ይህ ነገር እዉን ሊሆን ጥቂት ነገሮች መሳካት ይቀራቸዋል፤በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ዋልያዉ በ3ት ቻርተር አይሮፕላን በሚጓዙ ደጋፊዎች ከሜዳዉ ዉጭ ሊደገፍ ጫፍ ደርስዋል፤እያንዳንዳቸዉ 500ሰዎችን መያዝ የሚችሉ 3ት ፕሌኖችን...
በኢትዮጲያ የናይጄሪያ አምባሳደር ፖሎ ሎሎ ዋልያዉ በካላባር በሚገባ እንደሚስተናገድ ተናገሩ፤ሰዉየዉ ዛሬ ለኢ.ቢ.ኤሱ የስፖርት ጋዜጠኛ ፍስሀ ይድነቃቸዉ እንደገለጹት ዋልያዉ በካላባር ሊያሳስበዉ የሚገባ ነገር እንደሌለ ከእንጀራ በስተቀር ሁሉም...
የ22 አመቱ አጥቂ ከፊንላንድ አዲስ አበባ ገብትዋል፤የፊንላድ ሊግ አሁን ፍጻሜ አግኝትዋል፤ለበረዶ ጊዜዉን ትቶ ተጨዋቹም ዋልያዉን ዛሬ ይቀላቀላል ተብሎ ይጠበቀል፤ፉአድ ኢብራሂም በአፍሪካ ዋንጫዉ ቡድን ዉስጥ ተካቶ ጥቂት...
ቀኑ እየተቃረበ ነዉ፤ ዋልያዉ በካላባር እንደሚያሸንፍ ተስፋ አለ፤የመጀመሪያዉ ጨዋታ ያህል ባይሆንም ጉጉቱ ጨምርዋል፤1500 የሚሆኑ ኢትዮጲያዉያን ደጋፊዎችን ወደ ካላባር ለመዉስድ እንቅስቃሴዎች ተጀምርዋል፤አስተባባሪዎቹ የሸገር ኤፍ ኤም ታዲያሥ አዲስ...
“ከታሪክ መማር የማይፈልግ ሰዉ ታሪካዊ ስህተትን ለመድገም የተረገመ ነዉ” በሰኢድ ኪያር እንደመግቢያ… አሁን ሰማይ የተሰቀሉ ስሜቶች ቀዝቅዘዋል፤በጭፍን ዋልያዉን ከማሞገስና ከመስቀል በእዉነታዎች ላይ መወያየት ተጀምርዋል፤በመጀመሪያዉ ጎን ደግሞ...
It’s been twelve days since the Ethiopian national team played the first leg of the world cup qualifier final playoff. The game which had started so...
የወዳጅነት ጨዋታ ለመልሱ ጨዋታ ያስፈልጋል በሚል ሲነገር ቆይቶ አሁን መገኘቱ ተረጋግጥዋል፤ከጨዋታዊ 5 ቀን በፊት ከካሜሮን አቻዉ ጋር ነዉ ዋልያዉ የሚጫወተዉ(novemeber 12)…ለጨዋታ ከሄደ በሁዋላ አየሩን እንዲለምድ ተብሎ...
ለካላባሩ የመልስ ጨዋታ ዝግጅቱ ሰኞ ተጀምርዋል፤በአዲስ አበባ ስታድየም ነዉ ዝግጀቱ…ሰኞ 4ት የሳንጆርጅ ተጫዋቾ መጥተዉ ከሌሎቹ ጋሩ ቀላል ልምምድ ሰሩ፤የተቀሩት እሁድ ስለተጫወቱ እረፍት ላይ ነበሩ፤ትላንት በተካሄደዉ ልምምድ...
ሞ ኢብራሂም የተባለዉ ልጥጥ ሀብታም በየአመቱ የአፍሪካ ጥሩ ሰሪ መሪዎችን በመሸለም ይታወቃል፤ሞ ፋዉንዴሽን የተባለዉ የእርዳታ ድርጅቱ ከዚህ በፊት እንደ ማንዴላ እና መሰል መሪዎችን በመሸለም ይታወቃል፤ለምሳሌ አንዴ...
ይህ ከዋሊድ አታ የስዊድኑ ሂልስነቦርግ ተከላካይ ለTeam Ethiopia የfacebook pageየተላከ ደብዳቤ ነዉ፤ተጫዋቹ በዩሮፓ ሊግ እና ቻምፕዮንስ ሊግ ተጫዉትዋል፤ለዋልያዉም ለመጫወት ፍላጎቱን የገለፀዉ ከናይጄሪያ ጨዋታ በፊት ቢሆንም ከዋልያ...
ኢንተርናሽናልና ጊዮርጊስ ከ10 አመት በሁዋላ ተለያዩ!!!! 11ከ30 አከባቢ ጨዋታዉ ተጀመረ፤8 ደቂቃዎች እንዳለፋ አበባዉ ቡታቆ እና የመከላከያዉ አጥቂ ማናዬ ፋንቱ ተያያዙ..አንድ ኳስ ላይ ጥፋት ሰርቶብኛል በሚል አበባዉ...
“በ1980ዎቹ መጀመሪያ ጊዮርጊስ የዜማ መጠሪያው ‹‹ ሳንጆርጅ አንበሳ›› የሚል ሲሆን መቻል ደግሞ መሪ ዜማ መጠሪያው ‹‹ነመኛታ›› የሚል ነበር፡፡ መቻል ሲጫወት ከውጪ ያለ ተመልካች በዝማሬያቸው ውጤቱን መለየት...
ከኦሎምፒክ እና አለም ሻምፕዮኖች መልስ የድል ዜማዎች የተለመዱ ናቸዉ፤እግር ኳሱ ግን በብሶት ዜማዎች ሲታሽ ቆይቶ አሁን ቀን ወጥቶለታል፤መስፍን የተባለ ዘፋኝ “መቼ ይሆን…”በሚለዉ ዘፈኑ የብሶቱን ጣሪያ ነክቶታል፤”ይድነቃቸዉ...
የመልሱ ጨዋታ እንደመጀመሪያዉ በሞቅታ ባይጠበቀም በመንታ ስሜቶች መሀል ቀኑ እየተቆጠረ ነዉ፤”ካላባር “ የናይጄሪያ የመጀመሪያዋ ዋና ከተማ ሆና አገልግላለች፤ኢሙኪ የተባሉት ሰዉ ደግሞ ላለፉት 7 አመታት ከተማዋን በሀገረ...
ይሄ ቲዉተር አዳዲስ ነገሮች እያሰማን ውልዋል፤ጆርጂዮ ቼሊኒ ቅልጥም ሰባሪ ተካላካይ ነዉ፤የጣሊያን ቡድን እና ጁቬንተስ ተከላካዩ በቲዉተር ገጹ ስለ አዳነ ግርማ በጣሊያንኛ ከተበ..”አዳነ ግርማ የሚባል ወንድሜን አገኘሁት...
ዛሬ ምሽት የደቡብ ስፖርት ኮሚሽን በዋልያዉ ተሳታፊ የነበሩ የክልሉ ተጫዋቾችን ዉለታ በማሰብ የብር ስጦታ አበርክትዋል፤አዳነ ግርማ….በሀይሉ አሰፋ…..ደጉ ደበበ ከነ ባለቤቱ….አበባዉ ቡታቆ…ገብረሚካኤል ያእቆብን ጨምሮ 10 ተጫዋቾች ተሸልመዋል፤ሽመልስ...