አኝህ ሰዉ በብዙ ነገር ይለያሉ፤ጊታር ይዘዉ ሲዘፍኑ አይቼ ገርሞኛል፤ደቡብ አፍሪካ ላይ ቡድኑ በናይጄሪያ 2-0 ተሸንፎ ከዉድድሩ ሲወጣ ስልክ ደዉለዉ ከ40 ደቂቃ በላይ እኔና ተጫዋቾቹን ሲያናግሩ ከምርም...
ናይጄሪያዎች ሆቴላቸዉን አምሰዉ ነዉ የወጡት፤የሆቴል ጉዳይ ለፊፋ ሪፖርት ስለማይደረግ እንጂ በጥም በጥብጠዋል፤ነገሩ ወዲህ ነዉ፤ሳሮ-ማሪያ የተባለዉን ቦሌ መድሀኒአለም አከባቢ የሚገኘዉን ሆቴል 40ያህል የቡድኑ አባላት ተከራይተዉ ቅዳሜና እሁድን...
አዲስ አበባ ዛሬ ጻጥ ረጭ ብላ ዉላለች፤ትላንት የቡድኑን ማልያ ያለበሰ ሰዉ ትራፊክ አልያም ፖሊስ ብቻ ነበር፤ዛሬ ግን አንዳንዶች ብቻ ነበሩ መለያዉን የለበሱት..ስሜቶቹ ተንፈስ ያሉ ይመስላል፤ ትላንት...
በአሁኑ ደቂቃ ብዙ ስልኮችን እያስተናገድኩ ነዉ፤ከስልኮቹ ዳዋዮች ጀርባ ደሞ ብዙ ጭፋራዎች አሉ፤መላዉ ኢትዮጲያ በደስታ ሲቃ አስፋልት ላይ ወጥቶ እየጨፈረ ነዉ፤የትላንቱ የሳላሀዲን ጎል ጸደቀ!!ፊፋም ነገሩን ተቀበለ..ጨዋታዎ 2-2...
አረንጓዴ ዋልያ… እንሆ ቀኑ ደርስዋል፤ዛሬ ቀኑ ራሱ የሚያልፍ አይመስልም፤የህዝቡ ስሜት ተሰቅሎ ተሰቅሎ ላመዉረድ ያለተዘጋጀበት ሁኔታ ነዉ ያለዉ ሎ!!!በዋልያዉ ዙሪያ ትላንት ምሽቱን አንድ ያልተሰማ አዲስ ዜና ብቅ...
ቀደም ብዮ የማሪዋና ምስል ስላለዉ የኢትዮጲያ ቡድን አርማ ነግሬያችሁ ነበር፤አዲስ አበባ የሚገኙ ሬድዮዎች ሳይቀሩ ይህንን ነገር አወገዙ፤በነገራችን ላይ ከ2ት ሳምንት በፊት ይህንን ነገር አስተዉሎ የነገረኝ ባልደረባዮ...
ጥዋት 12 ሰአት እንገባለን ብለዉ ተናገሩ፤አስከ 1 ሰአት ብቅም አላለም ቻርተር አይሮፕላኑ –ደብዛዉ አልተገኘም፤2 ሰአት ከናይጄሪያ ፌዴሬሽን ተደዉሎ በቃ 3 ሰአት ላይ ይገባሉ ተባለ፤3ትም ላይ የሉም!!4...
ዋልያዉ ዛሬ የትሬኒንግ ሰአቱን ቀይርዋል፤ጥዋት ላይ መግለጫ ስለነበር ነዉ ፕሮግራሙ የተለወጠዉ፤አሰልጣኙ ሰዉነት ቢሻዉና አምበሉ ደጉ ደበበ ነበሩ የተናገሩት…እንደተለመደዉ እንዴት እንደሚጫወቱ አሰልጣኙ ግልጽ አላደረጉም፤ለማሸነፍ ነዉ የምንገባዉ ግን...
ከአቡጃ ደጋፊዎች ይመጣሉ ሲባል ሰማንና ገረመን ካላችሁ ተሸዉዳችሁዋል…እነሱ እኮ በአይሮፕላን ለዛዉም የሀገሪቱ መሪ ከፍሎላቸዉ ነዉ የሚመጡት… የአዳማዎች/ናዝሬቶቹ የዋልያ ደጋፊዎች ግነ ለዋልያዉ ክብር ሲሉ 100ኪ.ሜትር በእግር ተጉዘዉ...
አሚን አስካር ያልተጫወተበት ቦታ በረኛ ብቻ ነዉ፤አሁን በኖርዌይ ሁለተኛዉ ትልቅ ቡድን የሚጫወተዉ በአመካይ አጥቂ ቦታ ነዉ፤”እኔ ለትዉልድ ሀገሬ ቡድን መጥቀም እፈልጋልሁ..በአለም ዋንጫ አልፌም መጫወት ለኢትዮጲያ ማገልገል...
ዛሬ ልምምዱ ዋናዉን ጨዋታ ይመስል ነበር፤እርስ በርስ ጨዋታዉ በዋልያዉ አማካይ ክፍል ላይ ለዉጥ እንደሚኖር ጠቋሚ ሁንዋል፤አዲስ ህንጻ በተጠባባቂ ቡድኑ ዉስጥ ነበር የተጫወተዉ..የዋልያዉ አማካይ ክፍል በአዳነ ግርማና...
የመብራት ሀይል ጎፋ አከባቢ ሜዳ ከዚህ ቀደም ይህን ያህል ወሳኝ ጨዋታ ያለዉ ቡድን ልምምድ አልሰራበትም፤ልምምዱ ከተጀመረ 3ት ሳምንት ያህል ገፍትዋል፤በቀን 2ት ጊዜ የነበረዉ ልምምድ ከ4ት ቀናት...
እሁድ ጥዋት ላይ አዲስ አበባ ገቡ፤የተያዘላቸዉ ግዮን ሆቴልን አልወደዱትም፤አሮጌ ነዉ..በዛ ላይ ለእግራችን ጥሩ ማሳረፊያ አይሆንም ብለዉ ወደ ቸርችል ሆቴል ሄዱ፤ልብ በሉ ጨዋታዉ 10 ሰአት ሊደረግ ነዉ...
This weekend in football is another international fixture fiesta, as club football takes a back seat to the games that matter the most, the ones where...
አቶ ተካ አስፋዉ በአፍሪካ ዋንጫዉ የቡድን መሪ ነበሩ፤ለተጫዋቾች ጥያቔ ፈጣን መልስ ለመስጠት ከማንም ቀድመዉም ይገኙ ነበር፤ተጫዋቾቹም ከማንም በፊት እኝህን ሰዉ መልስ እንደሚሰጥዋቸዉ እምነት አላቸዉ፤ከ2ት ሳምንት በፊት...