ሶስት ተጫዋቾች ከኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ተቀነሱ

Three Players Removed from Ethiopian National Team

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ዮሃንስ ሳህሌ ተጫዋቾችን የቀነሱት የተሰጣቸውን የዕረፍት ጊዜ ባለማክበራቸው ነው ።

ተከላካዩ ሳልሃዲን ባርጌቾ ፣ አማካዩ ናትናኤል ዘለቀ እና ራምኬል ሎግ ከዋልያዎቹ ካምፕ የተቀነሱ ተጫዋቾች ናቸው ።

ተጫዋቾቹ የቀድሞው የብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ማሪያኖ ባሬቶ ባመቻቹት እድል ፤ በመጠቀም ለፖርቹጋሉ ሲዲ ፊሬንሴ ክለብ ለመጫወት በሚያደርጉት ጥረት የሚያስፈልገውን ሂደት ለመጀመር አዲስ አበባ

ገብተው ከተፈቀደላቸው ቀን በላይ መቆየታቸው ተቀናሽ አድርጓቸዋል።

ብሄራዊ ቡድኑ ለአፍሪካ ዋንጫ እና ለቻን ውድድር በባህርዳር ከተማ ዝግጅቱን እያደረገ ይገኛል ።

Source: FBC

2 thoughts on “ሶስት ተጫዋቾች ከኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ተቀነሱ

Leave a Reply

Your email address will not be published.