ ይጠበቃሉ፤ማላዊ፤ኮትዲቫር እና ዛምቢያ…
Articles Sports ዋልያ በሴካፋ -ኬንያ- ከ20 ቀን በሁዋላ ይሳተፋል!!!ዉሳኔዉ የአሰልጣኝ ሰዉነት ነዉ! 7 years ago Saied Kiar የምስራቅ እና መካከለኛዉ አፍሪካ ዋንጫን በቅርብ ጊዜያት በተደጋጋሚ ታንዛኒያ አስተናግዳለች፤አሁን ደግሞ ተረኛዋ ኬንያ ሆናለች፤ዉድሩን የቢራ…
Sports ዋልያ ወደ ጆርዳን …..ቀኑ ተቀየረ!!”…ካልታዘልኩ አላምንም” አለች ሙሽሪት 7 years ago Saied Kiar ዛሬ ሰርግሽ ነዉ አልዋት፤እናም ጭፈራዉ ደራ…እንግዶቹም ከየቦታቸዉ መጡ፣ግን ዋናዉ ሰዉ ቀረ..ሙሽራዉ ሊከሰት አልቻለም፤ይህ ነገር ሙሽሪትን…
Sports ዳኞቹ ታወቁ!!—— አይናለም እና አንገሶም በካላባር ዳግም ተገናኙ!!መልእክቱን ግን አድርስዋል!! 7 years ago Saied Kiar ይህ በምስሉ በስተቀኝ የምታዩት መስመር ዳኛ አንገሶም ይባላል፤ደቡብ አፍሪካ ላይ ኢትዮጲያና ቡርኪናፋሶ ሲጫወቱ በመስመር ዳኝነት…