The village of Bekoji, in the highlands of Ethiopia, has produced long-distance runners who’ve won 16 Olympic medals in 20 years. What explains this remarkable success? Nick...
በአትሌቲክስ ስፖርት ዙሪያ የኢሜይል መረጃ ከምለዋወጣቸው አካላት አንዱ የሆነው EME NEWS ዛሬ ማለዳ ላይ ካደረሰኝ ዜናዎች አንዱ ውጤታማዋ ኢትዮጵያዊት አትሌት መሰረት ደፋር በእርግዝና ምክንያት የ2014 የውድድር...
በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ዛሬ ምሳ ሰዓት ላይ የሚጀመረው 15ኛው የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ከመጀመሩ አንድ ቀን ቀደም ብሎ በተዘጋጀው የቅድመ ውድድር ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ከተጋበዙት...
Written By Dan Coombs | February 26, 2014 Gedion Zelalem of Arsenal is tipped for the top, but what’s holding him back from the first team right...
በብዙአየሁ ዋጋው ከ33 ቀናት በኋላ በዴንማርክ ኮፐንሀገን በሚካሄደው የዓለም አቀፉ አትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማሕበር (IAAF) የዓለም የግማሽ ማራቶን ሻምፒዮና ላይ ኢትዮጵያን የሚወክሉትን አትሌቶች ለመለየት የሚያገለግለው 8ኛው...
በብዙአየሁ ዋጋው መነሻውን በአዲስ አበባ በስተምስራቅ በሚገኙት የሲኤምሲ ቤቶች በር ላይ መጨረሻውን ደግሞ ከሲኤምሲ አደባባይ ወደ ሰሚት ለስላሳ ፋብሪካ በሚወስደው መንገድ የሰንሻይን ሪል ስቴት አካባቢ አድርጎ...
ህይወት እንዲህ ናት፡፡ሙሉአለም ጥላሁን ከቡና ደጋፊዎች ጋር በአንድ ጨዋታ ነዉ የተቃረነዉ፡-አንድ የኢንተርናሽናል ጨዋታ…የሀገር ዉስጥ ግጥሚያ እንኳን ሳያደርግ መልቀቂያዉን ሰጡት እናም ወደ መከላከያ ገባ፡፡ዛሬ በአመቱ ሶስተኛዉን ጨዋታ...
መከላከያ ዛሬ የዉጭ ቡድን መስሎ ነዉ ወደ ሜዳ የመጣዉ..ቢጫ መለያ ነዉ የለበሰዉ፡-አርፍዶ ለመጣ ሰዉ የትኛዉ የኬንያ ቡድን እንደሆነ ለመለየት ጊዜ ይፈጅበታል፡፡የተለመደዉነ እናም የሚታወቅበትን መለያ ለምን እንደቀየረ...
በአፍሪካ ዉድድር የመልስ ጨዋታዎች በአንድ ሳምንት ጊዜ ሲካሄዱ አይታይም፡፡አሁን ግን መከላከያና ደደቢት በአንድ ሳምንት ልዩነት የመልስ ጨዋታቸዉን ያደርጋሉ፡፡ ናይሮቢ አንድ የቤተ ክርስትያን ማደሪያ ቦታ ላይነበር መከላከያዎች...
ይህን ስጽፍ ሬድዬ ላይ ስለ ትዝታ እየተወራ ነበር፡፡ዛሬ በ8ሰአት የሚጫወቱት መድን እና ኤልፓም በትዝታ እንጂ አሁን በህይወት የሌለ ጥንካሬያቸዉን ይዘዉ ይገባሉ፡፡ዳንኤል ክፍሌን በቅርብ ያየሁት ባለፈዉ ሳምንት...
የ2005 የፕሪሚየር ሊግ 3ተኛ ኮከብ ግብ አግቢ መሀመድ ናስር ለሱዳኑ አህሊ ሽንዲ ለመጫወት ነበር ወደ ካርቱም ያመራዉ፡–ነገሮች በመጀመሪያዉ ዉሉ መሰረት መሄድ አልቻሉም፡፡ አህሊ ሺንዲ ወደ ሌላኛዉ...
ቡና ገበያ እና ሰለሞን ለ3አመታት ያህል ተፈላልገዋል፡፡እሱ ኳስን ከጀመረበት መተሀራ ስኳር አንስቶ ቡና ልጁን ይፈልገዉ ነበር፡፡አሰልጣኝ ገብረመድህን ሊያስፈርመዉ ጠይቆት ነበር፡፡ለሰበታ ከመፈረሙ በፊትም እንዲሁ የቡና ደጋፊዎች ይህንን...
በበርሚንግሀም ብሔራዊ የቤት ውስጥ መወዳደሪያ ስፍራ ቅዳሜ አመሻሽ ላይ በሚደረገው የሴንስበሪ ኢንዶር ግራንድ ፕሪ ውድድር ላይ 59 የዓለም ሻምፒዮና ሜዳሊስቶች ይሳተፉሉ፡፡ ከነዚህ አትሌቶች መካከል አንዷ ደግሞ...
በአዲስ አበባ የሚገኙ የቢ ቡድን ክለቦች ዉድድር በ8ት ክለቦች መካከል በቅርቡ ይጀመራል፡፡ከ17 አመት በታች ተጫዋቾች ናቸዉ የሚካፈሉበት፡–ዉድድሩን የሚመራዉ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን እድሜ ማጭበርበር እንዳይኖር አጥራለሁ...
ለጋዜጠኛ መኳንንት በርሄ ህክምና የተቋቋመዉ ኮሚቴ በሳምሶን ማሞ ይመራል፡፡እናም ባለፈዉ አርብ ይፋዊ የ10ቀናት ዘመቻ ከታወጀ በኋላ የዋልያ ተጫዋቾች የእርዳታ እጃቸዉን በመዘርጋት አርአያ ሁነዋል፡፡ከሳላሀዲን ሰኢድ እና...
አሁን ጊዮርጊስን የሚያቆመዉ ያለ አይመስልም፡፡ፕሪሚየር ሊጉ ሲጀመር ጊዮርጊስ አልነበረበትም፡፡91 ላይ ከመጣ በኋላ ግን ቢያንስ በየ 2ት አመት አንዴ ዋንጫ ማንሳት ልማዱ ሁንዋል፡፡በተለይ ዋንጫ በተነጠቀ ቀጣይ አመት...
ትላንት ይፋ በተደረገ የሱፐር ስፖርት ድረ-ገጽ ዜና ደጉ ደበበ ከብሂራዊ ቡድን እራሱን አገለለ ፡–ከአይናለም ሀይሉ ቀጥሎ ሁለተኛዉ ተጫዋች ሆነ በሚል ፀሀፊዉ ኮሊንስ ኦኪንዬ አስነብብዋል፡፡ምክንያት ያደረገዉ ደግሞ...
09 FEBRUARY 2014 | በደረጄ ጠገናው ተጻፈ አቶ ሰውነት ቢሻው፣ የቀድሞው ብሔራዊ ቡድን ዋና አሠልጣኝ አሠልጣኝ ሰውነት ቢሻው ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ብሔራዊ ቡድን ‹‹ሰውነት›› ሆነውት ለሁለት ዓመት...
ለዋልያዉ ተብሎ ዋናዉ ሊግ ሲቋረጥ ሲጀመር ቆይትዋል፡፡አሁንም ከ40ቀናት በላይ ቆሞ ሊቀጥል ነዉ፡፡በኢትዮጲያ አቆጣጠር አሁን 6ተኛ ወር ላይ እንገኛለን፡፡ጊዮርጊስ ቡና እና ደደቢት በ6ወር ያደረጉት ጨዋታ ብዛት 6ብቻ...
መኳንንት በርሄ አሁን በደቡብ አፍሪካ ይገኛል፡፡በሚቀጥሉት 10 ቀናት ለህክምናዉ ሚያስፈልገዉን ከ450ሺ ብር በላይ ገንዘብ ማግኘት ግድ ሁንዋል፡፡ምክንያቱም ጊዜዉ በሄደ ቁጥር የሱ ጤንነትም አደጋ ላይ እየወደቀ ነዉ፡፡በፍጥነት...