የመሀል ሜዳ ኮከቡ ከሊቢያ ሱዳን ገብትዋል፡፡አሰልጣኝ ክሩገር በጊዬርጊስ ቆይታቸዉ የሚያቁትን አመካይ በእጃቸዉ አስገብተዋል፡፡አማካዩ ከሊቢያዉ ክለብ አሰልጣኝ ጋር እንዳልተግባባ አሁን በስተመጨረሻ ይፋ ሁንዋል፡፡በደጋፊዎቹ ዘንድ ከፍተኛ ተወዳጅነት የነበረዉ...
ከወለጋ ዩኒቨርስቲ ጀምሮ በጎል ቀበኛነቱ ይታወቃል፡፡በሙገር አድርጎ አሁን ቅዱስ ጊዮርጊስ ዉስጥ በኢንተርናሽናል ጨዋታ ጭምር በመሰለፍ አሪፍ ግልጋሎት ሰጥትዋል፡፡የዋልያዉ ጥሪም ደርሶታል፡፡ አጥቂዉ ፍጹም ገብረማርያም ትላንት ጠዋት ከአሜሪካ...
ፊልሙ ሮማንስ ኮሜዲ ነዉ፡፡ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ ፊልም ስራ ብለዉት እምቢ ብሎ ነበር፡፡ይህኛዉ ግን ከእግር ኳስ ተጫዋችነቱ ጋር ታሪኩ ስለሚያያዝ ደስ ብሎት ሰርቶታል፡፡’’የሞግዚትዋ ልጆች” ፊልምን ለመስራት ብዙ...
ዛሬ ከሰአት ሙሉአለም ጥላሁን ወደ አሳዳጊዉ አሰልጣኝ ክለብ ገብትዋል፡፡ገብረ መድህን ሀይሌ በመድን እያለ ነበር ሙሉአለምን ያሳደገዉ…ከዛም ቡና ገብቶ የ2003ት ፕሪሚየር ሊግ ሻምፕዮን ሆነ፡፡በክለቦ የ4ተኛ አመት ቆይታዉ...
ደደቢት በአፍሪካ ደረጃ የመጀመሪያዉን ግጥሚያ የተጫወተዉ በታንዛኒያ ዳሪሰላም ነበር::ያን ጨዋታ 4-4 ነበር የጨረሰዉ…4ቱንም ጨዋታ ሲያደርግ በኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ነበር::አሁን ደሞ ለመጀመሪያ ጊዜ የቻምፕዮንስ ሊግ ጨዋታዉን ለማድረግ ወደ...
ከትላንት በስትያ መብራት ሀይል በአርባ ምንጭ 1-0 ተሸነፈ…ይህ በፕሪሚየር ሊጉ 4ተኛ ሽንፈቱ ነበር፡፡ከጨዋታዉ በኋላ ዋና አሰልጣኙ የሰጡት መግለጫ አነጋገሪ ነበር፡፡’’ይሄ ስብስብ ለፕሪሚየር ሊጉ አይመጥንም፤ልጆቹ ገና ናቸዉ..በዚህ...
ካታንጋ አከባቢ አንድ ኳስ አገኘ፡፡አብዶ ሰርቶ ሊያልፍ ሲል ተቀማ…በካታንጋ ሲጮህ ለምን ተቀማ ይመስል ነበር፡፡ትንሽ ቆይቶ ግን አማካዩ መስኡድ መሀመድ መነሳት አቅቶት ወደቀ፡፡ወጌሻዉ ይሳቅ መጥቶ ካየዉ በሁዋላ...
ኡመድ ኡክሪ በጎል መንገድ ላይ ነዉ፤ የተጠበቀዉ የመከላከያና ጊዮርጊስ ጨዋታ በሳንጆርጅ 3-0 አሸናፊነት ተጠናቅዋል፤ኡመድ ኡክሪ ሁለት ግቦች አስቆጥርዋል፤ሁለቱም አስገራሚ ግቦች ነበሩ፤ከፍጹም ቅጣት ምት ዉጭ ነዉ በሹት...
በአጥቂነት ዘመኑ በጊዮርጊስ መለያ ገንዋል፤በተለይ በ198ቹ መግቢያ ገብረመድህንን ለማየት ስታድየም የሚገቡቱ በሽ ነበሩ…በአሰልጣኝነት ግን ጊዮርጊስን ማሰልጠን አልቻለም..ባንክን..መድንን..ቡናንን..ትራንስን…ደደቢትን..ይዞ ጊዮርጊስን ገጥምዋል፤ለመጀመሪያ ጊዜ በአልጣኝነት ዋንጫ ያገኘበት መከላከያ ዛሬ ከቀድሞ...
የአዲስ አበባ ስታድየሙ ጥቂት ሰዎች ብቻ ነበሩበት…ለሰርግ አልያም ለምርቃት ከታደመ ሰዉ በጥቂት ከፍ የሚል ሰዉ ብዛት ነበር፤ልብ በሉ..የፕሪሚየር ሊጉ ባለክብር ደደቢት ይጫወታል፤መብራት ሀይል የ2ጊዜ የፕሪሚየር ሊግ...
ኢትዮጲያ ቡና ነገ ከሲዳማ ቡና ጋር ነገ በ11 ሰአት ይጫወታል፤የነገዉ 5ተኛ ጨዋታዉ ነዉ፤ከ4ቱ 5 ነጥብ ብቻ ነዉ የያዘዉ..ከቡና እኩል 4ት ጨዋታ ካደረገዉ ጊዮርጊስ በ7ነጥብ ያንሳል፤ ነገ...
ከትላንተ ወዲያ ጎፋ ካምፕ አከባቢ ባለዉ የልምመድ ሜዳ አንድ ሰዉ ደብዳቤ ይዞ መጣ፤ ተጫዋቾቹ ገና መሀል በገባ እየሰሩ ነበር፤ ሰዉየዉ ወረቀቱን ለዋናዉ አሰልጣኝ ጆርዳን ስቶይኮቭ ሲሰጣቸዉ...
ከሱዳን ጋር የተደረገዉን ጨዋታ ለቻኑ ቀጣይ ዉድድር ሁነኛ ማወዳደሪያ ሊሆን ይችላል፤ዉጤቱን ተዉት…ዋልያዉ ለቻን ልምድ ለመዉሰድ እንደሄደ ተነግሮናል፤እናም በቻን— ከኮንጎ..ሊቢያ እና ጋና ጋር ሲጫወት በሱዳኑ ልምድ መሄዱ...
ወደ ኬንያ ስንሄድ ለቻን ዉድድር ልምድ ለመግኘት ነዉ ብለዉ ነበር አሰልጣኙ ሰዉነት …እስከሱዳኑ ጨዋታ ድረስ ተጫዋቾቻቸዉን ቀያይረዉ ሞክረዋል፤አንድ ያልተስተዋለዉ ነገር ግን ተጫዋቾቹ ቢቀያየሩም የዋልያዉ መገለጫ...
ኤልፓን በአሁኑ ሰአት ማየት በጣም ያሳዝናል፤ደጋፊዉ ተስፋ ቆርጦ ተመናምንዋል፤ቡድኑ ወዘናዉ ተገፎ የምእራብ አፍሪካ ቡድን ይመስላል፤አሰልጣኙ ራሱ የት አሰልጥነዉ እንደሚያቁ እንዴት ኤልፓን እንደተረከቡ የሚያብራራ የለም፤እነ አፈወርቅ...
ፕሪሚየር ሊጉ ከተጀመረ 6ት ሳምንት ብቻ አስቆጥርዋል፤የ1ኛዉ ዙር ግማሽ ማለት ነዉ፤መድን እና ዳሸን ያላቸዉ ነጥብ 2ት ብቻ ነዉ፤ጎል ደግሞ አላገቡም፤ አሰልጣኝ መኮንን ዳሸንን ከብሂራዊ ሊግ ይዞት...
ባለፈዉ ሳምንት ሶስታ (ሀትሪክ) ሰርቶ ነበር፤ቡድኑ 2-0 ተመርቶ 2 አቻ አስድርጎ ከዛም ማሸነፊያዋን ግብ አስቆጥሮ ነበር፤ዛሬ ደግሞ ቡድኑ 1-0 እየተመራ አቻ የሚያደርገዉን ግብ አስቆጥርዋል፤የዋዲ ዳግላዉ ሳላሀዲን...
ጨዋታዉ ከመጀመሩ በፊት አምበሎቹ ዳዊት እና አዳነ ..ግብ ጠባቂዎቹ ጀማል እና ሮበርት…ማንዴላ የአፍሪካ አባት የሚል ጽሁፍ ያለዉ ባነር ይዘዉ ገቡ፤ፊፋ በየአለሙ በሚደረግ ጨዋታ ለታላቁ ሰዉ...
ዛሬ 10 ሰአት ላይ ዋልያ ከሱዳን በሞምባሳ ይጫወታል፤ዋልያዉ እረፍት ሲወጣ 11 ሰአት ላይ ቡና ና ጊዮርጊስ ጨዋታቸዉን ያደርጋሉ፤ከነሱ በፊት መድን እና መካላከያ የሚያደርጉት ጨዋታም አሪፍ ነዉ፤መድን...
1976 ሁለቱ ቡድኖች የመጀመሪያ ጨዋታቸዉን አደረጉ፤ቡና የፋብሪካ ቡድን ነዉ፤ጊዮርጊስም በፋብሪካ ተጠቃሎ ፒልስነር ይባል ነበር፤ጨዋታዉ ሁለቱም ከ2ተኛ ዲቪዝዮን ወደ ዋናዉ ዲቪዝዮን አልፈዉ ለዋንጫ የሚደረግ ነበር፤ሚልዮን በቀለ (ሆዴ)...