የ2011 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ በትምህርት ፍኖተ-ካርታ ውይይት ምክንያት መራዘሙን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። የሚኒስቴሩ የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ወይዘሮ ሀረግ ማሞ ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት እንደገለጹት፤...
በድሬደዋ አስተዳደር ቀበሌ 01 መልካ ጀብዱ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ መስከረም 21 ቀን 2011 አ.ም ምሽት ላይ በግለሰብ ላይ የደረሰን ጉዳት ወደ ብሄር ግጭት ተለውጦ ሁከትና...
የብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ በ12ኛ ድርጅታዊ ጉባኤ ለማዕካዊ ኮሚቴ አባላት ምርጫ ባይወዳደሩ ያላቸውን 13 የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ዝርዝር ለጉባኤው አቅርቧል፡፡ይህን መነሻ ጉባኤው ውይይት እያደረገበት ሲሆን በጉባኤው ከጸደቀ...
ሁሉም የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ከጥቅምት የመጀመሪያ ሳምንት ጀምሮ ተማሪዎችን በመቀበል የማስተማር ሥራ እንደሚጀምሩ የትምህርት ሚኒስትር አስታውቋል። የከፍተኛ ትምህርት ዘርፍ ሚኒስትር ደኤታ ዶክተር ሳሙኤል ክፍሌ...
የፌደራል ጠቅላይ አቃቢ ህግ በሰኔ 16ቱ የቦንብ ጥቃት ተሳትፈዋል በሚል የተጠረጠሩ አምስት ግለሰቦች ላይ በሽብር ወንጀል ክስ መሰረተባቸው። ጠቅላይ ዓቃቢ ህግ በሽብር ወንጀል ክስ የመሰረተባቸው ጌቱ...
(በጃ አዳም) የአፄው ነገር ዛሬም አልበረደም። ፖለቲካ እየተቸበቸበበት ይገኛል። ትውልዱም በተቀደደለት መንገድ ብቻ እየተመመ ነው። አፄው ውለታ ውለው ካረፉ አንድ ክፍለ ዘመን አለፈው። ነገር ግን ሞተውም...
የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር ከግንቦት 7 ጋር በይፋ መለያየቱን የተለያዩ የሃገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። ከዚህ ጋር በተያያዘም የፓርቲው ቃል አቀባይ የሆኑት አቶ ኤፍሬም ማዴቦ ይህንን...
በአዲስ አበባ ከተማ በቅርቡ ተከስቶ በነበረው አለመረጋጋት በድምሩ የ28 ሰዎች ህይወት ማለፉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ገለጸ። የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ሜጀር ጄነራል ደግፌ በዲ...
‹‹አርበኞች ግንቦት ሰባት ንቅናቄ ከየትኛውም ጥምረት አልተለየም፡፡የተሰጠውም መግለጫ ህጋዊነት የጎደለው ነው፡፡›› የአርበኞች ግንቦት ሰባት የውጭ ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ አምሳሉ ፀጋ ‹‹የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር ከግንቦት...
ባለፈው ሳምንት ከደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግ ወደ አዲስ አበባ ይጓዝ የነበረው የኢትዮጵያ አየር መንግድ ቦይንግ 737 በረራ ቁጥር ETH858 በኬንያ የአየር ክልል ውስጥ ከNeos አየር መንገድ...
ከሳውዲ አረቢያ “ያኑብ” ወደብ ተነስታ ወደ ምፅዋ በማምራት ላይ ያለችው “መቐለ” ተብላ የምትጠራው የኢትዮጵያ መርከብ፣ በምፅዋ መልህቋን ስትጥል ከ20 አመት በሗላ የመጀመሪያዋ የኢትዮጵያ መርከብ ትሆናለች።
በሃገር ኢኮኖሚ ላይ አሻጥር በመስራት እና በኢኮኖሚ ላይ ጫና ማሣደር ወንጀል ተሣትፈዋል በሚል ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር የነበሩ 9 የሲቪል አቪዬሽን የአየር ትራፊክ ቁጥጥር ሰራተኞች ፍርድ ቤት...
በቤኔሻንጉል ጉሙዝ ክልል በተፈጠረ ግጭት የሰዎች ህይወት አለፈ። ግጭቱ የተፈጠረው በቤኔሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ዞን ኦዳ ቤልዲጉሉ ወረዳ ደላቲ የተባለች የገጠር ከተማ ነው፡፡ በግጭቱ የ10 የኦሮሚያ...
ኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ዓለም አቀፍ በረራዎችን ለማደናቀፍ የሞከሩና የአየር ትራፊክ ተቆጣጣሪ ባለሙያዎችን የስራ ማቆም አድማን ሲያስተባብሩ እና ሲመሩ ነበር ተብለው የተጠረጠሩ 9 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ።...
የመንግስት “ቪ8” መኪኖች ከዛሬ ጀምሮ ከመስክ ስራ ውጭ አገልግሎት ላይ እንደማይውሉ መንግስት አስታወቀ ********************************************************** የመንግስትን “ቪ ኤይት” ሞቶር መኪኖችን ከመስክ ስራ ውጭ አገልግሎት ላይ እንዳይውሉ ከዛሬ...
Lorem ipsum dolor sit amet,sed diam nonumy eirmod tempor invidunt ut labore et dolore magna aliquyam erat, At vero eos et accusam et justo duo dolores...