መቀመጫዉን አሜሪካ ያደረገዉ የቀድሞ የመሀል ሜዳ ኮከብ ካሳዬ አራጌ (ኢንጅነር) ወደ ሀገር ቤት ተመልሶ ማሰልጠን እንደሚፈልግ ለEthiotube አስተያየቱን ሰጠ፡፡ “ከቀድሞ ተጫዋቾች ጋር አብረን ወደ ሀገር ቤት...
ሚቾ ኢትዮጲያን በጣም እንደሚወድ ሁሌም ይናገራል፡፡ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር በተለይ በሀገር ዉስጥ ዉድድሮች ዉጤታማ አመታት አሳልፍዋል፡፡አሁን የኡጋንዳን ብሂራዊ ቡድን እያሰለጠነ ይገኛል፡፡ሰርቢያዊዉ አሰልጣኝ ዋልያዉን ለመያዝ ፍላጎት አሳይትዋል፡፡ከኢትዮጲያዊ ባለቤት...
By Collins Okinyo 06 February 2014 Belgian Tom Saintfiet has declared his interest in the Ethiopian head coach position left vacant after coach Sewnet Bishaw was sacked...
የሎንዶኑ አንባቢዬ ዘይኑ ኡስማንን ጨምሮ አለማየሁ ገመዳም ሳይቀር የትላንቱን የሰዉነት ቢሻዉ ስንብት ተከትሎ እንኳን ደስ ያለህ የሚል መልእክት ልከዉልኛል፡፡ሄርሜላም እንደዛዉ…..በበኩሌ ሰዉነት ሲመጡ ሆነ ሲሄዱ የሚሰማኝ ስሜት...
by Collins Okinyo 06 February 2014 Former Walia Ibex coach Sewnet Bishaw harbours no ill feelings against the Ethiopian Football Federation (EFF) who fired him on Wednesday....
by Collins Okinyo 05 February 2014 Ethiopia’s prolific striker Salhadin Said has reacted to the sacking of coach Sewnet Bishaw who was dismissed on Wednesday afternoon. Salhadin,...
ቴክኒክ ኮሚቴ ያቃተዉን ብዙ አሰልጣኞች መናገር የፈሩትን የፊፋዉ ሰዉ ባቀረቡት ሀሳብ ሰዉነት ቢሻዉ ከዋልያዉ ተሰናብተዋል፡፡ከዉስጥ ዉስጥ አዋቂዎች የተገኘዉን አዲስ ዜና እነሆ!! ትላንት የፌዴሬሽኑ ስራ አስፈጻሚዉ እልህ...
እኔ በእድሜዬ ካስደሰቱኝ ድንቅ አጥቂዎች አንዱ ነዉ፡፡እናም ስለሱ ኳስ ማቆም ስጽፍም ቅር እያለኝ ነዉ፡፡ትልቅ ስፋራ የምሰጠዉን ልጅ ሳልጠግበዉ መሰናበቱ ቢያሳዝነኝም ዜናዉን ግን እነሆ!! ቡሎ በህጻንነቱ የወጣለት...
BY GIRMA FEYISA, 26 JANUARY 2014 OPINION Three years have hardly elapsed since the Ethiopian National Football Team – the Walyas – strode forward from back...
By ADAM SHERGOLD PUBLISHED: 07:57 EST, 25 January 2014 | UPDATED: 12:58 EST, 25 January 2014 Most lads about to mark their 17th birthday would perhaps hope to receive a new...
Teenager Tsegaye Mekonnen Asefa stuns strong field to win men’s race, while Mulu Seboka takes women’s title By K.R. Nayar, Chief Cricket Writer Published: 18:03...
The outrageously talented 16-year-old German-Ethiopian, who can ‘dribble like Iniesta and pass like Xavi’, is set to be included in the Arsenal squad to face...
ይህ ጽሁፍ በብሎምፎንቴን ቆይታዬ የመጨረሻዬ ነዉ፡፡አሁን የዋልያዉ አባላት እቃቸዉን ሸክፈዉ ለጉዞ ዝግጀት ላይ ናቸዉ፡፡የ10 ቀናት ቆይታ ማብቂያ ቀን ነዉ ዛሬ፡-አንድ ሰዉ ግን ከህይወቱ ጠላት ጋር ዛሬ...
የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ላይ ዋልያዉ ባለበት ምድብ ከፍተኛ ግምት የተሰጣት ደቡብ አፍሪካ ነበረች፤፤አዲስ አበባ ላይ በመሸነፍዋ ከምደቡ ሳታልፍ ቀረች፡፡ምድቡ ከሌሎች ምድቦች አኳያ ሲታይ ተመጣጣኝ ነበር፡፡ምክንያቱም አስፈሪዎቹ...
በቻን ዉድድር ተሳትፎ በ3ት ጨዋታ ምንም ያላገኘዉ ዋልያ ዛሬ ብሎምፎንቴን እቃ ምናምን ገዛዝትዋል፡፡ነገ በጥዋት ጆበርግ ይሄዳል፡፤8ሰአት አከባቢ ደሞ ወደ አዲስ አበባ መንገደ ጀምሮ 3ሰአት ከምሽቱ ይገባል፡፡...
“ከታሪክ መማር የማይፈልግ ሰዉ ታሪካዊ ስህተትን ለመድገም የተረገመ ነዉ” በሰኢድ ኪያር እንደመግቢያ… አሁን ሰማይ የተሰቀሉ ስሜቶች ቀዝቅዘዋል፤በጭፍን ዋልያዉን ከማሞገስና ከመስቀል በእዉነታዎች ላይ መወያየት ተጀምርዋል፤በመጀመሪያዉ ጎን ደግሞ...
ከጋና ሽንፈት በኋላ በሰጡት ፕሬስ ኮንፍረንስ ሰዉነት ቢሻዉ ከዋልያዉ ጋር እነደሚቀጥሉ ይፋ አድርገዋል፡፡ከአሰልጣኝነት ዉጭ ሙያ የለኝም፡፡ስለዚህ ከስራዬ አለቅም፡፡በአጥቂ እና በተከላላከይ ላይ ችግር አለብን እሱን ማስተካከል አስባለሁ፡፡ስለዚህ...
በኮንጎ ጨዋታ የተከላካይ ክፍሉን ከሳላሀዲን ባርጌቾ በጥሩ ሁኔታ መርተዉታል፡፡በዋልያዉ ጉዞ በተለይ በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ሁነኛ ሚና ከተጫወቱ መሀል ቢያድግልኝ ኤልያሥ አንዱ ነዉ፡፡ተጫዋቹ ያልተጫወበት ቦታ በረኝነት ብቻ...
ያቺን ቀን በፍጹም ልረሳት አልችልም፡፡ያቺ ወጣት ሴት ያለችኝ ነገር በርግጥም ልብ ይነካል፡፡”ሚግን እኔ ነኝ ሞቶ ያገኘሁት፡-ሬሳዉን አጣጥቤ ከፍኜ ያስቀበርኩትም እኔ ነኝ፡-ከዛ ወዲህ አይደለም ስለኳስ ላወራ የሚያወሩ...
ግዬን ሆቴል በሉት ሸበሌ በሉት ሌላ ቦታ ስለ እግር ኳስ ጥናት ተደረገ ሲባል ኳስ በኛ ጊዜ ቀረ የምትለዉ አባባል ከትልልቆቹ አጥኚዎቸ አፍ አትጠፋም፡፡ለዚህ ማስረጃቸዉ ደግሞ የያኔዉ...