የ2009 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሰባተኛ ሳምንት ጨዋታዎችን አድርጓል፡፡ በዚህ ሳምንት ከፍተኛ ግምት የተሰጠው ጨዋታ መሪው ቅዱስ ጊዮርጊስ ተስተካካይ ጨዋታ እያለው አምስተኛ ደረጃ ላይ የነበረው ወላይታ ድቻን...
በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የአትሌቲክስ ስፖርት የስኬት ታሪክ ከአበበ ቢቂላ እና ማሞ ወልዴ በኋላ ብዙ የተባለለት፤ ከእርሱ በኋላ የመጡት እንደ ሀይሌ ገብረስላሴ እና ቀነኒሳ በቀለን የመሳሰሉ ስኬታማ...
በ2009 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አምስተኛ ሳምንት ሁለት ከፍተኛ ግምት የተሰጣው ጨዋታዎች አዲስ አበባ ላይ ተደርገው ነበር፡፡ እነዚህም ባልተጠበቀ ሁኔታ በወራጅ ቀጠና ውስጥ የተገኘው ኢትዮጵያ ቡና በሊጉ...
ፈይሳ ሌሊሳ ከሪዮ ኦሊምፒክ የብር ሜዳልያ ድሉ በኋላ ለመጀመሪያ ግዜ በተሳተፈበት ውድድር አራተኛ ሆኖ አጠናቋል በሳምንቱ መጨረሻ በዓለም ዙሪያ ከተከናወኑት የተለያዩ የሩጫ ውድድሮች መካከል በዓለም አቀፉ...
የ2017 አይ.ኤ.ኤ.ኤፍ ዳይመንድ ሊግ ውድድር የገንዘብ ሽልማት መጠኑ ከፍ ብሎ እና በውድድሩ ሂደት ላይ የተወሰነ ለውጥ ተደርጎ እንደሚካሄድ ዓለም አቀፉ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማሕበር ይፋ አድርጓል፡፡ እ.አ.አ....
በሳምንቱ መጨረሻ በተለያዩ የዓለማችን ክፍሎች በተከናወኑ የጎዳና እና የአገር አቋራጭ ውድድሮች ላይ ተሳታፊ ከነበሩት ኢትዮጵያውን አትሌቶች መካከል የማነ ፀጋዬ በጃፓን የፉኩካ ማራቶን፣ ገለቴ ቡርቃ በስፔን የክሮስ...
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በበሕር ዳር ከተማ ባካሄደው 10ኛው የኢትዮጵያ ግማሽ ማራቶን ውድድር የኦሊምፒክ የነሐስ ሜዳልያ ባለቤቱ ታምራት ቶላ በወንዶች ታደለች በቀለ በሴቶች አሸናፊ ሆነዋል፡፡ በሴቶቹ ፉክክር...
ዓለም አቀፉ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማሕበር በየዓመቱ የሚያካሂደው የኮከብ አትሌቶች ምርጫ በሞናኮ ሞንቴ ካርሎ በተዘጋጀ የሽልማት ስነስርዓት ይፋ ሲደረግ በሴቶች ኢትዮጵያዊቷ የረጅም ርቀት ኮከብ አልማዝ አያና በወንዶች...
በ2009 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሶስተኛ ሳምንት ከፍተኛ ግምት የተሰጠው ጨዋታ ሁለቱ የአፍሪካ መድረክ ተሳታፊዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ እና መከላከያ ያደረጉት ነበር፡፡ ቅዱስ ጊዮርስ ሁለቱንም ጨዋታዎቹን አሸንፎ፣ መከላከያ...
በመጀመሪያው ሳምንት ደደቢት እና ኢትዮጵያ ቡናን ያገናኘው የአዲሱ የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውድድር በሁለተኛው ሳምንት ደግሞ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ደደቢትን በማገናኘት ጅማሮውን አጡዟል፡፡ በሀገሪቱ ታላላቅ...
የዘንድሮው ውድድር በሁለቱም ፆታዎች መቀመጫቸውን ከዋና ከተማዋ ውጭ ያደረጉ አትሌቶች ያሸነፉበት ሲሆን የወንዶቹ ፉክክርም በ16 ዓመት ታሪክ ኬንያዊ አትሌት ሊያሸንፍ እጅጉን የተቃረበበት ነበር ከአፍሪካ ከፍተኛ ቁጥር...
ኢትዮጵያ ቡና ከደደቢት የሚያደርጉት ጨዋታ ሁልጊዜም ጎሎች፣ ማራኪ እንቅስቃሴ፣ ቀይ ካርዶች፣ አስደናቂ የግል ብቃቶች፣ አወዛጋቢ ሁነቶች የሚታዩበት በክስተቶች የተሞላ ፍልሚያ ነው፡፡ ኢትዮጵያ ቡና በ2003 ሻምፒዮን ሲሆን...
ኢትዮጵያዊቷ ሰንበሬ ተፈሪ በስፔን ቡርጎስ በተካሄደው ክሮስ ደ አታፑኤርካ አገር አቋራጭ ውድድር የ8 ኪ.ሜ. የሴቶች ፉክክር አሸናፊ ስትሆን ባህሬይንን የወከለው ትውልደ ኢትዮጵያዊው አወቀ አያሌው የወንዶቹን የ9...
የ2009 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አጠገባችን ደርሷል፡፡ ከወራት እረፍት፣ የቅድመ-ውድድር ዘመን ዝግጅት እና የአቋም መለኪያ ጨዋታዎች በኋላ ተሳታፊዎቹ ክለቦች የተለያዩ ዓላማዎችን ይዘው ውድድሩን ሊጀምሩ ተቃርበዋል፡፡...
ደቡብ አፍሪካዊው ቫን ኒከርክም በወንዶች ከመጨረሻዎቹ ሶስት ዕጩዎች ተርታ ገብቷል ዓለም አቀፉ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማሕበር በየዓመቱ በሚያካሂደው የኮከብ አትሌቶች ምርጫ በ2016 ዓ.ም. ባሳዩት ድንቅ ብቃት መሰረት...
በየዓመቱ በኖቬምበር ወር የመጀመሪያው ዕሁድ በሚከናወነው የቲሲሰኤስ ኒው ዮርክ ሲቲ ማራቶን የዘንድሮ ፉክክር በሁለቱም ፆታዎች ሰባት ኢትዮያውያን አትሌቶች የሚሳተፉ ሲሆን የአሸናፊነቱ የቅድሚያ ግምት ለኬንያውያን ተሰጥቷል፡፡ በዘንድሮው...
ማሚቱ ዳስካ እና ሮዛ ደረጀ በሳምንቱ መጨረሻ በተካሄዱትና የዓለም አቀፉ አትሌቲክስ ፌዴሬሽኞች ማሕበር የወርቅ ደረጃ ባላቸው የፍራንክፈርት እና ሻንግሀይ የማራቶን ውድድሮች የሴቶቹን ፉክክር በበላይነት ጨርሰዋል፡፡ በጀርመን...
ኢትዮጵያዊቷ ታላቅ አትሌት ጥሩነሽ ዲባባ በእንግሊዝ ፖርትስማውዝ ለመጀመሪያ ግዜ በተሳተፈችበት የ10 ማይል ውድድር የሀገሯ ልጅ ሰንበሬ ተፈሪን በሁለተኝነት አስከትላ በመግባት የ2016 ዓ.ም. የውድድር ተሳትፎዋን በድል ዘግታለች፡፡...
በወንዶቹ ፉክክር ኬንያዊው ፊሊሞን ሮኖ ሲያሸንፍ ኢትዮጵያዊው ሰቦቃ ዲባባ ሁለተኛ ወጥቷል የግሪክ እና ካናዳ የሕዝብ መዝሙር ከተዘመረ በኋላ በተጀመረው 27ኛው የስኮቲያ ባንክ ቶሮንቶ ዋተርፍሮንት ማራቶን ውድድር...
ኬንያዊው ዳንኤል ዋንጂሩ የቦታውን ሪኮርድ በመስበር የወንዶቹን ፉክክር በበላይነት አጠናቋል በሆላንድ አመስተርዳም በተከናወነው የቲሲሰኤስ አመስተርዳም ማራቶን ኢትዮጵያዊቷ መሰለች መልካሙ የሴቶቹን ፉክክር 2 ሰዓት ከ23 ደቂቃ ከ21...