ዘንድሮ የዓለም ሪኮርድ ለሚሰብር አትሌት የ250 ሺህ ዶላር ጉርሻም ተዘጋጅቷል የፊታችን ዓርብ (ጥር 12/2009 ዓ.ም.) በዱባይ ሰዓት አቆጣጠር ማለዳ ላይ በሚካሄደው የ2017 ስታንዳርድ ቻርተርድ ዱባይ ማራቶን...
በአዲሱ የሼህ መሐመድ ስታዲዮም ድሬደዋ ከተማን ያስተናገደው ወልዲያ ከተማ በአቻ ውጤት አጠናቋል፡፡ ኢትዮጵየቡና በውድድር አመቱ ለመጀመሪያ ጊዜ ተከታታይ ድልን አስመዝግቧል፡፡ ኢትዮኤሌክትሪክም በውድድር አመቱ የመጀመሪያ ድሉን አግኝቷል፡፡ ቅዱስጊዮርጊስ ከሀዋሳ ከነማ ጋር በአቻ ውጤት ቢለያይም ወደ ሊግ መሪነቱ ተመልሷል፡፡ ወልዲያ ከተማ ከ ድሬደዋ ከተማ በዚህኛው ሳምንት መርሀግብር ትኩረት ከሳቡ ጨዋታዎች...
አዳማ ከተማ አዲሱ የሊጉ መሪ ክለብ ሆኗል፡፡ ጌታነህ ከበደ በሊጉ ጎል ማስቆጠሩን ቢቀጥልም ክለቡን ግን ወደ 3ኛነት ከመውረድ ሊታደገው አልቻለም፡፡ በአዲስ አሰልጣኝ ወደ ሜዳ የገባው ኢትዮጵያ...
ምክትላቸው ገዛኸኝ ከተማ እና የተስፋ ቡድኑ አሰልጣኝ እድሉ ደረጀ ቡድኑን በጊዜያዊነት እንደሚመሩት ተረጋግጧል፡፡ ከጥቅማጥቅማቸው በተጨማሪ ወርሀዊ 3000 (ሶስት ሺህ) የአሜሪካን ዶላር ደሞዝ ያገኙ ነበር፡፡ ቩቼቪች ከደደቢቱ አሰልጣኝ ዮሀንስ ሳህሌ በመቀጠል ዘንድሮ በሊጉ የተሰናበቱ ሁለተኛው አሰልጣኝ ሆነዋል ፡፡ የኢትዮጵያ ቡና ክለብ ጥር 1 ቀን 2009 ዓ.ም አመሻሽ ላይ በይፋዊ የፌስ ቡክ ገጹ እንዳስታወቀው እና እኛም ከክለቡ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ ባረጋገጥነው መረጃ...
በኔዘርላንድ ኤግሞንድ አን ዚ በትላንትናው ዕለት በተካሄደው የኤግሞንድ ግማሽ ማራቶን ውድድር በመካከለኛ ርቀት ተወዳዳሪነቱ የሚታወቀው ኢትዮጵያዊው ዳዊት ወልዴ በረጅም ርቀት ሯጭነት ከፍ ያለ ልምድና ስኬት ካላቸው...
ደደቢት እና አዳማ ከነማ ከሜዳቸው ውጭ ነጥብ ቢጥሉም መሪነታቸውን አልተነጠቁም፡፡ ቅ. ጊዮርጊስ ከመሪዎቹ ጋር ያለውን ልዩነት ወደ አንድ ነጥብ ዝቅ አድርጓል፡፡ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዘጠነኛ ሳምንት...
በኢትዮጵያ የገና በዓል ዋዜማ እና በዕለቱ በአውሮፓ እና በሰሜን አፍሪካ በተካሄዱ የአገር አቋራጭ እና የማራቶን ውድድር ላይ የተሳተፉ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የአሸናፊነት ክብርን ተቀዳጅተዋል፡፡ ሙክታር እድሪስ በጣልያን...
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ከታህሳስ 24 – 28/2009 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ስታዲየም ሲያካሂደው የቆየው የኢትዮጵያ ክለቦች የአጭር፣ የመካከለኛ፣ የእርምጃና የሜዳ ተግባራት የአትሌቲክስ ውድድር በትላንትናው ዕለት ሲጠናቀቅ የመከላከያ...
በዘጠነኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች የሊጉመሪዎች ደደቢት እና አዳማ ከነማ ከሜዳቸው ውጭ ፈታኝ ጨዋታዎች ይጠብቋቸዋል ሻምፒዮኖቹ በጋቦኑ የአፍሪካ ዋንጫ ምክንያት ከዚህ ሳምንት ጀምሮ ለ1 ወር ያክል የወሳኝ ግብ ጠባቂያቸው ሮበርት ኦዶንካራን አገልግሎትየማያገኙ ይሆናል ወልዲያከነማ ወደ አዲሱ ሼህ መሀመድ ሁሴን አሊ አላሙዲ ስታዲየም ከመዛወራቸው በፊት ለመጨረሻ ጊዜ መልካ ቆሌ ላይ ኢትዮጵያ ቡናን ያስተናግዳሉ የ9ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ከዛሬ ረቡዕ ታህሳስ 26/2009 ዓ.ም እስከ ፊታችን አርብ ታህሳስ...
በቻይናዋ የወደብ ከተማ ሲያመን በተካሄደው 15ኛው ሲያመን ኢንተርናሽናል ማራቶን ኢትዮጵያውያኑ ለሚ ብርሀኑ በወንዶች መሰረት መንግስቱ በሴቶች አሸናፊ ሆነዋል፡፡ በየዓመቱ በአዲስ ዓመት መባቻ በሚካሄደውና ከዚህ ዓመት ጀምሮ...
የቅዱስ ጊዮርጊስን ሽንፈት ተከትሎም ፕሪሚየር ሊጉ አዲስ የደረጃ ሰንጠረዥ መሪ ቡድን አግኝቷል ደደቢት እና አዳማ ከነማ በአሸናፊነታቸው ቀጥለው ሊጉን መምራት ሲጀምሩ፤ ሻምፒዮኑ ቅዱስ ጊዮርጊስ በውድድር አመቱ ለመጀመሪያ ጊዜ ከሊጉ መሪነት ወርዶ በሶስተኛደረጃ ላይ ተቀምጧል፡፡ ጌታነህ ከበደ የፕሪሚየር ሊጉ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪነትን በከፍተኛ ልዩነት እየመራ ይገኛል፡፡ ኢትዮ ኤሊክትሪክ የውድድር አመቱ የመጀመሪያ ድሉን እስካሁን ማግኘት አልቻለም ፡፡ 20ኛው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የውድድር ዘመን 8ኛ ሳምንት መርሀ ግብር ጨዋታዎች...
ልዑል ገብረስላሴ ድል ያደረገበት ሳኦ ሲልቨስትረ የ15 ኪ.ሜ. ውድድር አፍሪካውያን አትሌቶች በሁለቱም ፆታዎች የበላይነታቸውን ባሳዩበት እና በብራዚል ሳኦ ፓውሎ በተደረገው 92ኛው ኮሪዳ ደ ሳኦ ሲልቨስትረ የአዲስ...
ስምንተኛው ሳምንት ላይ የደረሰው የ2009 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ታላቁን የሸገር ደርቢ የመጀመሪያ ክፍል ሊያሳየን ተዘጋጅቷል፡፡ ሁለቱ የደርቢው ተፋላሚዎች ኢትዮጵያ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ እሁድ በአዲስ አበባ...
በ2009 ዓ.ም. (በግሪጎሪያኑ አቆጣጠር በ2017 ዓ.ም.) በሚከናወኑት ዓለም አቀፍ እና አህጉራዊ ውድድሮች ላይ ኢትዮጵያን ወክለው የሚወዳደሩትን አትሌቶች የማዘጋጀት እና ለውድድር ይዞ የመቅረብ ኃላፊነትን የሚወጡት አሰልጣኞች ዝርዝር...
የ2009 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሰባተኛ ሳምንት ጨዋታዎችን አድርጓል፡፡ በዚህ ሳምንት ከፍተኛ ግምት የተሰጠው ጨዋታ መሪው ቅዱስ ጊዮርጊስ ተስተካካይ ጨዋታ እያለው አምስተኛ ደረጃ ላይ የነበረው ወላይታ ድቻን...
በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የአትሌቲክስ ስፖርት የስኬት ታሪክ ከአበበ ቢቂላ እና ማሞ ወልዴ በኋላ ብዙ የተባለለት፤ ከእርሱ በኋላ የመጡት እንደ ሀይሌ ገብረስላሴ እና ቀነኒሳ በቀለን የመሳሰሉ ስኬታማ...
በ2009 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አምስተኛ ሳምንት ሁለት ከፍተኛ ግምት የተሰጣው ጨዋታዎች አዲስ አበባ ላይ ተደርገው ነበር፡፡ እነዚህም ባልተጠበቀ ሁኔታ በወራጅ ቀጠና ውስጥ የተገኘው ኢትዮጵያ ቡና በሊጉ...
ፈይሳ ሌሊሳ ከሪዮ ኦሊምፒክ የብር ሜዳልያ ድሉ በኋላ ለመጀመሪያ ግዜ በተሳተፈበት ውድድር አራተኛ ሆኖ አጠናቋል በሳምንቱ መጨረሻ በዓለም ዙሪያ ከተከናወኑት የተለያዩ የሩጫ ውድድሮች መካከል በዓለም አቀፉ...
የ2017 አይ.ኤ.ኤ.ኤፍ ዳይመንድ ሊግ ውድድር የገንዘብ ሽልማት መጠኑ ከፍ ብሎ እና በውድድሩ ሂደት ላይ የተወሰነ ለውጥ ተደርጎ እንደሚካሄድ ዓለም አቀፉ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማሕበር ይፋ አድርጓል፡፡ እ.አ.አ....
በሳምንቱ መጨረሻ በተለያዩ የዓለማችን ክፍሎች በተከናወኑ የጎዳና እና የአገር አቋራጭ ውድድሮች ላይ ተሳታፊ ከነበሩት ኢትዮጵያውን አትሌቶች መካከል የማነ ፀጋዬ በጃፓን የፉኩካ ማራቶን፣ ገለቴ ቡርቃ በስፔን የክሮስ...