የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ጁነዲን ባሻ ምስራቅ እና መከካከለኛው አፍሪካን በመወከል ለካፍ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባልነት ይወዳደራሉ ጉባኤው የኢሳ ሃያቱ እና አህመድ አህመድ የፕሬዝዳንትነት...
በ18ኛው ሳምንት የተከናወኑት የሊጉ ጨዋታዎች 7 ጎሎች ብቻ የተቆጠሩባቸው ሆነው አልፈዋል፡፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ ባልተሳተፈበት ሳምንትም የደረጃ መሪነቱን አልተነጠቀም ፋሲል ከተማ በሁለተኛው ዙር ያከናወናቸውን 3 ጨዋታዎች በሙሉ...
ቲፒ ማዜምቤ ዘንድሮም ከውድድሩ በግዜ የመሰናበት ስጋት ተደቅኖበታል በ2017 የካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ የመጀመሪያ ዙር የደርሶ መልስ ግጥሚያ ከሪፐብሊክ ኦፍ ኮንጎው ክለብ ኤሲ ሊኦፓርድስ ጋር የተደለደለው ቅዱስ...
ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጋር በመተባበር ዘንድሮ ለ14ኛ ግዜ ‹‹ስለምትችል›› በሚል መሪ ቃል ባካሄደው ቅድሚያ ለሴቶች የ5 ኪ.ሜ. የጎዳና ላይ ሩጫ አትሌት ደጊቱ አዝመራው...
ኤሲ ሊዮፓርድስ ከካሜሮኑን ዩኤስ ኤም ዴሉም ጋር 2ለ2 ቢለያይም ከሜዳውጭ ባገባ በሚለው ህግ ወደዚህኛው ዙር አልፏል ወደ ወሳኙ የምድብ ድልድል ለመግባት የሚደረገው የደርሶ መልስ ጨዋታ አሸናፊ...
የሳምንቱ ጨዋታዎች በአማካይ 3 ጎሎች የተቆጠረባቸው ሲሆኑ ከአንዱ በስተቀር በሙሉ በመሸናነፍ ተጠናቀዋል ሲዳማ ቡና ደረጃውን ወደ ሁለተኝነት ከፍ አድርጓል ኢትዮጵያ ቡና ከአሰልጣኝ ለውጡ በኋላ ያለመሸነፍ ጉዞውን...
ቅ/ጊዮርጊስ፣ ሀዋሳ ከተማ እና ሲዳማ ቡና ከሜዳቸው ውጭ ድልን ተቀዳጅተዋል አዲስ አበባ ስታዲየም ላይ የተከናወኑ አራት ጨዋታዎች ያለ ጎል ተጠናቀዋል ከሶስት ሳምንታት እረፍት በኋላ የተጀመረው የ2009...
ወርልድ ማራቶን ሜጀርስ በመባል ከሚታወቁት የዓለማችን ስድስት ታላላቅ የማራቶን ፉክክሮች አንዱ በሆነው የቶኪዮ ማራቶን የ2017 ውድድር ዊልሰን ኪፕሳንግ በወንዶች እና ሳራህ ቼፕቺርቺር በሴቶች ከኬንያ አሸናፊ ሲሆኑ...
የ20ኛው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር ዘመን የመጀመሪያ ዙር ህዳር 3/2009 ዓ.ም ተጀምረው ጥር 28/2009 ዓ.ም በተጠናቀቁት 120 ጨዋታዎች መጠናቀቁ ይታወቃል፡፡ በመጀመሪያው ዙር የውድድር ቆይታ 454 ቢጫ...
ከኢትዮጵያ ፀጋዬ ከበደ እና ታደሰ ቶላ በወንዶች ብርሀኔ ዲባባ፣ አማኔ ጎበና እና አማኔ በሪሶ በሴቶች ለአሸናፊነቱ ከሚፎካከሩት ተጠባቂ አትሌቶች መካከል ናቸው፡፡ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር የፊታችን ቅዳሜ...
ሁለቱም ክለቦች ወደ ቀጣዩ ዙር ለማለፍ አቻ ውጤት በቂያቸው ነው መከላከያ ለመልሱ ግጥሚያ ባለፈው ረቡዕ ወደ ካሜሮን ተጉዟል ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኮትዲ ኦር ሀዋሳ ላይ የእሁዱን ጨዋታ በመጠባበቅ ላይ ይገኛሉ ኢትዮጵያን በአህጉራዊው የ2017 የክለቦች ውድድሮች (ቶታል የአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ እና ቶታል የኮንፌዴሬሽን ዋንጫ) ላይ ወክለው እየተወዳደሩ የሚገኙት የቅዱስ ጊዮርጊስ እና...
ተከላካዩ አዲሱ ተስፋዬ የቡድኑን ብቸኛ እና የማሸነፊያ ጎል አስቆጥሯል መከላከያ በሜዳው ጎል አለማስተናገዱ ወደ ቀጣዩ ዙር የማለፍ ዕድሉን ያሰፋዋል በቶታል የአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የቅድመ ማጣሪያ የመጀመሪያ...
ለመጀመሪያ ግዜ በተደረገው የ8 ኪ.ሜ. ሪሌ ውድድር ኦሮሚያ ክልል አሸናፊ ሆኗል የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በዛሬው ዕለት ባከናወነው 34ኛው የጃን ሜዳ ኢንተርናሽናል አገር አቋራጭ ውድድር በወጣት ሴቶች 6ኪ.ሜ....
ሳላዲን ሰኢድ በጨዋታው የተቆጠሩትን ሁለት ጎሎች በስሙ አስመዝግቧል፡፡ ከሀገር ውጭ ያከናወነውን የመጀመሪያ ጨዋታ ማሸነፉ ወደ ቀጣዩ ዙር ለማለፍ ሰፊ እድል አስጨብጦታል፡፡ የ2008 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግን...
ኬንያዊቷ ፔሬስ ጄፕቺርቺር የርቀቱን የዓለም ሪኮርድን ሰብራለች በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች አቡ ዳቢ ከተማ በየዓመቱ የሚከናወነው የራክ ግማሽ ማራቶን ዛሬ ማለዳ ላይ ለ11ኛ ግዜ ሲካሄድ ኬንያዊቷ ፔሬስ...
ቅዱስ ጊዮርጊስ በአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ በተከታታይ ለሶተኛ ጊዜ ይሳተፋል መከላከያ በአራት አመታት ለሶስተኛ ጊዜ የኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ተሳትፎን ያደርጋል በዘንድሮው የካፍ የክለቦች ውድድር ላይ አዳዲስ መሻሻሎችም ተደርገዋል...
ትላንት ምሽት በስፔን ሳባዴል በተከናወነው የኢንተርናሽናል አትሌቲክስ ሚቲንግ ካታሎኒያ የ2000ሜ. የቤት ውስጥ ውድድር ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ገንዘቤ ዲባባ በሮማኒያዊቷ ጋብሬላ ዛቦ ከተያዘ 19 ዓመት ያለፈውን ሪኮርድ ለማሻሻል...
የአትሌቲክስ ስፖርት አስተዳዳሪ አካል የሆነው ዓለም አቀፉ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማሕበር በትላንትናው ዕለት ዋና ፅሕፈት ቤቱ በሚገኝበት ሞናኮ ባደረገው 208ኛው የካውንስ ስብሰባ የአትሌቶች ዜግነት የመቀየር ጉዳይ ለግዜው...
ጥር 30/2009 ምሽት በስፔን ሳባዴል በሚካሄደው የኢንተርናሽናል አትሌቲክስ ሚቲንግ ካታሎኒያ የቤት ውስጥ ውድድር በሁለቱም ፆታዎች በተለያዩ ርቀቶች ከሚፎካከሩት ተወዳዳሪዎች መካከል ኢትዮጵያውያን አትሌቶችም የሚገኙበት ሲሆን ገንዘቤ ዲባባ...
በሳምንቱ የሊግ ጨዋታዎች በሙሉ በትራፊክ አደጋ ህይዎታቸውን ላጡ ሰዎች የአንድ ደቂቃ የህሊና ጸሎት ተደርጓል ኢትዮጵያ ቡና ዋና አሰልጣኙን ኔቡሳ ቩቼቪችን ካሰናበተ በኋላ አንደኛውን ዙር ያለሽንፈት አጠናቋል (በ4 ድል እና 2 አቻ) ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሀዋሳ ከተማን 2ለ0 በመርታት የዓመቱ ሁለተኛ ድሉን አስመዝግቧል ጅማ አባቡና በአሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ እየተመራ ለመጀመሪያ ግዜ አሸንፏል የሊጉ ደካማ ተካላካይ ባለቤት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሁንም ጎሎችን በቀላሉ ማስተናገዱን ቀጥሏል የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 15ኛ ሳምንት የአንደኛው ዙር ውድድር የማጠቃለያ ጨዋታዎች የተከናወኑበት እንደመሆኑ አብዛኛዎቹ ክለቦች በውድድር ዓመቱ አጋማሽ የነበራቸውን ደካማ...