ባለፈው ሳምንት የተላለፈውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ውሳኔን ተከትሎ ዕውቅና የተነፈገው የአንድነት ፓርቲ የአቶ በላይ ፍቃዱ ቡድን አብዛኛው አባላት፣ ሰማያዊ ፓርቲን መቀላቀላቸውን የሰማያዊ ፓርቲ ፕሬዚዳንት ኢንጂነር...
በሰላሌ አውራጃ በዳራ ወረዳ በጎሮ መስቀል መንደር ሁለት ግለሰቦች በመንግስት ሃይሎች ተገለው እሬሳቸው በመሃል ከተማ የተጎተተና ብሎም ህዝብ አይቶ መቀጣጫ ይሆን ዘንድ በአደባብይ ተሰጥተው መዋላቸውን ተዘግቧል።
ቅዳሜ ጥር 9/2007 አዲስ አበባ ዛሬ ሌሊት በትግሉ መፈክሮች አሸብርቃ አደረች! ተቃውሞውን እና ለትግሉ ያለውን ቁርጠኝነት በተለያዩ መንገዶች ሲገልፅ የቆየው ሙስሊሙ ማህበረሰብ አሁንም በተለያዩ መንገዶች ተቃውሞውን...
A delegation of British MPs will visit Ethiopia next month in a bid to secure the release of Andargachew “Andy” Tsege, a British father of three...
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) ታኅሳስ 12 ቀን 2007 ዓ.ም የተደረገው የሕዝብ ታዛቢዎች ምርጫ፣ በሕጉ መሠረት የተከናወነ ባለመሆኑ እንዲደገም ጥያቄ አቀረበ፡፡ መድረክ ይኼን ያስታወቀው ባለፈው...