(በጃ አዳም) የአፄው ነገር ዛሬም አልበረደም። ፖለቲካ እየተቸበቸበበት ይገኛል። ትውልዱም በተቀደደለት መንገድ ብቻ እየተመመ ነው። አፄው ውለታ ውለው ካረፉ አንድ ክፍለ ዘመን አለፈው። ነገር ግን ሞተውም...
የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር ከግንቦት 7 ጋር በይፋ መለያየቱን የተለያዩ የሃገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። ከዚህ ጋር በተያያዘም የፓርቲው ቃል አቀባይ የሆኑት አቶ ኤፍሬም ማዴቦ ይህንን...
በአዲስ አበባ ከተማ በቅርቡ ተከስቶ በነበረው አለመረጋጋት በድምሩ የ28 ሰዎች ህይወት ማለፉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ገለጸ። የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ሜጀር ጄነራል ደግፌ በዲ...
‹‹አርበኞች ግንቦት ሰባት ንቅናቄ ከየትኛውም ጥምረት አልተለየም፡፡የተሰጠውም መግለጫ ህጋዊነት የጎደለው ነው፡፡›› የአርበኞች ግንቦት ሰባት የውጭ ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ አምሳሉ ፀጋ ‹‹የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር ከግንቦት...
በአዱኛ ሂርጳ ራእይ በብዙ መንገድ ይወለዳል።ከሚወለድባቸዉ መንገዶች አንዱ ከችግር ጋር ፊት ለፊት መላተም ነዉ።ብዙ ተፅእኖ ፈጣሪ መሪዎች የህይወታችውን እጣ ፈንታ የወሰነ አንድ ምክንያት ወይም ቅፅበት እንዳለ...
ጥር 15/2010 ዓ.ም – የብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ ዓለምነው መኮንን በመግለጫው እንዳሉት የብሄራ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ /ብአዴን/ የማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባውን በባህር ዳር ጀምሯል፡፡ ማዕከላዊ...
በፌደራል አቃቢ ህግ ክሳቸው የተቋረጠ 115 የቀጠሮ ተጠርጣሪ እስረኞች ተፈቱ፡፡ ክሳቸው የተቋረጠላቸው መካከል ዶክተር መራራ ጉዲና እና ዶ/ር ሩፋኤል ደሲሳ እንደሚገኙበት በፌደራል ማረሚያ ቤቶች የህግ ታራሚዎች...
(ከሰባዊት ዘላለም) መንግስታችን መሬት በሚያንቀጠቅጥ ህዝባዊ ተቃዉሞ ማግስት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አውጆ የመቃወም ልክፍት ይዟቸዋል ያላቸውን በተሃድሶ ጠበል እያጠመቀ ይገኛል:: ተችዎቹን ወደ እስር ቤት አጋሮቹን ወደ...
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ኮማንድ ፖስት ህገ መንግስታዊ ስርአቱን ለማስከበርና የህዝብና የዜጎች ሰላምና ፀጥታ ለማስጠበቅ አስፈላጊ ነው ብሎ ሲያምን፣ ማንኛውም ሁከት፣ ብጥብጥና በህዝቦች መካከል መጠራጠርና መቃቃር የሚፈጥር...
ከቅንጅት ለአንድነትና ለዴሞክራሲና ከመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት – መኢአድ መሥራቾችና መሪዎች አንዱ የነበሩት አቶ ኃይሉ ሻወል አረፉ፡፡ ከቅንጅት ለአንድነትና ለዴሞክራሲና ከመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት – መኢአድ...
“ሰዎቹ ሊገደሉ የሚችሉት በምርመራ ላይ ነው” ———————- “በቂሊንጦ እስር ቤት የተቃጠለ ሰው አለ ብዬ አላስብም። (እሳቱ በአደጋ ተፈጥሯል ብለን የማናምን ከሆነ) ከቃጠሎ በፊት ተኩስ እንደነበረ ሰምተናል።...
በአዱኛ ሂርፓ ርቀት አንድ ፡ – የተጫዋች ምርጫ ሃገርን ወክለዉ ሜዳ ላይ የሚጫወቱ ተጫዋቾቻችንን ስናይ ከእኛ የተሻሉ እንደሆኑ እናምናለን ፡፡ ምናልባት ቅር ቢለን ሁለት ወይም ሦስት...
ከኢትዮጵያ ሙስሊሞች የመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ እሁድ መስከረም 1/2009 አዲስ አበባ/ኢትዮጵያ በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ፣ በጣም አዛኝ በሆነው! ውድ የአገራችን ህዝቦች ሆይ! አገራችን ኢትዮጵያ...
Many Ethiopian singers have cancelled their concerts to welcome in Ethiopia’s New Year, which falls this year on 11 September. Ethiopians will be ushering in 2009 on...
ቅዳሜ ነሃሴ 28 ቀን 2008 በአዲስ አበባ ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ላይ በደረሰው የእሳት ቃጠሎ አደጋ የ23 ሰዎች ህይወት ማለፉን የመንግስት ኮሙዩኒኬኘን ጉዳዮች ፅህፈት ቤት ገለፀ። ፅህፈት...
የኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞች መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴዎች ከታሰሩ ወዲህ፣ የህዝበ ሙስሊሙን የመብት ትግል በግንባር ቀደምትነት ሲመራ የቆየው “ድምጻችን ይሰማ” ዛሬ ባወጣው መግለጫ፣ አሁን ኢትዮጵያ ውስጥ ባለው የህዝብ እንቅስቃሴ...
Mary Harper Africa editor, BBC World Service Posted at15:41 The African Union has called for restraint in Ethiopia where anti-government protests have continued for several months....
ከሁሉም በላይ የሀገርንና የህዝብን ደህንነትና አንድነት ይቅደም!! በዲያስፓራ የዓረና መድረክ ደጋፊዎች የተሰጠ የጋራ አቋም መግለጫ በኢትዮጵያ በተለያዩ ቦታዎች እንደ ሰደድ እሳት እየተቀጣጠለ በመሄድ ላይ የሚገኘው ህዝባዊ...
ባለፈው ሰኞ በባህር ዳር የሚገኘው የEsmeralda Farms የአበባ እርሻ መንግስትን ተቃውመው በወጡ ሰልፈኞ በእሳት ሙሉ በሙሉ መውደሙን የኩባንያው ድረገጽ ባወጣ ዜናው አስታውቋል። ኩባንያው በውድመቱ የደረሰበትን ኪሳራ...
Sptember 2012 | By Jawar Mohammed (NB: This essay was drafted before Meles Zenawi fell ill and was put on hold until things clear up. Attempt...