የ2013ት ምርጥ 3 እጩዎች በካፍ ይፋ ሁነዋል፤በአመቲ ምርጥ ብሂራዊ ቡድኖች ዝረዝር ዉስጥ ዋልያዉ ተኳትዋል፤ናይጄሪያ የአፍሪካን ዋንጫ በመብላትዋ…..ቡርኪና ፋሶ ደግሞ ፍጻሜ በመድረስዋ…ዋልያዉ ከ31 አመት በሁዋላ አፍሪካ ዋንጫ...
ዋልያ በእጣ 2ተኛ ሆነ!!…..ሱዳን ለበቀል ይመጣ ይሆን??? ዋልያ በሴካፍ እየተሳተፈ ኬንያ ጋር እኩል 7ነጥብ ይዞ ምድቡን ጨርስዋል፤በጎልም በሁሉም እኩል ስለሆኑ ከደቂቃዎች በፊት እጣ ወጣላቸዉ…እናም ኬንያ በእጣ...
የሴቶች አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ እየተቃረበ ነዉ፤የመጀመሪያዉ ጨዋታ ከደቡብ ሱዳን ጋር ነዉ፤ሉሲ የዋልያን ምክትል አሰልጣኝ ስዩም ከበደን በዋናነት ቀጥሮዋል፤ ምክትሉ ደግሞ ከሴቶቹ ጋር ረጅም ግዜ የሰራዉ ብርሀኑ...
ዘሬ ማምሻዉን የከተማዉ ትልቅ ወሬ የመርካቶዉ ቃጠሎ ነበር፤ስታድየምም ዉስጥ አብዛኛዉ ሰዉ ብርዱን እየጠጣ የሚያወራዉ ስለሱዉ ነዉ፤በአዲስ አበባ ንግድ ባንክ አርባ ምንጭን 1-0 አሸንፍዋል፤ጫላ ድሪባ ነዉ ያገባዉ…ጫላ...
ዛሬ ዋዲ ዳግላ የወዳጅነት ጨዋታ አድርግዋል፤ጎል አነፍናፊዉ ዋልያ ሶስታ(ሀትሪክ) ሰርትዋል፤አል ሴካ አልሀዲድ የተባለዉን ክለብ 3-2 አሸንፈዋል፤2 ለ1 ሲመሩ ነበር፤ሳላሀዲን ሶስቱንም ግቦች አስቆጥሮ አል ሴካ አል ሀዲድን...
አበበ በቂላ ስታድየም በጣም ብርድ ነዉ፤የከተማዉ ብርድ ከዚህ የሚከፋፈለ ነዉ የሚመስለዉ…ቡና በ3ተኛ ጨዋታዉ 3ነጥብ አግኝትዋል፤ዳዊት በሻህ የተባለዉ ኢትዬ-ጀርመናዊ ተከላካይ ዛሬ ተቀይሮ ገብትዋል፤ መጀመሪያ ኤልፓ አገባ፤የመጀመሪያዉ ግማሽ...
ቅዳሜና እሁድ ለኢትዮጲያ እግር ኳስ ተመልካች የድርቅ ቀናት ነበሩ፤የፕሪሚየር ሊግ ክለቦቹ እነዳሉ እሮብና ሀሙስ ተጫዉተዉ ቅዳሜና እሁድ አንድ የብሂራዊ ቡድን የሴካፋ ጨዋታ ብቻ…. ዛሬ ደግሞ በተቃራኒዉ...
8 ሰአት በኢትዮጲያ አቆጣጠር ዋልያዉ የመጨረሻዉን የምድብ ጨዋታ ከደቡብ ሱዳን ጋር ያደርጋል፤ከ2ት አመት በሁዋላ ዋልያዉ ከምድቡ ማለፉን አረጋግጥዋል፤ታንዛኒያ ላይ ወድቆ ነበር..ባለፈዉ አመት ኡጋንዳ ላይ ጥሩ 3ተኛ...
ቅዱስ ጊዮርጊስ በኢንተርናሽናል ጨዋታ ካይሮ ላይ በታሪክ የመጀመሪያዋን ግብ ሲያስቆጥር የታሪኩ ባለቤት ኡመድ ኡክሪ ነበር፤ባለፈዉ አመት በአፍሪካ መድረክ ጥሩ አጥቂነቱንም አስመስክርዋል፤ ኡመድ የመጀመሪያ ልጅ ሲወለድ የሚሰጠወ...
በስፔን ላሊጋ ጨዋታዎች አማርኛ ተጽፎ አይታችሁዋል???ስሙን በአማርኛ ያጻፈ ብቸኛዉ ሰዉ ነዉ አጥቂዉ ….ሄኖክ ጎይቶም ከኤርትራዊ ቤተሰብ ስዊድን ዉስጥ ተወለደ፤በሴሪ አ ለኡዴኔዚ 3 አመታት ተጫወተ፤ወደ ላሊጋ ሄደና...
ጨዋታዎ ያለምንም ግብ አለቀ፤የኬንያዉ ምክትል አሰልጣኝ ብዙ ምክረናል ግን አላገባንም..በሚቀጥለዉ ጨዋታ ለማግባት እንጥራለን አለ…የዋልያዉ ዋና ሰዉ ደግሞ ደስተኛ መሆናቸዉን ተናግረዋል.ምክንያቱም ለ4ት ቀናት ብቻ ነዉ የተዘጋጀነዉ አሉ፤እኛ...
ሳንድስቶን ፓላስ ከኒያዩ ስታድየም በቅርብ ርቀት ላይ ይገኛል፤የኢትዮጲያ ቡድንም እዚህ ሆቴል ነዉ ያረፈዉ…ታንዛንያም በአቅራቢያዉ ይገኛል ሴካፋ ዘንድሮ በስፖንሰር ጠብሽ ተመትዋል፤እናም ከሌላዉ ጊዜ በተለየ የዉድድር ወጪዎችን መቀነስ...
ገነት ያለው የኦቡዱ ኢንተርናሽናል የተራራ ላይ ሩጫ አሸናፊ ሆነች አምስተኛው የአፍሪካ የተራራ ላይ ሩጫ ውድድር ባለፈው ቅዳሜ ከናይጄሪያው ኦቡዱ ኢንተርናሽናል የተራራ ላይ ሩጫ ጋር በጥምረት...
ትላንት ምሽቱን ተጫዋቾቹ ኢንተርኮንቲኔንታል ኑ ሲባሉ እንዲህ አይነት ነገር አለ ብለዉ አልጠበቁም ነበር፤አይናለም ሀይሉም በስልክ ሲነገረዉ ያዉ የስንብት ግብዣ እንጂ ሌላ አልመሰለዉም፤ከ120ሺ ብር ጀምሮ በየደረጃዉ...
ቅዱስ ጊዮርጊስ ሀንስ የተባለ ሆላንዳዊ 1996 ላይ አምጥቶ ነበር፤ከዛም ሚቾን ከሰርቢያ…ዳንኤሎ እና ዶሴና…ከጣሊያን ክሩገርን ከጀርመን..ዱሻን ኩንዲች ከሰርቢያ…እያለ ብዙ የዉጭ አሰልጣኞችን ቀጥርዋል፤ አሁን ደግሞ ሆላንዳዊ አሰልጣኝ አምጥተዋል፤...
አብረዉኝ የነበሩት 14ት ሰዎች በዚህ ርእስ የሚስማሙ ይመስለኛል፤ከጀርመን ይህንን ጨዋታ ለማየት የመጣ ሰዉ እዚህ ቡድን ዉስጥ ይገኛል፤የሀገር እግር ኳስ ፍቅሩ በጣም ይገርማል፤የአየር መንገዱ ካፕቴንም ከኛ...
ወደ ናይጄሪያዊዉ ጋዜጠኛ ዞሩ..ሰዉነት በጨዋታዉ ዉጤት በጣም ተበሳጭተዋል፤ኬሺን እንኳን ደስ አለህ ካሉት በሁዋላ ለተጠየቁት ጥያቄ የሰጡት መልስ ይህንን ይናገራል፤ ጋዜጠኛዉን መልሰዉ ጠየቁት…who won the match?እሱም...
ግብ ጠባቂ…ሲሳይ ባንጫ ተከላካዬች—አሉላ ግርማ….አይናለም ሀይሉ….ሳላሀዲን ባርጌቾ…አበባዉ ቡታቆ አማካይ—ሽመልስ በቀለ…አዳነ ግርማ…አስራት መገርሳ…ምንያህል ተሾመ አጥቂ— ጌታነህ ከበደ…… ሳላሀዲን ሰኢድ በመጨረሻዉ የደቡብ አፍሪካ የዋልያ ጨዋታ ከናይጄሪያ ጋር...
By Bizuayehu Wagaw from Monaco የኢትዮጵያ እግር ኳስ ብሔራዊ ቡድን ለ2014 የዓለም ዋንጫ ለማለፍ በናይጄሪያ ካላበር ወሳኝ ፍልሚያ የሚያደርግበት ዕለት በሁለቱም ፆታዎች የ2013 የዓለም ኮከብ...
ደጉ ደበበ በጉደት ምክንያት የዛሬን ጨዋታ የመግባቱ ነገር አጠራጣሪ መሆኑን አሰልጣኝ ሰዉነት ቢሻዉ ተናግረዋል፤.በሱ ምትክ ሳላሀዲን ባርጌቾ እንደሚገባ ታዉቅዋል፤ቢያድግልኝ ልያሥ ሌላዉ በቦታዉ መሰለፍ የሚችል ተጫዋች ነዉ!!ደጉ...