ዉለታችንን ረስታችሁዋል….የዋልያዉ ደጋፊዎች መልእክት አዘጋጅተዋል

 

ከጥቂት ደቂቃዎች በሁዋላ ወደ ኢኑጉ የሚሄደዉ ፕሌን ይነሳል፤16ት ሰዎች ዋልያዉን ለመደገፍ ይሄዳሉ፤እዛ ያሉትና አሁን የሚሄዱት ደጋፊዎች በመነጋገር ባነር አዘጋጅተዋል፤የጨዋታዉ ቀን በሳኡዲ ሰቆቃ ላይ የሚገኙትን ወገኖቸ ለማስታወስ ባነር አዘጋጅተዋል፤ ሳኡዲ በሂጅራ መነሻ ዘመን ነብዩ መሀመድ (ሰ.አ.ወ) ተከታዮቻቸዉን ሲልኩ በጥሩ ሁኔታ ማስተናገዱን የሚያስታዉስ ምስል እና ጽሁፍ ይኑረዋል፤እናም አሁን በህዝቡ ላይ እየተደረገ ያለዉን ነገርም ያወግዛል፤ያኔ የሰራንላችሁን ዉለታ ክዳችሁዋል በሚል ነዉ፤ ተጫዋቾቹም በጨዋታዎ የተወሰኑ ደቂቃዎች አልያም መጀመሪያ ላይ ለወገኖቻቸዉ መታሰቢያ አንድ ነገር ለማድረግ እንዲያደርጉም መልእክቶች እየደረሱ ነዉ!!

2 thoughts on “ዉለታችንን ረስታችሁዋል….የዋልያዉ ደጋፊዎች መልእክት አዘጋጅተዋል

  1. Endezih Aynetu wore Degmo yiberetatal. gin wore hono endayker waliawochu kechewataw befit Lewognochachew And neger madreg Alebachew. በርግጥም በስደታቸው ጊዜ እጆቿን ዘርግታ የተቀበለቻቸውን ሀገር ህዝቦች ውለታ በልታለች እና ፈጣሪ የእጇን ይስጣት !

Leave a Reply

Your email address will not be published.