በትላንትናው ዕለት በኦሮሚያ ክልል ሰበታ ከተማ አስተናጋጅነት በተከናወነው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን 9ኛ የግማሽ ማራቶን ውድድር በወንዶች ጉዬ አዶላ በሴቶች ነፃነት ጉደታ በአንደኝነት ጨርሰዋል፡፡ እስከ 11ኛው ኪሎ...
በሴቶቹ ፉክክር ሶስተኛ የወጣችው ገነት ያለው የኢትዮጵያን ሪኮርድ አሻሻለች በትላንትናው ዕለት በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ራስ አል ክሀይማህ በተከናወነው 10ኛው ራክ ግማሽ ማራቶን ውድድር በወንዶች ኢትዮጵያዊው ብርሀኑ...
ፌዴሬሽኑ በማርች ወር ለሚጠብቁት ሶስት ዓለም አቀፍ ውድድሮች ዝግጁ መሆኑንም አስታውቋል የኢትዮጵያ ግማሽ ማራቶን 9ኛ ውድድር የፊታችን ዕሁድ መነሻውን አዋሽ ድልድይ መዳረሻውን ደግሞ ዲማ ፍላሚንጎ የአበባ...
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እና የጥሎ ማለፍ ዋንጫው የወቅቱ ባለክብር በመሆናቸው ምክንያት በአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ እና በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የሚሳተፉት ሁለቱ ክለቦቻችን ቅዱስ ጊዮርጊስ እና መከላከያ የመጀመሪያ...
በውድድሩ ላይ መሳተፍ የሚያስችለው ምዝገባ የፊታችን ሰኞ ይጀመራል ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ በየዓመቱ ከሚያከናውናቸውና በጉጉት የሚጠበቁ ሩጫዎች መካከል በሁለተኛ ደረጃ ትኩረት የሚሰጠው የቅድሚያ ለሴቶች የ5 ኪ.ሜ. የጎዳና...
እታገኝ ወልዱ እና ተፈራ ሞሲሳም የወጣቶቹን ምድብ በበላይነት አጠናቀዋል የመላው አፍሪካ ጨዋታዎች የ5000 ሜ. የወርቅ ሜዳልያ ባለቤት ጌታነህ ሞላ እና ያልተጠበቀችዋ ሯጭ እናትነሽ አላምረው የ33ኛው የጃንሜዳ...
‹‹የተሻለ ውጤት እያመጣሁ ለምን ራሴን ከኃላፊነት አነሳለሁ?!›› የኢትዮጵያ ወንዶች እግር ኳስ ብሔራዊ ቡድን በርዋንዳው የቻን ውድድር ላይ ተሳትፎ አድርጎ ተመልሷል፡፡ ዋልያዎቹ ካደረጓቸው ሶስት የምድብ ጨዋታዎች በሁለቱ...
ከኬንያ፣ ቻይና፣ ሱዳን እና ጅቡቲ የሚመጡ አትሌቶችም ይሳተፉበታል በኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አዘጋጅነት በየዓመቱ የሚካሄደው የጃን ሜዳ ዓለም አቀፍ አገር አቋራጭ ውድድር የፊታችን ዕሁድ ማለዳ ለ33ኛ ግዜ...
በሽንፈት የጀመሩት ዋልያዎቹ በሽንፈት አጠናቅቀዋል የ2016 ቻን ውድድር ተሳታፊው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የምድብ የመጨረሻ ጨዋታውን ከአንጎላ ጋር አድርጎ ተጨማሪ ቆይታ ይኖረው አልያም አይኖረው እንደሆነ ወስኗል፡፡ ቀጣዩ...
ዋልያዎቹ በተሻለ እንቅስቃሴ ከካሜሩን አቻ ተለያይተዋል በርዋንዳ እየተካሄደ በሚገኘው የ2016 ቻን ውድድር የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሁለተኛ የምድብ ጨዋታውን ከካሜሩን ጋር አድርጓል፡፡ በመጀመሪያ ጨዋታቸው በደካማ አቋም በዲ.ሪ.ኮንጎ...
ተስፋዬ አበራ እና ትርፊ ፀጋዬ ዳጎስ ያለ የገንዘብ ሽልማት የሚያስገኘውን የቀዳሚነት ደረጃ ሲወስዱ በውድድሩ ላይ ሽልማት በሚያስገኙት ከ1-10 ያሉ ደረጃዎች ውስጥ ሆነው ያጠናቀቁት አትሌቶች ባስመዘገቡት ድል...
ዋልያዎቹ በመጀመሪያ ጨዋታቸው አስደንጋጭ ሽንፈት ደርሶባቸዋል የ2016 ቻን ውድድር ባለፈው ቅዳሜ አዘጋጇ ርዋንዳ ታላቋ ኮትዲቯርን በረታችበት የመክፈቻ ጨዋታ ከተጀመረ በኋላ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የምድቡ የመክፈቻ ጨዋታውን...
ዋልያዎቹ ዲ.ሪ.ኮንጎን በመግጠም የቻን ውድድራቸውን ይጀምራሉ በሀገር ውስጥ ሊጎች በሚጫወቱ ተጨዋቾች በሚዋቀሩ ቡድኖች የሚደረገው የቻን ውድድር ከጃኑዋሪ 16 እስከ ፌብሩዋሪ 7፣ 2016 በርዋንዳ ይካሄዳል፡፡ በዚህ መሰረት...
በሴቶች የቀደሞቹ አሸናፊዎች ማሚቱ ዳስካ (የ2010 አሸናፊ)፣ ትርፊ ፀጋዬ (የ2013 አሸናፊ) እና ሙሉ ሰቦቃ (የ2014 አሸናፊ) ብርቱ ተፎካካሪ እንደሚሆኑ የሚጠበቅ ሲሆን በወንዶች የውድድር ስፍራው ሪኮርድ ባለቤት...
ዋልያዎቹ ለማሸነፍ ሲቸገሩ ቅዱስ ጊዮርጊስ ድል አድርጓል በርዋንዳ ለሚካሄደው የቻን ውድድር እየተዘጋጀ የሚገኘው የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን እንዲሁም 80ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን እያከበረ የሚገኘው ቅዱስ ጊዮርጊስ...
ባለፈው ሕዳር ወር 15ኛ ውድድሩን በደመቀ ሁኔታ ያከናወነው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ባለፉት ጥቂት ዓመታት እንደሚያደርገው ዘንድሮም ‹‹ሌሎችን ለመርዳት እሮጣለሁ›› በሚል መርህ ለበጎ አድራጎት ስራ የሚውል 1.4...
ያልተለመደ አይነት ከፍተኛ የፖሊስ ጥበቃ፣ የስራ ቀንም ሆኖ በጊዜ ጢ’ም ብሎ የሞላ እና በሁለቱ ተጋጣሚ ክለቦች ቀለማት ባንዲራዎች እና ቁሳቁሶች ያጌጠ ስታዲየም፣ ከጨዋታው መጀመር ሶስት ሰዓታት...
ታላቁ የኢትዮጵያ ደርቢ አጠገባችን ደርሷል ከረዥም እረፍት ከተመለሰ በኋላ በማራኪ ጨዋታዎች እና አስደናቂ ጎሎች ተመልካቹን እያስደሰተ የሚገኘው የ2008 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ታላቁን የሸገር ደርቢ የመጀመሪያ ክፍል...
ከረዥም እረፍት በኋላ የተመለሰው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተሟሙቆ በመካሄድ ላይ ይገኛል፡፡ ቀጣዬ ዘገባ ከፍተኛ ግምት ተሰጥቶት በነበረው የኤሌክትሪክ እና ኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ ላይ ትኩረቱን አድርጎ የአራተኛው...
የእንግሊዙ አርሰናል ክለብ እና የዳሸን ቢራ አክሲዮን ማሕበር ባለፈው መስከረም ወር ለሶስት ዓመት የሚዘልቅ ቀጠናዊ የአጋርነት ስምምነት ማድረጋቸውን በይፋ ማሳወቃቸውን ተከትሎ ከጥቂት ሳምንታት በፊት የአርሰናል ክለብ...