ውሃ እንድንጠጣ የሚያደርጉን 9 ትላልቅ ምክንያቶች

water

 

water(በዳንኤል አማረ ©ኢትዮጤና)

1. የሰውነት ክብደትን ለመቀነስ

ውሃ ምንም ዓይነት ቅባት(ፋት)፣ ካሎሪ፣ ካርቦሃይድሬት እና ስኳር የለውም፡፡

2. ጤናማ ልብ እንዲኖረን

በልብ ህመም የመጠቃት ዕድላችንን በ41% ይቀንሳል፡፡

3. ሃይል/ጉልበት

የፈሳሽ እጥረት/ድርቀት ጉልበትዎን በመቀማት የድካም ስሜት እንዲሰማን ያደርጋል፡፡

4. ለራስ ህመም ፈውስ

የራስ ምታት በአጭሩ/በቀላሉ በቂ የሆነ ውሃ ባለመጠጣት ሊከሰት ይችላል፡፡

5. ጤናማ ቆዳ እንዲኖረን

ቆዳዎን በማጽዳት/በማንጻት አንፀባራቂ ጤናማ ቆዳ ያጎናጽፍዎታል፡፡

6. ጥሩ እንቅስቃሴ ለማድረግ

በከፍተኛ ሁኔታ የፈሳሽ እጥረት የሚከሰት ከሆነ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎን ያስተጓጉላል፡፡

7. ለምግብ መፈጨት ችግር

ውሃ በጨጓራ ውስጥ የሚከሰት የአሲድ አለመመጣጠን ያስወግዳል፡፡

8. የካንሰር ስጋትን ለመቀነስ

በአንጀት ካንሰር የመያዝ ዕድላችንን በ45% ሲቀንስ የሽንት ፈኛ ካንሰርን በ50% ይቀንሳል፡፡

9. ሰውነትን ለማጽዳት

ውሃ በሰውነታችን ውስጥ የሚገኙ መርዛማ ነገሮችንና ቆሻሻዎችን ጠራርጐ ለማስወገድ ይጠቅማል፡፡

መልካም ጤንነት!!

ለበለጠ የጤና መረጃ ይህን ገጽ ላይክ ያድርጉ www.facebook.com/EthioTena

 

15 thoughts on “ውሃ እንድንጠጣ የሚያደርጉን 9 ትላልቅ ምክንያቶች

  1. በጠም፣እናመሰግናለን፣ግን፣ጠያቄ፣አለኝ፣እሱም፣ምድነዉ፣የጉት፣ህክምና፣በኛ፣አገር፣ደረጃ፣የት፣ልናገኝ፣እንችላለን፣በአዳድ፣ቁፅል፣እዉቀት፣ባላቸዉ፣ሀኪማች፣አትድኑም፣በመባል፣ዜጎች፣እየተቀጠፉ፣ስለሆነ፣የትመታከም፣እዳለባቸዉ፣ቢጠቁሙን፣ዘድ፣በታላቅ፣አክብሮት፣እጠይቃለሁ፣አባቴ፣የዝህ፣በሽታ፣ተጠቂ፣ስለሆነ፣አሳስቦኛል፣አፋጣኝ፣መልስ፣በትህትና፣እጠየቃለሁ፣

Leave a Reply

Your email address will not be published.