የ2008 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከአንድ ወር ተኩል ገደማ በፊት ተጀምሮ የሁለት ሳምንታት ጨዋታዎች ከተደረጉ በኋላ በሴካፋ ዋንጫ ውድድር ምክንያት መቋረጡ ይታወሳል፡፡ አሁን ይህ የኢትዮጵያ ትልቁ የእግር...
‹‹ወደቀድሞው ድንቅ ብቃቴ ለመመለስ አሁንም ልምምዴን ይበልጥ አጠናክሬ መስራት ያስፈልገኛል›› መሰረት ደፋር የሁለት ግዜ የኦሊምፒክ 5000 ሜ. ሻምፒዮኗ መሰረት ደፋር በወሊድ ምክንያት ከውድድር ከራቀች ከሁለት ዓመት...
ዋልያዎቹ በመጠኑ የተሻለ ተንቀሳቅሰዋል አሰልጣኝ ዮሐንስ ያሰቡትን እንዳሳኩ ተናግረዋል ሱዳን በአሳዛኝ መንገድ ተሰናብታለች በተለያዩ የኢትዮጵያ ከተሞች ስታዲየሞች ሲካሄድ የሰነበተው የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ ሀገራት ዓመታዊ የእግር...
አትሌት ያልሆኑ ግለሰቦችን ከአትሌቶች ስም ጋር ቀላቅሎ በመፃፍ ወደውጭ ሀገር እንዲሄዱ ለማድረግ በሞከሩ የፅ/ቤቱ ሰራተኞች ላይ የቅጣት እርምጃ ወስዷል የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን 19ኛ መመደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ...
የአዘጋጇ አቋም አሁንም ደጋፊዎችን አላስደሰተም የውድድሩ ንጉስ ሳትቸገር አልፋለች የውድድሩ ባለክብር በግዜ ተሰናብታለች አዲስ አበባ ስታዲየም በተመልካች እጥረት ተመትቷል የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ ሀገራት ዓመታዊ የእግር...
የኦሊምፒክ 5000 ሜ. ሻምፒዮኗ መሰረት ደፋር በወሊድ ምክንያት ከውድድር ከራቀች ከሁለት ዓመት ከሁለት ወር በኋላ የፊታችን ዕሁድ በሄረንበርግ ኔዘርላንድ በሚካሄደው የሞንትፈርላንድ ራን ኦቨር 15 ኪ.ሜ. ውድድር...
ሕንድ – ኒው ዴልሂ በሕንድ ኒው ዴልሂ በተከናወነው ብርቱ ፉክክር የታየበት የግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያዊው ብርሀኑ ለገሰ 59 ደቂቃ ከ20 ሰከንድ በሆነ ፈጣን ሰዓት የወንዶቹን ምድብ...
የዋልያዎቹ አቋም ደጋፊዎችን አስከፍቷል የደቡብ ሱዳን ብቃት አነጋጋሪ ሆኗል አስገራሚ ውጤቶች እየተመዘገቡ ናቸው የሀዋሳ ድባብ አዘጋጆቹን እና ስፖንሰሮችን አስደስቷል በደቡብ አፍሪካው ግዙፍ የቴሌቪዥን ኔትዎርክ ዲኤስቲቪ የስያሜ...
የቤይጂንግ ዓለም ሻምፒዮና ኮከቧ አልማዝ አያናም በአዲዳስ የሚቀርበው የአይ.ኤ.ኤ.ኤፍ የወርቅ ጫማ ተሸላሚ ናት በየዓመቱ በሞናኮ ይካሄድ የነበረው ይፋዊው የዓለም ኮከብ አትሌቶች የሽልማት ስነስርዓት ዘንድሮ በዓለም...
መነሻ እና መድረሻው ከሁለት ዓመት በኋላ ወደመስቀል አደባባይ የተመለሰው 15ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የ10 ኪ.ሜ. ኢንተርናሽናል ውድድር በትላንትናው ዕለት በደመቀ ሁኔታ የተከናወነ ሲሆን የኦሮሚያ ፖሊስ ክለብ...
ኡጋንዳ የውድድሩ ምንጊዜም ኃያል ናት ውድድሩ በሶስት ከተሞች ይካሄዳል በሱፐር ስፖርት ይተላለፋል ኤርትራ አትሳተፍም የሁለቱ ሱዳኖች ፍልሚያ ይጠበቃል የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ ሀገራት ዓመታዊ የእግር ኳስ...
የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ በኮንጎ ብራዛቪል ብሔራዊ ቡድን በሜዳው 4ለ3 ውጤት ከተረታ እና የማለፍ እድሉ ስጋት ውስጥ ከገባ በኋላ የብሔራዊ ቡድኑ ዋና አሰልጣኝ...
በ2018 በሩሲያ ለሚካሄደው የዓለም ዋንጫ፣ የአፍሪካ ዞን የማጣሪያ ጨዋታዎች መደረግ ጀምረዋል፡፡ በቅድመ-ማጣሪያው የሳኦ ቶሜ እና ፕሪንሲፔ አቻውን በድምር 3ለ1 ውጤት የረታው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንም ወደ መጨረሻው...
በሐዋሳ፣ ባህርዳር እና አዲስ አበባ ከተሞች የሚስተናገደው ውድድር ምድብ ድልድል እና የጨዋታ ፕሮግራሞችም ይፋ ተደርገዋል በየዓመቱ የሚከናወነው የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ (ሴካፋ...
አዲስ አበባ፣ ህዳር 1፣ 2008 (ኤፍ. ቢ. ሲ) ኤርትራ ኢትዮጵያ በምታስተናግደው የመካከለኛውና ምስራቅ አፍሪካ ሻምፒዮና (ሴካፋ)ላይ ከመሳተፍ እንዳልታገደች የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል...
የሸልማቱ ይዘት፣ የተሰጥበት ወቅት እና የሽልማቱ አሰጣጥ ስነስርዓት የሀገርን ስምና ሰንደቅ በዓለም አቀፍ ትልቅ የውድድር መድረክ ላይ ከፍ እንዲል ላደረጉ አትሌቶች የሚመጥን አይደለም በቻይና ቤይጂንግ በተከናወነው...
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በአዲስ ተዟዙሮ የመጫወት ፎርማት ከተጀመረበት 1990 ጀምሮ ከተደረጉት የሊግ ውድድሮች ከግማሽ የበለጡትን በማሸነፍ ብቻውን ለነገሰው ቅዱስ ጊዮርጊስ ሽንፈት ከሌሎቹ ክለቦች በበለጠ ዋጋ ያለው...
ከገንዘቤ ዲባባ እና አልማዝ አያና አንዳቸው እንዲሁም ማሬ ዲባባ በሴቶች ከመጀመሪያዎቹ ዘጠኝ ዕጩዎች ተርታ እንደሚገቡ ይጠበቃል በዓለም አቀፉ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማሕበር የ2015 ዓ.ም. የውድድር መርሀግብር አብዛኞቹ...
ኢትዮጵያውያን አትሌቶችም ጥሩ ተፎካካሪዎች የነበሩ ሲሆን አሰለፈች መርጊያ እና ትግስት ቱፋ በሴቶች 2ኛ እና 3ኛ በወንዶች ሌሊሳ ደሲሳ 3ኛ ሆነው ጨርሰዋል ኬንያውያን አትሌቶች በሁለቱም ፆታዎች በተከታታይ...
አዲሱ ዓመት 2008 ሲጀምር የመከላከያ ዓመት መስሎ ነበር፡፡ ውድድሩ የ2007 ቢሆንም ለዚህ ዓመት በተሻገረው የጥሎ ማለፍ ውድድር ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሀዋሳ ከነማን በመርታት ባለድል ሆኑ፤ እንደ...