ልክ የዛሬ 52 አመት በትላንትናዉ ቀን…እሁድ ጥር 11-1954 የኢትዮጲያ እግር ኳስ የምንግዜም ትልቁ ቀን ነበር፡፡የያኔዉ ጥቁር አንበሳ ግብጽን አሸንፎ ለአንዴና እስካሁን ለመጨረሻ ጊዜ የአፍሪካን ዋንጫ የወሰደበት...
ዋልያዉ ከቻን ዉድድር ምድቡን ወድቅዋል፡፡አሁን የኢትዮጲያ ብቸኛዉ ተወካይ ኢንተርናሽናል ዳኛዉ በአምላክ ተሰማ ሁንዋል፡፡የመጀመሪያ ጨዋታዉን ሞሮኮ ከዝምባቡዌ ጋር አጫዉቶ ነበር፡፡እናም በካፍ የአልቢትር ኮሚቴ ግምገማ በአምላክ በጨዋታዉ እንከን...
የሱማሌ ጨዋታ የአሰልጣኝ ሰዉነት ቢሻዉ በዋና አሰልጣኝነት የጀመሩበት ጨዋታ ነበር፡፡ከዛ በፊት ግን በቶም ሴንት ፊት ምክትልነት የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያዎችን አድርገዋል፡፡ ዛሬ ሰዉነት በልምምድ ሜዳ ላይ ለ2...
ምናልባት “ያለማስታዉቂያ የንግድ ስራ መስራት በጨለማ ቆንጆ ሴትን መጥቀስ ነዉ”ምናምን ሲባል ሰምተዉ ይሆናል፡፡የጆበርጉ ግን ከዚህ ፍጹም ይለያል፡፡ስራ እራሱ ማስታወቂያ ነዉ የሰዉየዉ እምነት…..ለዛም ነዉ አዘዉትሮ በጥዋት ተነስቶ...
ዋልያዉ በቻን ዉድድር የመጨረሻዉ ጨዋታዉን ከነገ ወዲያ ከጋና ጋር ያደርጋል፡፡ከአሁኑ መዉጣቱን ያረጋጋጠ 2ተኛዉ ቡድንም ሁንዋል፡፡ትላንት የመሀል አማካዩ በሀይሉ ቱሳ ምንም እንኳን ከዉድድሩ ዉጭ ብንሆንም የጋናን ጨዋታ...
ስለጨዋታዉ እና ሌሎች አስተያየቶቸ በኋላ እንመለሳለን፡፡ሰዉነት ግን ከጨዋታዉ በኋላ ይህንን ብለዋል፡፡ ዛሬ ጥሩ ነበርን ፡-ከመጀመሪያዉ ጨዋታም ተሽለናል፡፡ነገር ግን ያገኘናቸዉን አጋጣሚዎች ባለመጠቀማችን እንድንሸነፍ አድርጎናል አሉ፡፡ ስለቡድኑን...
ብሎምፎንቴን ሴልቲክ ጌታነህ ከበደ ደቡብ አፍሪካ እንደመጣ ለሙከራ የሄደበት ክለብ ነበር፡፡የብሂራዊ ቡድኑም በቻን ዉድድር ልምምድ የሚሰራዉ በዚህ ሜዳ ላይ ነዉ፡፡ዛሬ ረፋዱን ጌታነህ የሚጫወትበት ክለብ ቢድ ዊትስ...
ተከላካይ ክፍሉ ላይ ከሊቢያዉ ጨዋታ የቀሩት አበባዉ እና ጀማል ብቻ ናቸዉ፡፡ያዉ በረኛም ስራዉ ግብ እንዳይጋ መከላከል ስለሆነ ነዉ፡፡ በስዩም ቦታ አሉላ ገብተዋል፡፡በአይናለም እና ደጉ ቦታ ደግሞ...
16 January 2014, 14:06 Congo and Ethiopia will both be in search of their first points at the 2014 African Nations Championship when they meet at...
ዛሬ ዋልያዉ ከኮንጎ ይጫወታል፡፡ሰአቱ ደግሞ በሊቢያዉ ሰአት ነዉ፡፡3ሰአት በኢትዮጲያ አቆጣጠር ነዉ፡፡ተጫዋቾቹ ትላንት ማምሻዉን ወደ ከተማ ወጣ ብለዉ አየር ያግኙ ተብሎ ወደ አንድ ሞል ተወሰዱ፡፡እናም ሻይ...
By MTNFootball.com Thursday Jan 16, 11:37 +0200 It is crunch time for Ethiopia and Congo at the 2014 CHAN who clash in Friday’s Group C...
ሽሜዉ ደንግጥዋል፡፡ለምን እነደሆነ በኋላ ነዉ የገባኝ….ከጨዋታ በኋላ የመጀመሪያዉን ጥያቄ የማቅረብ እድል ተሰጠኝ…”የዋልያዉ ደካማ ጎን ምን ነበር እንዴት አሸነፋችሁት አልኩት”???፡–ተተረጎመለት–“አረ በጭራሽ ዋልያዉ የምድቡ በጣም ጠንካራ ቡድን ነዉ፡፡”አለኝ፡-ሴትየዋ...
የቻን ፕሪማች አሁንም ያለ ዳኞች ተካሂድዋል፡፡ዛሬ ቀትር ላይ በተደረገዉ የቅድመ-ጨዋታ ስብሰባ ኮሚሽነሩ እና የዳኞች ተቆጣጣሪዉ ብቻ ነበር የተገኙት–ዋናዎቹ ዳኞች አሁንም ኬፕታዉን ነዉ ያሉት ገና አልመጡም፡፡ዋና ዳኛ...
4አሰት ላይ ነዉ ልምምዱ የተጀመረዉ–መሀል ገብ ከዛም በግማሽ ሜዳ ጨዋታ–ቤስቱ ብዙም ለዉጥ እንደማይደረግበት አሰልጣኝ ሰዉነት ተናግረዉ ነበር፡፡ዛሬም ቤስቱ ቡድን ላይ የ2ት ተጫዋቾች ቅያሪ ብቻ ነዉ የነበረዉ፡-ፋዲጋ...
የብሎምፎንቴንን ቃጠሎ እንዴት እንደማስረዳችሁ አላቅም፡፡ሙቀት ሳይሆን አናት የሚበሳ ጻሀይ ነዉ ያለዉ–በእግር መዉጣት ከባድ ነዉ፡፡ናላ የሚያዞረዉ ጻሀይ እቅድዎን ያሰናክላል፡፡ዱባይ በስንት ጣእሙዋ..ሀሩሩ ራሱ ምግብ እኮ ነዉ፡፡ ዛሬ ዋልያዉ...
ጊዜዉ ተቀይረዋል አሉ ሰዉነት—አዎ አሁን ጊዜዉ የጉልበት አደለም፡፡የጥበበኛ ተጫዋቾች ነዉ፡፡ክህሎት ያላቸዉን መርጠህ ማሰራት ነዉ የሚያሥፈልገዉ….ይህንን ነገር ሲናገሩ በግሌ በጣም ተገርምያለሁ፡፡ከዚህ በፊት ሰዉየዉ ጉልበት ባለዉ ፈጣን ተጫዋች...
አሸናፊ ግርማ ትላንት ጆበርግ ገብትዋል፡፡ዋልያዉን ለማየት በዛዉም የቀድሞ የቡድን አጋሮቹን እነአስፕሪላን ለመጎብኘት ነዉ አመጣጡ፡-ከዚህም ሌላ በቅርቡ ያሳተመዉን የህይወት ታሪኩን የሚያስቃኝ መጽሀፍ ለአድናቂዎቹ ያደርሳል፡፡ ከ1990ጀምሮ በወጥ አቋም...
ሀኪም 9ወር የሞላዉ ልጁን እና ካለእሱ የማይንቀሳቀሰዉ ሱቁን ጥሎ ነበር ከጆበርግ በጠዋት ወደ ብሎምፎንቴን ያቀናዉ—ከሱ ጋር 3ት ጓደኞቹ ነበሩ፡፡ተዉ ቢሉትም ግድየለም ዛሬ ሌላ ቀን ነዉ ብልዋቸዉ...
ዛሬ ዋልያዉ በጠዋት ልምምድ ሰርትዋል፡፡ትላንት ተሰላፊ የሆኑት ቀለል ያለ ልምምድ ቤንች እና ተቀይረዉ የገቡት ደግሞ እርስ በርስ ጨዋታ በግማሽ ሜዳ አድርግዋል፡፡ በሊቢያዉ ጨዋታ ላይ ተቀይሮ ገብቶ...
ጨዋታዉ ለአይን የሚስብም አልነበረም፡፡ሊቢያም ጠንካራ ነዉ የሚያስብል ነገር አልታየበትም፡፡አሰልጣኙ ክሊሜንቴ ከጨዋታዉ በኋላ ስለዋልያዉ ድክመት ሲጠየቁ የመለሱት ነገር ያስገርማል፡፡ቡድናችሁ በምድቡ ካሉት ጠንካራ ቡድኖች አንዱ ነዉ፡፡ብቸኛዉ ድክመቱ እንደኛ...