አቶ ዓባይ ወልዱ የሕወሓት ሊቀመንበር ሆነው ይቀጥላሉ

Ethiopian PM, Sudan President attend TPLF Gala

MEKELE, ETHIOPIA - FEBRUARY 18: Tigray State chief Abay Woldu speaks during a ceremony marking the 39th anniversary of the establishment of the Tigrayan People's Liberation Front on February 18, 2014, in Mekele, Ethiopia. Ethiopian PM Hailemariam Desalegn and Sudanese President Omar al-Bashir joined with thousands of others at the foot of the Monument of the Martyrs in Mekelle, in Ethiopia's Tigray State to celebrate the 39th anniversary of the establishment of the Tigrayan People's Liberation Front (TPLF). (Photo by Minasse Wondimu/Anadolu Agency/Getty Images)inasse Wondimu/Anadolu Agency/Getty Images)

 

MEKELE, ETHIOPIA – FEBRUARY 18: Tigray State chief Abay Woldu speaks during a ceremony marking the 39th anniversary of the establishment of the Tigrayan People’s Liberation Front on February 18, 2014, in Mekele, Ethiopia. Ethiopian PM Hailemariam Desalegn and Sudanese President Omar al-Bashir joined with thousands of others at the foot of the Monument of the Martyrs in Mekelle, in Ethiopia’s Tigray State to celebrate the 39th anniversary of the establishment of the Tigrayan People’s Liberation Front (TPLF). (Photo by Minasse Wondimu/Anadolu Agency/Getty Images)inasse Wondimu/Anadolu Agency/Getty Images)

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 21፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ካለፈው ቅዳሜ ጀምሮ በመቀሌ ከተማ ሲካሄድ የቆየው የህዝባዊ ወያኔ ሃርነት ተግራይ/ህወሃት/ 12ኛ ድርጅታዊ ጉባኤ አቶ አባይ ወልዱን የድርጀቱ ሊቀመንበር በማድረግ መረጠ።

ጉባኤው ዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤልን ደግሞ ምክትል ሊቀመንበር በማድረግ ነው የመረጠው።

ከዚህም በተጨማሪ ጉባኤው ዛሬ ከመጠናቀቁ በፊት የድርጅቱን እና የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ አባላትን መርጦ ይፋ አድርጓል። በዚህም መሰረት፦
1. አቶ አባይ ወልዱ

2. ዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል

3. ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም

4. ወይዘሮ አዜብ መስፍን

5. አቶ ዓለም ገብረዋህድ

6. አቶ ጌታቸው አሰፋ

7. ዶክተር አዲስዓለም ባሌማ

8. ወይዘሮ ፈትለወርቅ ገብረእግዚአብሄር

9. አቶ በየነ መክሩ የህወሃት እና የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ አባላት በመሆን ተመርጠዋል።

 

ተመራጭ የህወሃት ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት

1. ዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል
2. ወ/ሮ አዜብ መስፍን
3. ወ/ሮ ፈትለወርቅ ገ/እግዚአብሄር
4. አቶ ጌታቸው አሰፋ
5. አቶ አባይ ነብሶ
6. ዶ/ር ቴድሮስ አድሓኖም
7. ወ/ሮ አረጋሽ በየነ
8. ዶ/ር አዲስአለም ባሌማ
9. አቶ በየነ ምክሩ
10. አቶ ኪሮስ ቢተው
11. ዶ/ር አብርሃም ተከስተ
12. ወ/ሮ ያለም ፀጋይ
13. ወ/ሮ ኬርያ ኢብራሂም
14. አቶ ሀዱሽ ዘነበ
15. አቶ ተወልደብርሃን ተስፋዓለም
16. አቶ ሚኪኤለ አብርሃ
17. አቶ ተወልደ ገ/ፃድቃን
18. አቶ ጎይትኦም ይብራህ
19. አቶ ጎቦዛይ ወ/አረጋይ
20. አቶ አባይ ወልዱ
21. ዶ/ር ገ/ህይወት ገ/እግዚአብሄር
22. አቶ ተስፋአለም ይሕደጐ
23. አቶ ሀጐስ ጎደፋይ
24. አቶ ዓለም ገ/ዋህድ
25. አቶ እያሱ ተስፋይ
26. አቶ ሃይለ አስፍሃ
27. አቶ አፅብሃ አረጋዊ
28. አቶ ብርሃነ ፅጋብ
29. ወ/ሮ ሙሉ ካሕሳይ
30. አቶ ብርሃነ ኪ/ማርያም
31. አቶ ዳንኤል አሰፋ
32. አቶ ጌታቸው ረዳ
33. አቶ ሃፍቱ ሀዱሽ
34. አቶ ገ/መስቀል ታረቀ
35. አ/ሮ ዘነበች ፍስሃ
36. አቶ ኢሳያስ ገ/ጊዮርጊስ
37. ወ/ሮ ኪሮስ ሃጐስ
38. አቶ ሽሻይ መረሳ
39. አቶ ብርሃነ ገ/የሱስ
40. አቶ ኢሳያስ ታደሰ
41. አቶ ነጋ በርሀ
42. አቶ ማሙ ገ/እግዚአብሄር
43. አቶ ተኽላይ ገ/መድህን
44. ወ/ሮ ቅድሳን ነጋ
45. አቶ ይትባረክ አመሃ

 

ጉባኤው በትናንትናው እለት የድርጅቱ ነባር መሪ የነበሩ ሰባት አባላቱን በክብር ከማዕከላዊ ኮሚቴ አባልነት አሰናብቷል።

በዚህም መሰረት አቶ አባይ ፀሃዬ፣ አቶ ቴዎድሮስ ሀጎስ፣ አቶ አባዲ ዘሙ፣ አቶ ጸጋዬ በርሄ፣ ወይዘሮ ሮማን ገብረስላሴ፣ አቶ ተወልደ በርሄ እና አቶ ተክለወይን አሰፋ ከድርጅቱ ማእከላዊ ኮሚቴ አባልነት በክብር እንዲሰናበቱ ተደርጓል።

ድርጅቱ ረዘም ላለ ዓመታት በአመራርነት የቆዩ አባላቶቹን በመተካካት አሰራር በአዳዲስ አማራሮች እንዲተኩ በመወሰን ነው ነባር አባላቶቹን በክብር ያሰናበተው፡፡

ጉባኤው የድርጅቱ ማእከላዊ ኮሚቴ ባቀረበው ሪፖርት ላይ በዝርዝር የተወያየ ሲሆን፥ ባለፉት ዓምስት ዓመታት የተመዘገቡ ውጤቶችንና በቀጣይ ትኩረት በሚደረግባቸው ጉዳዮች ላይም በስፋት መክሯል።

 

በአብረሃም ሀይሌ

ምንጭ፦ FBC (ፋና)

Leave a Reply

Your email address will not be published.