ከሐምሌ8 – ሐምሌ12/2007 በኮሎምቢያ ካሊ በተደረገው ዘጠነኛው የአይ.ኤ.ኤ.ኤፍ የዓለም ታዳጊዎች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ተካፍሎ ከዓለም አራተኛ ከአፍሪካ ሁለተኛ ሆኖ ያጠናቀቀው የኢትዮጵያ ቡድን ማክሰኞ ምሽት አዲስ አበባ...
Ethiopian athletics federation announces list of 43 athletes as a provisional selection of the team for 2015 IAAF World Athletics Championships in Beijing. The federation also...
አንድ የዓለም ሪኮርድ እና ስድስት የውድድር ስፍራው ሪኮርዶች የተሻሻሉበት እንዲሁም ሰባት የወቅቱ ፈጣን ሰዓቶች የተመዘገቡበት የ2015 ሞናኮ ዳይመንድ ሊግ የዕለቱን ልዩ አቋም ያሳየችው ገንዘቤ ዲባባ በሴቶች 1500ሜ. 3፡50.07 የሆነ አዲስ...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን /ዋሊያዎቹ/ ጳጉሜ 2007 ከሲሼልስ አቻቸው ጋር ለሚያደርጉት የ2017 የአፍሪካ እግር ኳስ ዋንጫ ማጣሪያ ዝግጅት 28 ተጨዋቾች ተመርጠዋል፡፡ ተጨዋቾቹ ሀምሌ 14 ቀን...
በወንዶች 800ሜ. እና 1500ሜ.፤ በሴቶች 2000ሜ. መሰናክል ማጣሪያ የተካፈሉት ኢትዮጵያውያንም ለፍፃሜ አልፈዋል በኮሎምቢያ ካሊ በትላንትናው ዕለት በተጀመረው 9ኛው የዓለም ታዳጊዎች አትሌቲክስ ሻምፒዮና በአስር ሴት እና አስር...
ቡድኑ ትላንት ማምሻውን በብሔራዊ ሆቴል አሸኛኘት ተደርጎለታል አራት አሰልጣኞች፣ ሁለት የቡድን መሪዎች እና ሀያ አትሌቶች በድምሩ 26 የልዑካን ቡድን አባላትን ያካተተውና ከፊታችን ረቡዕ ጀምሮ ለአምስት ቀናት...
ኢትዮጵያ ቡና በ31 ዓመታት ታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ የውጪ ዜጋ ግለሰብ በዋና አሰልጣኝነት ሾሟል፡፡ በሶስት አስርተ ዓመታት ታሪኩ አንድ ጊዜ ብቻ የሊጉን ዋንጫ ያሸነፈው ክለብ በተጠናቀቀው የውድድር...
የሎዛን አትሌቲስማ ሚቲንግ 40ኛ ዓመቱን በሚያከብርበት የዳይመንድ ሊግ ውድድር ላይ በለንደን ኦሊምፒክ የወርቅ ሜዳልያ አሸናፊ የሆኑ አስር አትሌቶች እንዲሁም ሰባት የዓለም ሻምፒዮኖች የሚሳተፉ ሲሆን ኢትዮጵያውያን አትሌቶችም በወንዶች 800ሜ. እና...
ከወራት በኋላ በሩዋንዳ በሚካሄደው በሀገር ውስጥ ሊግ የሚጫወቱ ተጨዋቾችን ብቻ በሚያሳትፈው የቻን ውድድር ላይ ለመቅረብ የመጀመሪያ የማጣሪያ ጨዋታውን ከኬኒያ ብሔራዊ ቡድን ጋር እንዲያደርግ የተደለደለው የኢትዮጵያ ብሔራዊ...
ውድድሩ የዓለም ሪኮርድ የመስበር ሙከራው ያልተሳካበትና ያልተጠበቁ ሽንፈቶች የታዩበትም ነበር ቅዳሜ ምሽት በፓሪስ ስታድ ደ ፍራንስ የተከናወነው የአሬቫ ፓሪስ ዳይመንድ ሊግ ከፍተኛ ግምት የተሰጣቸው አትሌቶች ያልታሰበ...
ቅዳሜ ሰኔ 27/2007 በሚደረገው የአሬቫ ፓሪስ ዳይመንድ ሊግ ውድድር ላይ በጉጉት ከሚጠበቁት ፉክክሮች ዋነኛው ገንዘቤ ዲባባ እና አልማዝ አያና አንድ ላይ የሚሮጡበት የሴቶች 5000ሜ. መሆኑን የውድድሩ አዘጋጆች...
የ2007 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የጥሎ ማለፍ ውድድር የሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች ሀሙስ እና ዓርብ ተካሂደው የግማሽ ፍፃሜ ተፋላሚዎቹ ታውቀዋል፡፡ ቀጣዩ ዘገባ የሩብ ፍፃሜዎቹን ጨዋታዎች ለመዳሰስ ይሞክራል፡፡ ኢትዮጵያ...
31ኛው የሻምበል አበበ ቢቂላ ማራቶን በትላንትናው ዕለት በሀዋሳ ከተማ ተካሂዶ የኦሮሚያ ፖሊስ አትሌቶች የሆኑት ሲሳይ ለማ እና አሸቴ በከሬ አሸናፊ ሆነውበታል፡፡ የኦሮሚያ ፖሊስ ክለብ አትሌቶች ፍፁም...
ምዝገባው የፊታችን ሰኞ (ሰኔ 22/2007) ይጀመራል የፊታችን ሕዳር 12/2008 ሊካሄድ ፕሮግራም የተያዘለት 15ኛው የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ 10ኪ.ሜ የጎዳና ላይ ውድድር የመሮጫ ቲሸርት ሽያጩ የፊታችን ሰኞ እንደሚጀመር...
በ2016 በሩዋንዳ በሚካሄደው የቻን ውድድር ላይ ለመቅረብ የመጀመሪያ የማጣሪያ ጨዋታውን ከኬኒያ አቻው ጋር እንዲያደርግ የተመደበው በሀገር ውስጥ በሚጫወቱ ተጨዋቾች የተዋቀረው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በመልካም እንቅስቃሴ አስፈላጊ...
ላለፉት አስርተ ዓመታት በቋሚነት በአዲስ አበባ ጨዋታዎቹን ሲያደርግ የኖረው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአንድ ሳምንት ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ ከመዲናይቱ ውጪ በባህር ዳር ከተማ ጨዋታ ሊያደርግ ተቃርቧል፡፡ ቀጣዩ...
በመምረጫው ውድድር በሯጭነት ሕይወታቸው በተመሳሳይ ሁለተኛውን የ10 ሺህ ሜትር ተሳትፎ ያደረጉት ገለቴ ቡርቃ እና ሙክታር እድሪስ አሸንፈዋል ከነሐሴ 16 – 24/2007 በቻይና ቤይጂንግ በሚካሄደው የአይ.ኤ.ኤ.ኤፍ የዓለም...
የ2015 የአይ.ኤ.ኤ.ኤፍ ዳይመንድ ሊግ ፉክክር የደረጃ ሰንጠዥ ከመጀመሪያዎቹ ሰባት ውድድሮች በኋላ ለአጠቃላይ አሸናፊነቱ የተቃረቡትን ጥቂት አትሌቶች ያመላከተን ሲሆን የአጠቃላይ ውድድሩ አጋማሽ ላይ እስኪደርስ ከታየው ፉክክር አንፃርም...
ውድደሩ ጥሩነሽ ዲባባ ከወሊድ በኋላ በክብር እንግድነት ከአድናቂዎቿ ጋር የተገናኘችበትም ነበር ላለፉት አራት ዓመታት መነሻ እና መድረሻቸውን መገናኛ ዲያስፖራ አደባባይ አድርገው ሲከናወኑ የነበሩትን የኮካ ኮላ ተከታታይ...
በነሐሴ ወር መጨርሻ በኮንጎ ብራዛቪል በሚካሄደው የመላው አፍሪካ ጨዋታዎች አትሌቲክስ ውድድሮች ላይ ኢትዮጵያን የሚወክሉ አትሌቶችን መምረጫነት ጭምር በሚያገለግለው እና ከሰኔ 3 – 7/2007 በአዲስ አበባ ስታድየም...