ኬንያውያን በመጀመሪያው ዕለት 2 ወርቅ፣ 2 ብር እና 1 ነሐስ በድምሩ አምስት ሜዳልያዎችን ወስደዋል ከነሐሴ 27/2007 – መስከረም 7/2008 የሚቆየው እና በኮንጎ ብራዛቪል አስተናጋጅነት 54 ሀገሮች በ22 የስፖርት አይነቶች በሚፎካከሩበት 11ኛው የመላው...
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ብሔራዊ ቡድን ባለፈው ዕሁድ ወደ ሲሼልስ አቅንቶ በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ አቻ ተለያይቶ መመለሱ ይታወሳል፡፡ ይህ ጨዋታ ዋሊያዎቹ በአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ አመራር ያደረጉት አራተኛ...
ኢትዮጵያውያን አትሌቶችም በወንዶች 800ሜ እና 5000ሜ. እንዲሁም በሴቶች 1500ሜ. እና 3000ሜ. መሰናክል የዳይመንድ ሊግ ሩጫዎች ላይ ይፎካከራሉ ባለፈው ሳምንት በስዊዘርላንድ ዙሪክ በተካሄደው የመጀመሪያው የፍፃሜ ውድድር 16ቱ የዓመቱ ዳይመንድ ሊግ የነጥብ...
Each day during the IAAF World Championships, Beijing 2015, fans from around the world had the opportunity to vote for their favourite performances of the session...
ምናልባትም በኢትዮጵያ እግር ኳስ የረዥም ጊዜ ታሪክ እጅግ በርካታ ደጋፊዎች እና ጋዜጠኞችን ይዞ ከሀገሩ ውጪ የተጓዘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሚጢጢዬዋ ሀገር ሲሼልስ ጋር ፍፁም ሳይጠበቅ አቻ ተለያይቶ...
ተወልዳ ያደገችው በቤንሻንጉል-ጉሙዝ መተከል ዞን ወንበራ ወረዳ አዲስዓለም ቀበሌ ሲሆን ቤተሰቦቿ በግብርና ስራ የሚተዳደሩ ናቸው፡፡ ወላጆቿ ወደዚህች ምድር ካመጧቸው ሰባት ልጆች መካከል አምስተኛዋ የሆነችው አልማዝ ‹‹የልጅነት...
አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ዋነኛው ግባቸው ማሸነፍ እንደሆነ ገልፀዋል፤ ወደ 600 የሚሆኑ ደጋፊዎችም ቡድኑን ለማበረታተት ወደስፍራው ይጓዛሉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በ2017 በጋቦን በሚካሄደው 31ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ላይ...
ገንዘቤ እና ሰንበሬ ሁለተኛ እና ሶስተኛ ወጥተዋል የ2015 ዳይመንድ ሊግ የመጀመሪያ ፍፃሜ 16 አሸናፊዎችም የዳይመንድ ዋንጫቸውን ተረክበዋል በ25000 ደጋፊዎች ፊት በዙሪክ ሌትዝግሩድ ስታድየም በተከናወነው የ2015 ዳይመንድ...
Wednesday Sep 02, 2015. 11:18 Ethiopia will target a second victory in Group J of the 2017 Africa Cup of Nations when they face Seychelles in...
ሶስቱ የቤይጂንግ ባለወርቆች (ገንቤ ዲባባ፣ አልማዝ አያና እና ቪቪያን ቼሪዮት) አንድ ላይ የሚሮጡበት የሴቶች 3000ሜ. በልዩ ትኩረት ይጠበቃል ዛሬ ምሽት በስዊዘርላንድ ዙሪክ የሚከናወነው ዌልትክላሴ የ2015 ዳይመንድ...
በሻምፒዮናው ላይ ተሳታፊ የነበረው የኢትዮጵያ ልዑክ ማክሰኞ ጠዋት በቦሌ አየር ማረፊያ አቀባበል ተደርጎለታል የተጠበቁት እንደታሰበው ባልሆኑባቸው እና ያልተጠበቁትም አስገራሚ ስኬቶችን ባስመዘገቡባቸው ውጤቶች ታጅቦ ከነሐሴ 16-24/2007 በቻይና...
ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በመዝጊያው ዕለት በሶስት የፍፃሜ ውድድሮች ላይ የሚካፈሉ ሲሆን በሴቶች ማራቶን እና 5000ሜ. ፍፃሜዎች ሜዳልያዎች እንደሚያስመዘግቡ ይጠበቃል በስምንተኛው ቀን ውሎ ይጠበቁ ከነበሩት የፍፃሜ ውድድሮች አንዱ...
በቻይና ቤይጂንግ እየተካሄደ ባለው 15ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የስድስተኛ ቀን የጠዋት ፕሮግራም ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሴቶች 5000ሜ. እና የወንዶች 1500ሜ. የማጣሪያ ውድድሮች የነበሯቸው ሲሆን በማጣሪያ ውድድሮቹ ላይ...
ኬንያውያን በውጤታቸው ቢደሰቱም ከሜዳ ውጭ እየሆነው ያለው ነገር ስሜታቸውን በርዞታል ካለፈው ቅዳሜ ነሐሴ 16-2007 አንስቶ በቻይናዋ ቤይጂንግ ከተማ አስተናጋጅነት በመካሄድ ላይ የሚገኘው 15ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና...
15ኛው የዓለም ሻምፒዮና በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ዛሬ ከእኩለ ለሊት በኋላ ከ8፡30 ጀምሮ በተካሄደው የወንዶች ማራቶን ፉክክር ሲጀመር የማነ ፀጋዬ ከውድድሩ አሸናፊ ኤርትራዊው ግርማይ ገብረስላሴ በመቀጠል የሁለተኛነት...
ገንዘቤ ዲባባ እና መሐመድ አማን የሚሳተፉባቸው የወንዶች 800ሜ. እና የሴቶች 1500ሜ. የማጣሪያ ውድድሮችም ይኖራሉ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው እና በተለይም የአትሌቲክስ ስፖርት አፍቃሪዎችን ቀልብ ለመጪዎቹ ዘጠኝ ቀናት...
ገንዘቤ ዲባባም ዛሬ ጠዋት ቤይጂንግ ደርሳ ከሰዓት በኋላ ልምምዷን አከናውናለች በ15ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ተካፋይ የሚሆነው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ ካለፈው ዕሁድ ጀምሮ በቡድን በቡድን እየተከፋፈለ ...
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ዮሃንስ ሳህሌ ተጫዋቾችን የቀነሱት የተሰጣቸውን የዕረፍት ጊዜ ባለማክበራቸው ነው ። ተከላካዩ ሳልሃዲን ባርጌቾ ፣ አማካዩ ናትናኤል ዘለቀ እና ራምኬል ሎግ ከዋልያዎቹ ካምፕ...
የምድብ ድልድሉ ዕጣ ዛሬ በይፋ ወጥቷል 24 ቡድኖች፣ 60 የምድብ፣ 4 የሩብ ፍፃሜ፣ 2 የግማሽ ፍፃሜ፣ የደረጃ እና የዋንጫውን ጨምሮ በድምሩ 68 ጨዋታዎች ለቀጣዮቹ 22 ቀናት...
ሐምሌ 23፣2007 የኢትዮጵያው የፊት መስመር ተጨዋች ጌታነህ ከበደ ቢድቪስትን ለቆ ሌላኛውን የደቡብ አፍሪካ ክለብ ፕሪቶሪያ ዩንቨርስቲን ተቀላቅሏል፡፡ ጌታነህ ፕሪቶሪያን የተቀላቀለው በውሰት እንደሆነ ቢገለጽም ለምን ያህል ጊዜ...