ዛሬ ዋልያዉ በካላበር ስታድየም ልምመድ ሰርትዋል፤ሜሳዉ በጣም አሸዋማ እንደሂነና ጉልበት እንደሚፈልግ ተጫዋቾቹ ተናግረዋልጨዋታዉ ነገ በናይጄሪያ 10 ሰአት በኢትዮጲያ 12 ሰአት ይደረጋል፤ዛሬ ዝናብ ዘንብዋል፤ወበቁም ለመተንፈስ ያስቸግራል፤ከተጫዋቾቹ በፊት...
“ አባቴ ከእንግሊዝ ጋር ጣሊያንን ተዋግትዋል”…ኢስማኢል አቡበከር ሰዉነት ቢሻዉ 1991 ላይ የኢትዮጲያ ታዳጊ ቡድንን ይዘዋል፤አዲስ አበባ ላይ በማጣሪያ ጨዋታ 2-2 ተለያዩ፤ለመልሱ ጨዋታ ግን አንድ አወዛጋቢ...
ከአንባቢ የተላከልን ከ6 አመት በፊት ሪያል ማድሪድ እና አል-ናስር ክለብ ተጫወቱ፤ስታድየሙ ንጉስ ፉአድ ስታድየም ነበር፤ሪያድ ሳኡዲ አረቢያ ዉስጥ መሆኑ ነዉ ጨዋታዉ……70ሺ ሰዉ ስታድየሙን የሞላዉ በጊዜ...
“ስማቸዉን እየጠራ ይናገራል፤ማንጎ፤አህመድ ሙላት.ሰለሞን አንጀሎ…..እንዳሉ እኮ ተከላካዮች ነበሩ፤እናም ከአጠገቤ ራቅ ብለዉ አይጫወቱም፤ምክንያቱም የሚጫወቱ ተጫዋቾች የሉም፤ጥሩ ጥሩ ሚድ ፊልዶች አልነበሩም፤እኔ መድን ስጫወት እነ አብዲ እነ ተክሌ በቡድኑ...
ከጥቂት ደቂቃዎች በሁዋላ ወደ ኢኑጉ የሚሄደዉ ፕሌን ይነሳል፤16ት ሰዎች ዋልያዉን ለመደገፍ ይሄዳሉ፤እዛ ያሉትና አሁን የሚሄዱት ደጋፊዎች በመነጋገር ባነር አዘጋጅተዋል፤የጨዋታዉ ቀን በሳኡዲ ሰቆቃ ላይ የሚገኙትን ወገኖቸ...
ዋልያዉ ካላበር ጥሩ መስተንግዶ ተደርጎለታል፤ቻርተር አይሮፕላኑ እንዳረፈ የቀድሞዉ የአዲስ አበባ ከንቲባ የአሁኑ አምባሳደር አሊ አብዶ አቀባባል አድርገዉለታል፤ከዛም ወደ ሆቴል ተጉዞ ከሰአታት እረፍት በሁዋላ የመጀመሪያዉን ልምምድ...
ጋምብሬ..አሰግድ…ካሳዬ….አሸናፊ እና ሌሎች እሱ የታደለዉን አላሳኩትም፤ቡና ገበያ በፕሪሚየር ሊጉ ዋንጫ ለማንሳት የታደለ አንድ አምበል ብቻ አለዉ፤ከፕሪሚየር ሊጉ ጅማሮ አንስቶ ለ14 አመታት ዋንጫ ርቆት ቆይቶ በሱ አምበልነት...
ኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል መግለጫ የተሰጠዉ ከቀኑ 7.30 ጀምሮ ነበር፤የተወሰነ የመግለጫዉን ክፍል ቀደም ተብሎ ተጽፍዋል፤ቀጣዩ ደግሞ እንሆ!!!(ነገርን ነገር ሲያነሳዉ..በቃለ መጠይቁ ላይ ከተሳተፉ ሰዎች ስለ ቅዳሜዉ ጨዋታ የሀዘን ጥቁር...
ይህንን እና ሌሎች የስፖርት ዜናዎችን ስንጽፍ ሁላችንንም የሚከነክነንን ደባሪ ድርጊት ከአእምሮአችን ሳይወጣ ነዉ!!!ማወቅም አለባችሁ ከሚልም ስሜት እንጂ ኳሱ ከወገን ሰቆቃ በልጦብን አይደለም..በሱ ጉዳይ በዋናዉ ድረ ገጽ...
ጋምቢያዊዉ ዋና ዳኛ ብቻ ናቸዉ ራቅ የሚሉት…መጀመሪያ የተመደቡት ሩዋንዳ እና ኤርትራዊ ረዳት ዳኞች ናቸዉ፤አሁን ደግሞ ፊፋ ዳኛዉን ቀይርዋል፤ሩዋንዳዊዉ ረዳት ዳኛ በኬንያዊ ተቀይረዋል፤ምከንያቱ ደግሞ ጉዳት ነዉ፤የጡንቻ መሸማቀቅ...
በዮርዳኖስ አማን ይካሄዳል የተባለዉ ጨዋታ በሚስጥር ለተጫዋቾቹ ከተነገረ ወዲህ ብዙዎቹ ለጉዞ ዝግጅት ጨርሰዉ ነበር፤ለነገ ጥዋት በረራ ተብሎ ስለተነገራቸዉ ሁሉም በጥድፊያ እቃቸዉን አዘጋጅተዉ የሚሰናበቱትን ተሰናብተዉ ነበር፤አንድ ተጫዋች...
ከ20 ቀናት በኋላ ሴካፋ በኬንያ ይጀመራል፤11 ንድ አባል ሀገራት እና 3ተጋባዞች በዉድድሩ ይጠበቃሉ፤ማላዊ፤ኮትዲቫር እና ዛምቢያ በቻን ቡድናቸዉ ልምድ ይወስዳሉ፤ዋልያዉም በጥር ወር የቻን ዉድድር ይጠብቀዋል፤ዛሬ ዋና አሰልጣኙ...
የምስራቅ እና መካከለኛዉ አፍሪካ ዋንጫን በቅርብ ጊዜያት በተደጋጋሚ ታንዛኒያ አስተናግዳለች፤አሁን ደግሞ ተረኛዋ ኬንያ ሆናለች፤ዉድሩን የቢራ እና የሞባይል ድርጅቶች ሰፖንሰር ሲያደርጉት ቆይተዋል፤የታንዛንያዉ ስፖንሰር ሲዳከም የኬንያ እግር ኳስ...
ዛሬ ሰርግሽ ነዉ አልዋት፤እናም ጭፈራዉ ደራ…እንግዶቹም ከየቦታቸዉ መጡ፣ግን ዋናዉ ሰዉ ቀረ..ሙሽራዉ ሊከሰት አልቻለም፤ይህ ነገር ሙሽሪትን አሳዘናት፤2ተኛ ጊዜም ሰርግ ተደግሶ አሁንም ሙሽራዉ ቀረ፤3ተኛም ተሰለሰ፤ከዚህ ወዲህ የሰርግሽ ቀን...
ይህ በምስሉ በስተቀኝ የምታዩት መስመር ዳኛ አንገሶም ይባላል፤ደቡብ አፍሪካ ላይ ኢትዮጲያና ቡርኪናፋሶ ሲጫወቱ በመስመር ዳኝነት አጫዉትዋል፤የቡርኪና ፋሶዉን ግብ ጠባቂም በሱ ጠቋሚነት በቀይ ከሜዳ ተሰናብትዋል፤ከዚህም ሌላ በጫወታዉ...
ነገሩ ዛሬ ነዉ ለቡድኑ አባላት የተነገረዉ…ነገ በጥዋት ተነስተዉ ወደ ዮርዳኖስ ያቀናሉ፤ከ2ት ቀን በሁዋላ ከኢራቅ አቻቸዉ ጋር በዮርዳኖስ የወዳጅነት ጨዋታ አደርገዉ በማግስቱ እሁድ አዲስ አበባ ይገባሉ፤ዋልያዉ እስካሁን...
ትላንት ማለዳ የዋልያዉ ዋና ሰዉ ሰዉነት ቢሻዉ ስለ ቡድኑ እና ወዳጅነት ጨዋታዎች በሬድዮ አስተያየት ሰጥተዋል፤ቃለ ምልልሱ አስገራሚ የሚባል አይነት ነዉ፤ዋናዉ ጭብጡ የወዳጅነት ጨዋታዎቸ የቀረበት ምክንያት ነዉ፤በተለይ...
ስቲፈን ኬሺ ያለደሞዝ ለ7ወራት ሰርትዋል፤አዲስ አበባም ሲመጣ በኔፕ ነበር፤ነገር ግን በአልጣኝነት ዘመኑ በነጥብ ጨዋታ ድል አልተወሰደበትም፤ደሞዝ አልባዉ ዉጤታማ ሁንዋል፤አሁን ግን ቢያንስ ቢያንስ ዩለት ወር ደሞዙን እንደወሰደ...
ዛሬ ከሰአት ከልምምድ መልስ ዋልያዉ አንድ ልዩ ዝግጅት ላይ ተገኝትዋል፤”እስማማለሁ አልስማማም” የሚባለዉ ፕሮግራም አዘጋጅ ሰለሞን አስመላሽ ቡድኑን ጋብዞ ነበር፤ከተጫዋቾቱ መሀል በዋልያዉ ምርጫ አዳነ ግርማ “እስማማለሁ አልስማማም”...
ባለፈዉ አርብ አመሻሽ አዲሱ ፕሬዝዳንት ጁነዲን ባሻ አንድ ሰነድ ላይ ፈርመዉ ከቢሮ ወጡ፤የፌዴሬሽኑ መረጃ አቀባይም ለጋዜጠኞች በሙሉ የሰነዱን ይፋዊ ይዘት ያቀፈ መግለጫ ላከች፤ከካሜሮን ጋር የወዳጅነት ጨዋታ...