በአፍሪካ ‹‹አስታሪቂዋ ዲፕሎማት›› ተብለው በክብር ሥማቸው ይጠራሉ:: ፈረንሳይ በሚገኘው ሞንቲፕሌር ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮ ሳይንስ ትምህርታቸውን የተከታተሉት አምባሳደር ሳህለወርቅ አማርኛ፣ ፈረንሳይኛና እንግሊዝኛ ቋንቋን አቀላጥፈው መናገር ይችላሉ፡፡ አምባሳደር ሳህለወርቅ...
አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዘጠኝ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በአበረታች መድሃኒት ተጠርጥረው ምርመራ እየተካሄደባቸው መሆኑን የኢትዮጵያ የፀረ አበረታች መድሃኒት ኤጀንሲ ገለፀ። ከእነዚህም ውስጥ አምስቱ በተለያዩ ውድድሮች...
የኢትዮጵያ ሙስሊም ፈተና በ224 ደቂቃዎች በዘላለም ክብረት ክፍሉ ከኮሪደሩ ላይ ከተንጠለጠለ አምፖል በሚመጣ ብርሃን ፈገግ ብሏል፡፡ እኔም ከምሽቱ አራት ሰዓት ላይ ወደክፍሉ ስገባ ከክፍሉ አንደኛው ጫፍ...
በበእውቀቱ ስዩም አውሮፕላን መጣ እየገሰገሰ በዘፈን አንደኛ ሙሉቀን መለሰ (እስከመቸ ድረስ ጥላሁን ገሰሰ) የህዳሴው ገደል እምን ላይ ደረሰ? Lol የህዳሴውን ግድብ ወደ “ህዳሴው ገደል” ያሸጋገረውን ስምምነት...
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በስድስተኛው ሳምንት በበርካታ ውዝግቦች የተሞሉ ጨዋታዎችን ካሳየን እና ከጨዋታዎቹም በኋላ የኢትዮጵያ ቡናን ጋዜጣዊ መግለጫ ጨምሮ ጥቂት የማይባሉ አነጋጋሪ ጉዳዮችን ካስተናገደ በኋላ በውጥረት መንፈስ...
የዳኝነት ውዝግብ፣ ኩንጉፉ… ያሳየው ፍልሚያ በደደቢት አሸናፊነት ተጠናቋል ደደቢት በ2000ቹ መጀመሪያ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን ከተቀላቀለ ጀምሮ ለሊጉ ዋንጫ ተፎካካሪ ከመሆኑ፣ በአፍሪካ ውድድሮች ላይም በተደጋጋሚ መሳታፍ...
ኡጋንዳ የውድድሩ ምንጊዜም ኃያል ናት ውድድሩ በሶስት ከተሞች ይካሄዳል በሱፐር ስፖርት ይተላለፋል ኤርትራ አትሳተፍም የሁለቱ ሱዳኖች ፍልሚያ ይጠበቃል የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ ሀገራት ዓመታዊ የእግር ኳስ...
በሩሲያ ለሚካሄደው የ2018ቱ የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የኮንጎ ብራዛቪል አቻውን አስተናግዶ ሽንፈት አጋጥሞታል፡፡ ቀጣዩ ዘገባ የአዲስ አበባ ስታዲየሙን ጨዋታ ለመቃኘት ይሞክራል፡፡ ባለሜዳዎቹ ዋልያዎቹ በቅድመ-ማጣሪያው...
የማለፍ የጠበበ እድል ይዞ ወደሜዳ የገባው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በተጋጣሚው ላይ አስደናቂ ድል በማስመዝገብ እና የደርሶ መልስ ፍልሚያውን በድል በመወጣት በሀገር ውስጥ ሊጎች የሚጫወቱ ተጨዋቾችን ለሚያሳትፈው...
የአምበር የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ወደ ግማሽ ፍፃሜው ሲቃረብ የሁለቱም ምድቦች ጨዋታዎች ተጠናቀው አራቱ አላፊ ቡድኖች ተለይተዋል፡፡ ቀጣዩ ዘገባ ባለፉት ቀናት የተደረጉትን የሁለቱንም ምድቦች ጨዋታዎች ይቃኛል፡፡...
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ህገ መንግስታዊ ስርዓቱን በሃይል ለመናድ የሚንቀሳቀሰውን አሸባሪው ግንቦት ሰባት ድርጅትን ድግፈዋል በሚል የተጠረጠሩ ሁለት ግለሰቦች ዛሬ ክስ ተመሰረተባቸው። ተከሳሾቹ ይላቅ...
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 6፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አዲሱን ዓመትና የሁለተኛው የእድገትና ትራንስፎርሜሽን ዘመን መጀመርን ተከትሎ ለ238 ታራሚዎች ይቅርታ ተደረገ። የፍትህ ሚንስትሩ አቶ ጌታቸው አምባዬ ይቅርታ ከተደረገላቸው ታራሚዎች በእነ...
አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 2 ፣ 2007 (ኤፍ ቢ ሲ) የፍትህ ሚኒስቴር በጥብቅና ሙያ የሚተዳደሩት አቶ ተማም አባቡልጉ አባዲኮን ከስነ ምግባር ጋር በተያያዘ ለ1 አመት ከሰባት...
የሎዛን አትሌቲስማ ሚቲንግ 40ኛ ዓመቱን በሚያከብርበት የዳይመንድ ሊግ ውድድር ላይ በለንደን ኦሊምፒክ የወርቅ ሜዳልያ አሸናፊ የሆኑ አስር አትሌቶች እንዲሁም ሰባት የዓለም ሻምፒዮኖች የሚሳተፉ ሲሆን ኢትዮጵያውያን አትሌቶችም በወንዶች 800ሜ. እና...
ቅዳሜ ሰኔ 27/2007 በሚደረገው የአሬቫ ፓሪስ ዳይመንድ ሊግ ውድድር ላይ በጉጉት ከሚጠበቁት ፉክክሮች ዋነኛው ገንዘቤ ዲባባ እና አልማዝ አያና አንድ ላይ የሚሮጡበት የሴቶች 5000ሜ. መሆኑን የውድድሩ አዘጋጆች...
በአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ የሚመራው አዲሱ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለ2017ቱ የአፍሪካ ዋንጫ እና ለ2016ቱ የቻን ውድድር ላይ ለመገኘት ለሚያደርጋቸው የማጣሪያ ጨዋታዎች ዝግጅቱን ከጀመረ ቀናት ተቆጥረዋል፡፡ በዋልያዎቹ አለቅነታቸው...