በቤጂንግ ኦሊምፒክ እና በሄልሲንኪ የዓለም ሻምፒዮና በ5000ሜ. እና በ10000ሜ. ያስገኘቻቸውን ድርብ ድሎች ጨምሮ፤ ሶስት ግዜ የኦሊምፒክ ሻምፒዮን፣ አምስት ግዜ የዓለም ሻምፒዮን እንዲሁም አምስት ግዜ የዓለም አገር...
ኢትዮጵያውያኖቹ የኔው እና ሶፊያ የነጥብ መሪነታቸውን ለማጠናከር ይሮጣሉ ዛሬና ነገ በስኮትላንድ በሚካሄደው የሴይንስበሪ ግላስኮው ግራንድ ፕሪ ላይ በሚከናወነው የ2014 ዳይመንድ ሊግ ዘጠነኛ ውድድር ላይ የሚደረጉ ፉክክሮች...
የ5000ሜ. የሁለት ግዜ የኦሊምፒክ ሻምፒዮን እና የሁለት ግዜ የዓለም ሻምፒዮን እንዲሁም በ3000ሜ. የዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮና የአራት ወርቅ ሜዳልያ ባለቤት የሆነችው አትሌት መሰረት ደፋር የጎንደር ዩኒቨርስቲ...
በግል ሁለቱንም የኮከብነት ክብሮች ሽታዬ ሲሳይ ወስዳለች ማዕከላዊ እና ደቡብ ዞን በሚል በሁለት ምድብ ተከፍሎ ዓመቱን ሙሉ ሲካሄድ በቆየው የ2006 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ከየዞኖቹ...
አሰልቺው ፕሪምየር ሊግ ተጠናቋል ትኩረት በማይስብ ሁኔታ የተጀመረው የ2006 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በርካቶች መኖሩን ዘንግተውት ረቡዕ ዕለት በመከላከያና ደደቢት ጨዋታ ተጠናቋል፡፡ ለሻምፒዮኑ ዋንጫ፤ ለኮከቦች ሽልማታቸውን በመስጠት...
30ኛው የሻምበል አበበ ቢቂላ ማራቶን ዛሬ (ሰኔ 15) በሐዋሳ ከተማ ተከናውኖ በወንዶች የፌደራል ፖሊሱ ስንታየሁ ለገሰ በሴቶች የመከላከያዋ አፀደ ባይሳ የግል አሸናፊዎች ሲሆኑ በቡድን በሴቶች መከላከያ...
12 ወራት ወደ ኋላ እንጓዝ፡፡ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2005 ዓመተ ምህረት ውድድር ሊጠናቀቅ ልክ እንደ አሁኑ አንድ ጨዋታ ብቻ ቀርቶታል፡፡ ልክ እንደ አሁኑም የሊጉ ባለ ክብር...
አሰልጣኝ ሰውነት ቢሻውና ማሪያኖ ባሬቶ በክብር እንግድነት ተገኝተው አትሌቶቹን ሸልመዋል ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ከኮካ ኮላ ጋር በመተባበር ዘንድሮ ለአራተኛ ግዜ የሚያካሂደው የ2014 የ7 ኪ.ሜ ተከታታይ የጎዳና...
ላለፉት ስድስት ቀናት በሁሉም ክልሎች እና 28 ክለቦች መካከል በአዲስ አበባ ስታድየም ሲካሄድ የቆየው የ43ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ፉክክር በትላንትናው ዕለት ሲጠናቀቅ የመከላከያ ክለብ በሁሉም ፉክክሮች...
ልምምዳቸውን ቅዳሜ ሰኔ 7/2006 ይጀምራሉ በአሰልጣኝ ማሪያኖ ባሬቶ የሚመራው ቡድን በሞሮኮ አስተናጋጅነት በሚካሄደው የ2015 አፍሪካ ዋንጫ ላይ ተሳታፊ ለመሆን በምድብ ሁለት ለሚያደርገው የመጀመሪያ የማጣሪያ ጨዋታ ዝግጅት...
ኢትዮጵያውያን አትሌቶችም በወንዶች 5000ሜ. እና አንድ ማይል ፉክክሮች ላይ ተሳታፊ ናቸው ዛሬ ምሽት በኖርዌይ ኦስሎ ቢስሌት ጌምስ በሚል ስያሜ የሚካሄደው የ2014 አምስተኛው የዳይመንድ ሊግ ውድድር የወንዶች...