ከሰኔ 3 – 8/2006 ዓ.ም. የሚቆየው እና በኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የበላይነት የሚመራው ዓመታዊው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና 43ኛው ውድድር ዛሬ በአዲስ አበባ ስታድየም ተጀምሯል፡፡ ከሁሉም ክልሎች እና...
በሳምንቱ መጨረሻ በሆላንድ-ሄንግሎ እና በሞሮኮ-ማራካሽ በተደረጉ የአይ.ኤ.ኤ.ኤፍ ወርልድ ቻሌንጅ ሚቲንግ ውድድሮች ላይ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በብዛት ተሳታፊ የነበሩ ሲሆን በሴቶች 1500ሜ. ዳዊት ስዩም፣ በሴቶች 3000ሜ. መሰናክል ሕይወት...
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ትላንት ምሽት በብሔራዊ ሆቴል ባዘጋጀው ፕሮግራም በቅርቡ በተካሄዱት አህጉራዊ እና ዓለም አቀፍ ውድድሮች ላይ በመሳተፍ ውጤት ላስመዘገቡ አትሌቶች እና የልዑካን ቡድን አባላት ሽልማት...
በእግር ኳስ «የአንድ ሰው ቡድን» የሚባል ነገር የለም የሚሉ አሉ፡፡ እንደነዚህ ተመልካቾች አመለካከት የአሠልጣኙ፣ የተቀያሪ ተጨዋቾችና የቀሪውን ስታፍ ጉዳይ ትተን እንኳ ቢያንስ ሜዳ የሚገቡ 11 ተጨዋቾችን...
የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ የመረጃ አሰጣጥ ስርዓት ችግር ውድድሩ ተገቢውን የሚዲያ ሽፋን እንዳያገኝ አድርጎታል ከግንቦት 14 – 23/2006 ዓ.ም. በቦትስዋና ጋቦሮኔ ሲካሄድ በሰነበተው ሁለተኛው የአፍሪካ ወጣቶች ኦሊምፒክ...
እንደ ኢትዮጵያዊያን አቆጣጠር 1986 ዓ.ም፡፡ በቀደመው ዓመት በሊጉ ሁለተኛ ሆኖ ያጠናቀቀው መድን ድርጅት በየሀገራቱ ሊጎች ሁለተኛ የወጡ ቡድኖች ይሳተፉበት በነበረው እና በፈረንጆች 2004 ከካፕ ዊነርስ ካፕ...
በዳይመንድ ሊግ ፉክክር ሶፊያ አሰፋ የ3000ሜ መሰናክል አሸናፊ ስትሆን መሐመድ አማን እና አበባ አረጋዊ ከረጅም ግዜ በኋላ የአንደኝነቱን ደረጃ ተነጥቀዋል የ2014 ዳይመንድ ሊግ ሶስተኛው መዳረሻ የሆነው...
ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ እስከዛሬ ያካሄዳቸውን ውድድሮች ወደ 100 ያደረሰበት 11ኛው የሲ.አር.ቢ.ሲ የጎዳና ላይ ዱላ ቅብብል ውድድር በትላንትናው ዕለት መነሻ እና መድረሻውን በአያት አደባባይ በማድረግ ተከናውኗል፡፡ በክለቦች...
ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ተሳታፊ ከሚሆኑባቸው መሐመድ አማን ከዴቪድ ሩዲሻ የሚገናኙበት የወንዶች 800ሜ. ልዩ ትኩረት ተሰጥቶታል፡፡ ያለፈውን ዓመት በጉዳት ምክንያት ከውድድር ውጭ ሆኖ ያሳለፈው ኬንያዊው የ800ሜ. የኦሊምፒክ ሻምፒዮንና...
ዕሁድ ሕዳር 14 ቀን 2007 ዓ.ም. የሚካሄደው የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የ10 ኪሜ. የጎዳና ላይ ውድድር 40 ሺህ ሰዎችን እንደሚያሳትፍ የውድድሩ አዘጋጆች ትላንት ከሰዓት በኋላ በሂልተን ሆቴል...
ረጅም ጊዜ ሲጠበቅ እንደነበረው ቅዱስ ጊዮርጊስ ገና የአምስት ሳምንታት ጨዋታዎች እየቀሩ የኢትጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2006 የውድድር ዘመንን በሻምፒዮንነት ማጠናቀቁን አረጋግጧል፡፡ ጊዮርጊሶች በአዲሱ ፎርማት 11ኛ የሊግ ድላቸውን...
በሜዳልያ ሰንጠረዡ ላይ ዩናይትድ ስቴትስ ቀዳሚ ሆና ስታጠናቅቅ ኬንያ የሁለተኝነቱን ደረጃ ይዛለች ቅዳሜ እና ዕሁድ በበሀማስ ዋና ከተማ ናሳኡ በተከናወነው የዓለም አቀፉ አትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማሕበር የመጀመሪያው...
የዓለም አቀፉ አትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማሕበር የብር ደረጃ ያለው እና ትላንት በካናዳ የተካሄደው የ2014 ስኮቲያባንክ ኦታዋ ማራቶን በሁለቱም ፆታዎች የኢትዮጵያውያን የበላይነት የታየበት ሆኖ ተጠናቋል፡፡ የማነ ፀጋዬ በወንዶች...
የኢትዮጵያ ወንዶች 4×1500ሜ. ቡድን ወደባህማስ ያቀና ሲሆን ሴቶቹ በቪዛ መዘግየት ምክንያት ሳይሄዱ ቀርተዋል ዓለም አቀፉ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማሕበር (IAAF) አዳዲስና ሳቢ የአትሌቲክስ ስፖርት ውድድሮችን ለመፍጠር እያደረገ...
በኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ጽ/ቤት የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላትና የጽ/ቤቱ ኃላፊ በተገኙበት የሰንዳፋ የአትሌቲክስ መንደር ግንባታን የማከናወን ስምምነት በኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽንና በድሪባ ደፈርሻ ኮንስትራክሽን...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 20ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በሳምንቱ አጋማሽ በአዲስ አበባና በክልል ከተሞች ተካሄደዋል፡፡ በአዲስ አበባ መሪው ቅዱስ ጊዮርጊስ ከመከላከያ ጋር አቻ በመለያየቱ ሊጉን ማሸነፉን ከወዲሁ የማረጋገጡን...
በቻይና ሻንግሀይ በተካሄደው የ2014 ሁለተኛው የዳይመንድ ሊግ ውድድር የወንዶች 5000ሜ. ፉክክር ያለፈው ዓመት የዳይመንድ ዋንጫ ባለቤት የነበረው የኔው አላምረው ከወዲሁ የነጥብ መሪነቱን ለመያዝ ያስቻለውን ድል አስመዝግቧል፡፡...
MANCHESTER, England — Ethiopian distance great Kenenisa Bekele has won the Great Manchester Run, seeing off Wilson Kipsang of Kenya in the 10-kilometer race Sunday. The...
Tirunesh Dibaba wins the women’s elite race at the Great Manchester Run. Tirunesh Dibaba successfully defends her title and wins the women’s elite race at the...