ዋልያዉ በቤተ-መንግስት 20ሺ በር ተሸልምዋል፤ይህ ነገር ቡድኑ ካስገኘዉ ዉጤት አንጻር ሲታይ እጀጉን አነስተኛ ነዉ፤ተጫዋቾቹም በዚህ ነገር ቅሬታ ገብትዋቸዋል፤ይብስ ብሎ በነጋታዉ በፋና ሬድዮ..ተጫዋቾቹ በሽልማቱ ደስተኞች ናቸዉ..መባሉ ሀዘናቸዉን...
ሀምሌ 2001 ላይ ከ2ት አመቱ ንትርክ በሁዋላ ፌዴሬሽኑን ሲረከቡ 11 ነበሩ፤ጥቂትም ሳይቖይ አንዱ አባል እስር ቤት ገቡና 10 ሆኑ፤2ቱ ደሞ በጭራሽ ብቅም ብለዉ አያቁም፤8ት አልሆኑም ታድያ…እንግዲህ...
ቦታዉ እዚህ እኛ ሰፈር ቄራ አከባቢ ነዉ፤የጎፋ ገብርኤል ቤተ ክርስትያን ዉስጥ ነዉ ነገርየዉ የታቀደዉ፤ርእሱ ዋልያዉን ለናይጄሪያ ጨዋታ በዝማሬና ጸሎት ማጀብ—እንዲያሸንፍ መጸለይ ነዉ፤የናይጄሪያ ሴኔት ፕሬዝዳንት አረንጓዴዉን ንስር...
ቤተልሄም አበበ የ19 አመት ወጣት ነበረች፤ከ2003 ጀምሮ ድሬዳዋ ከነማ የሴቶች ቡድን ዉስጥ በአማካይ ቦታ ተጫዉታለች፤አሰልጣኝዋ መሰረት ማኔን ጨምሮ ስትጫወት ያይዋት የኤደን ትክክለኛ ምትክ ትሆናለች የሚል ተስፋ...
በ29ኛ የአፍሪካ ዋንጫ የኢትዮጲያና ዛምቢያን ታሪካዊ ጨዋታ ተከትሎ ካፍ ኢትዮጲያ ላይ ቅጣት ጥልዋል፤10ሺ የአሜሪካን ዶላር!!!ይህንን የሰማ አድማጭ በቪ.ኦ.ኤ የአማርኛዉ ድምጽ ራድዮ ላይ አንድ አስተያየት ይሰጣል፤በርግጥም ንቀት...
[HQ EBS Version] 2014 World Cup Qualifier – Ethiopia vs Central Africa Republic – Second Half | September 07, 2013
[HQ EBS Version] 2014 World Cup Qualifier – Ethiopia vs Central Africa Republic – First Half | September 07, 2013