በጋቦን ለሚካሄደው ለ2017ቱ የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የማጣሪያ ጨዋታዎቹን በማድረግ ላይ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከወቅቱ የአህጉራችን ኃያላን አንዱ የሆነው የአልጄሪያ ብሔራዊ ቡድንን ለመግጠም ጥቂት ቀናት ቀደም...
የኢትዮጵያ ወንዶች እግር ኳስ ብሔራዊ ቡድን የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ውድድሩን ሶስተኛ እና አራተኛ ጨዋታዎቹን በቀጣይ ቀናት ጋር ያደርጋል፡፡ ዋልያዎቹ አርብ በአልጄሪያዋ ብሊዳ እንዲሁም ማክሰኞ በአዲስ አበባ...
መሰረት ደፋር በውድድሩ ታሪክ ሪኮርድ የሆነ ሰባተኛ የሜዳልያ ድልን አስመዝግባለች በዩናይትድ ስቴትስ ፖርትላንድ ለአራት ቀናት ተካሂዶ በትላንትናው ዕለት በተጠናቀቀው 16ኛው የአይ.ኤ.ኤ.ኤፍ የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና...
በወንዶች 800ሜ. ተጠባቂ የነበረው መሐመድ አማን የፍፃሜ ውድድሩን አራተኛ ሆኖ አጠናቋል ካለፈው ዓርብ ጀምሮ በዩናይትድ ስቴትስ ፖርትላንድ በመከናወን ላይ በሚገኘው 16ኛው የአይ.ኤ.ኤ.ኤፍ የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ...
ታዋቂ ኢትዮጵያውያን አትሌቶችም በውድድሩ ላይ ይሳተፋሉ አይ.ኤ.ኤ.ኤፍ በሚል የእንግሊዘኛ ምህፃረ ቃል የሚታወቀው ዓለም አቀፉ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማህበር ከሙስና እና አበረታች መድሀኒት መጠቀም ጋር በተያያዘ ከገባበት ትልቅ...
በአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ እየተወዳደረ የሚገኘው ቅዱስ ጊዮርጊስ በቅድመ-ማጣሪያው ሴንት ሚሼል ዩናይትድን ከረታ በኋላ ለመጀመሪያው ዙር መብቃቱ ይታወሳል፡፡ ፈረሰኞቹ በዚህ ዙር የዲ.ሪ.ኮንጎውን ኃያል ቲ.ፒ.ማዜምቤን የሚገጥሙ ሲሆን የደርሶ...
አዳማ ከተማ እንደአጀማመሩ መጨረስ አልቻለም ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና ድራማዊ ሽንፈቶች አስተናግደዋል የዳኝነት ውዝግቡ እና ክስ ማስመዝገቡ ቀጥሏል የ2008 የኢትዮጰያ ፕሪምየር የመጀመሪያው ዙር በየመሀሉ ሲቋረጥ...
በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከአልጄሪያ አቻው ጋር የደርሶ መልስ ግጥሚያ ለሚጠብቀው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዝግጅት 24 ተጫዋቾች ጥሪ እንደተደረገላቸው የኢትዮያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አሳውቋል፡፡ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ...
የፌዴሬሽኑ የቀድሞ ቴክኒካል ዳይሬክተር አቶ ዱቤ ጅሎም በክብር ተሸኝተዋል በመጋቢት ወር በሁለት ዓለም አቀፍ (የዓለም የቤት ውስጥ እና የዓለም ግማሽ ማራቶን) እንዲሁም አህጉራዊ (የአፍሪካ አገር አቋራጭ)...
በትላንትናው ዕለት መነሻ እና መድረሻውን በመገናኛ ዲያስፖራ አደባባይ አድርጎ በተከናወነው የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ 13ኛው ፕላን ኢንተርናሽናል ቅድሚያ ለሴቶች የ5 ኪ.ሜ. የጎዳና ላይ ውድድር የኢትዮጵያ ሻምፒዮና የ5000ሜ....
ስለአበረታች መድኃኒቶች ግንዛቤ ለማስጨበጥ በተዘጋጀው መድረክ ብዛት ያላቸው አትሌቶች ተገኝተዋል ትላንት ረፋድ ላይ የፌደራል ወጣቶችና ስፖርት ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በኢትዮጵያ ሆቴል በጠሩት የወቅታዊው ጉዳይ...
በ2015 ዓ.ም. የላውረስ ስፖርትስ አዋርድ የዓመቱ ምርጥ ሴት ስፖርተኛ ተብላ የተመረጠችው ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ገንዘቤ ዲባባ ዘንድሮም ለተመሳሳይ ክብር በመጨረሻ ዕጩነት ከቀረቡት ስድስት እንስት ስፖርተኞች አንዷ ለመሆን...
በዩናይትድ ስቴትስ ኒው ዮርክ ይደረግ የነበረው ውድድር ለሞሮኮዋ ራባት ከተማ ተሰጥቷል የዓለም ምርጥ አትሌቶችን ለአንድ ቀን በሚካሄድ የመም እና የሜዳ ላይ ውድድሮች የሚያፎካክረውና ከተጀመረበት ግዜ አንስቶ...
ከፍተኛ ትኩረት ሊሰጠውና አፋጣኝ የመፍትሔ እርምጃ ሊወሰድበት የሚገባው ጉዳይ ነው ከቅርብ ግዜ ወዲህ በዓለም ዙሪያ ከፍተኛ ተከታታይ ባላቸው የተለያዩ ስፖርቶች ዙሪያ ስር ሰዶ እና ተንሰራፍቶ የቆየው...
የኢትዮጵያ ቡና አመራሮች ከፍተኛ ተቃውሞ ደርሶባቸዋል አሰልጣኝ ፖፓዲች ‹‹ውጡልን›› ተብለዋል ዳኝነቱ ለውዝግብ ምክንያት ሆኗል ሀዲያ ሆሳዕና የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ሰጥቷል የዘንድሮው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሜዳ ላይ ፉክክሩ...
የአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ እና የአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ተሳታፊዎቹ ሁለቱ ክለቦች ቅዱስ ጊዮርጊስ እና መከላከያ ከ10 ቀናት በፊት የመጀመሪያ ዙር የመጀመሪያ ጨዋታቸውን በሜዳቸው ማድረጋቸው ይታወሳል፡፡ ቅዱስ ጊዮርጊሶች...
ኢትዮጵያ ቡና ጋቶች እና መስኡድን አላሰለፈም የአብዱልከሪም እና ጥላሁን ያለቦታቸው መጫወት አነጋጋሪ ነበር የፖፓዲች ባህሪይ አስገርሟል በፕሪምየር ሊጉ የውድድር ዘመን ሩብ ጉዞ መልካም ውጤቶችን ማስመዝገብ ተስኖት...
ዓለም አቀፉ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማሕበር (አይ.ኤ.ኤ.ኤፍ) በ2016 ተከታታይ የቤት ውስጥ ውድድሮች ፕሮግራሙ ውስጥ ካካተታቸው አራት ውድድሮች ሶስተኛው የሆነው ግሎበን ጋላን ትላንት ምሽት በስዊድን ስቶክሆልም ሲካሄድ ከፍተኛ...
ደጀን ገብረመስቀል እና ዳዊት ስዩምም የተወዳደሩባቸውን ርቀቶች በቀዳሚነት ጨርሰዋል በሳምንቱ መጨረሻ ከተከናወኑት ተጠባቂ ዓለም አቀፍ የአትሌቲክስ ውድድሮች አንዱ በነበረው የቦስተኑ ኒው ባላንስ ኢንዶር ግራንድ ፕሪ ላይ...
በትላንትናው ዕለት በኦሮሚያ ክልል ሰበታ ከተማ አስተናጋጅነት በተከናወነው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን 9ኛ የግማሽ ማራቶን ውድድር በወንዶች ጉዬ አዶላ በሴቶች ነፃነት ጉደታ በአንደኝነት ጨርሰዋል፡፡ እስከ 11ኛው ኪሎ...