በቶኪዮ ኦሊምፒክ የመጀመሪያዎቹ ሁለት ቀናት የኢትዮጵያ አትሌቶች የተሳተፉባቸው የወንዶች 3000 ሜትር መሰናክል፣ 800 ሜትር በሁለቱም ፆታዎች፣ እንዲሁም የሴቶች 5000 ሜትር ማጣሪያዎች ሌላኛዎቹ የኢትዮጵያውያን የትኩረት ማዕከል የነበሩ...
በቶኪዮ ኦሊምፒክ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የአትሌቲክስ ውድድር በተጀመረ በሁለተኛው ቀን በወንዶች አስር ሺህ ሜትር ኢትዮጵያውያንን እጅግ ያስደስተው ድል በወጣቱ ሰለሞን ባረጋ አማካይነት ተመዝግቧል፡፡ በ1980 ሞስኮ ላይ...
በስፔን ማድሪድ በተደረገው የመጨረሻ ውድድርም በአራት የሩጫ ፉክክሮች በአሸናፊነት አጠናቀዋል በዓለም አቀፉ አትሌቲክስ የበላይ ተቆጣጣሪነት ከጥር ወር መጨረሻ አንስቶ በአውሮፓ እና ሰሜን አሜሪካ በሚገኙ ስድስት ከተሞች...
በፖላንዷ ግድኒያ ከተማ አስተናጋጅነት በተከናወነው 24ኛው የዓለም ግማሽ ማራቶን ሻምፒዮና የተናጠል ፉክክሩ በኬንያዊቷ ፔሬስ ጄፕቺርቺር እና በኡጋንዳዊው ጃኮብ ኪፕሊሞ የበላይነት ሲጠናቀቅ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በተናጠል ሁለት የነሐስ...
ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከምስራቅ አፍሪካ አቻዎቻቸው ጋር ለአሸናፊነት ይፎካከራሉ በባልቲክ ባሕር ዳርቻ የምትገኘው ትንሿ የፖላንድ ወደብ ከተማ ግድኒያ በሀገራት መካከል የሚካሄድ የዓመቱ ብቸኛ ዓለም አቀፍ የአትሌቲክስ ውድድር...
የብሔራዊ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ኤጀንሲ (NADO) ዛሬ ሰኔ 13/2012 ዓ. ም ባሳወቀን መረጃ መሠረት አትሌት እታፈራሁ ተመስገን ወዳጆ እ.ኤ.አ october 20,2019 ዓ. ም. በካናዳ በተካሄደው የወተር ፍሮንት...
በ5000 ሜትር የአሸናፊነት ክብሩን አስጠብቆ ማቆየት የቻለ የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ በ17ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የአራተኛ ቀን ውሎ በኢትዮጵያውያን ዘንድ ከፍተኛ ተጠባቂነት በነበረው የወንዶች 5000 ሜትር የፍፃሜ ውድድር...
ዓርብ መስከረም 16 በተጀመረው 17ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የሁለተኛ ቀን ውሎ ለተሰንበት ግደይ በ10000 ሜትር ፍፃሜ ሁለተኛ ሆና በማጠናቀቅ የመጀመሪያውን የሜዳልያ ድል ለሀገሯ አስገኝታለች፡፡ ከሁለት ዓመተ...
አልማዝ አያና ለሁለት ዓመት ያህል ወደራቀችው የትራክ ውድድር ተመልሳለች ትላንት ከሰዓት በስታንፎርድ ካሊፎርኒያ በተካሄደው የዩጂን ዳይመንድ ሊግ ኢትዮጵያዊቷ ለተሰንበት ግደይ በሴቶች 3000ሜ. የአፍሪካ እና የኢትዮጵያን ሪኮርድ...