የዛሬ የሐና ጉዳይ የፍርድ ቤት ውሎ እንዲህ ይመስል ነበር ስለዛሬው ቀጠሮ ጉዳይ ለመነጋገር ለሐና ቤተሰቦች ትላንት ማታ ስንደውል ባለፈው ከጠዋቱ በ12 ሰዓት በዝግ ችሎት መታየቱን በማስታወስ...
ሲ ኤን ኤን እያየሁ ነዉ፡፡ ሚዙሪ በተባለች ግዛት ፈርጉሰን በተሰኘች አነስተኛ ከተማ ስለተፈፀመ ግድያ እና የነዋሪዉን ምላሽ እየዘገበ ነዉ፡፡ ለሳምንት ያህል የክስተቱን አካሄድ አየተከታተልኩ የሀገሬ ፖሊሶች...
ጠላን ማን ፈጠረው? ከይርጋለም ብርሃኑ ብዙውን ጊዜ በአለሁበት አካባቢ በኢትዮጵያውያን ድግስ ላይ ጠላ ከጓደኞቹ ከውስኪ እና ከቢራ ጋር ተሰልፎ ሳየት ይደንቀኛል:: ለመሆኑ “ጠላ” ማን ፈጠረው? የሚል...
መስከረም 12፣ 2007 | በደመቀ ከበደ አስቸኳይ ፕሮጀክት ለማስረከብ ዛሬ ቀጠሮ አለብኝና በጠዋት ነው የተነሳሁት፡፡ ከሲኤምሲ መገናኛ እና ከመገናኛ – ብሔራዊ – ሜክሲኮ በሚጭኑ ሁለት...
August 2014 Since recently Ethiopian Airlines has banned its Ethiopian pilots from leaving Ethiopia for any reason unless they are on duty. Not long ago, three...
ከአዲስ ካሳሁን “ጡ- ጡ- ጡ- ጡ- ጡ – ጡ -ጡ -ጠ- የከተማ ፅዳት የአዲስ አበባ ጽዳት” አሉ ጋሸ አበራ ሞላና ወዳጆቹ በአንድ ወቀት አዲስ አባባን ከቆሻሻ...