ቅ/ጊዮርጊስ፣ ሀዋሳ ከተማ እና ሲዳማ ቡና ከሜዳቸው ውጭ ድልን ተቀዳጅተዋል አዲስ አበባ ስታዲየም ላይ የተከናወኑ አራት ጨዋታዎች ያለ ጎል ተጠናቀዋል ከሶስት ሳምንታት እረፍት በኋላ የተጀመረው የ2009...
ወርልድ ማራቶን ሜጀርስ በመባል ከሚታወቁት የዓለማችን ስድስት ታላላቅ የማራቶን ፉክክሮች አንዱ በሆነው የቶኪዮ ማራቶን የ2017 ውድድር ዊልሰን ኪፕሳንግ በወንዶች እና ሳራህ ቼፕቺርቺር በሴቶች ከኬንያ አሸናፊ ሲሆኑ...
የ20ኛው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር ዘመን የመጀመሪያ ዙር ህዳር 3/2009 ዓ.ም ተጀምረው ጥር 28/2009 ዓ.ም በተጠናቀቁት 120 ጨዋታዎች መጠናቀቁ ይታወቃል፡፡ በመጀመሪያው ዙር የውድድር ቆይታ 454 ቢጫ...
ከኢትዮጵያ ፀጋዬ ከበደ እና ታደሰ ቶላ በወንዶች ብርሀኔ ዲባባ፣ አማኔ ጎበና እና አማኔ በሪሶ በሴቶች ለአሸናፊነቱ ከሚፎካከሩት ተጠባቂ አትሌቶች መካከል ናቸው፡፡ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር የፊታችን ቅዳሜ...
ሁለቱም ክለቦች ወደ ቀጣዩ ዙር ለማለፍ አቻ ውጤት በቂያቸው ነው መከላከያ ለመልሱ ግጥሚያ ባለፈው ረቡዕ ወደ ካሜሮን ተጉዟል ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኮትዲ ኦር ሀዋሳ ላይ የእሁዱን ጨዋታ በመጠባበቅ ላይ ይገኛሉ ኢትዮጵያን በአህጉራዊው የ2017 የክለቦች ውድድሮች (ቶታል የአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ እና ቶታል የኮንፌዴሬሽን ዋንጫ) ላይ ወክለው እየተወዳደሩ የሚገኙት የቅዱስ ጊዮርጊስ እና...
ተከላካዩ አዲሱ ተስፋዬ የቡድኑን ብቸኛ እና የማሸነፊያ ጎል አስቆጥሯል መከላከያ በሜዳው ጎል አለማስተናገዱ ወደ ቀጣዩ ዙር የማለፍ ዕድሉን ያሰፋዋል በቶታል የአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የቅድመ ማጣሪያ የመጀመሪያ...
ለመጀመሪያ ግዜ በተደረገው የ8 ኪ.ሜ. ሪሌ ውድድር ኦሮሚያ ክልል አሸናፊ ሆኗል የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በዛሬው ዕለት ባከናወነው 34ኛው የጃን ሜዳ ኢንተርናሽናል አገር አቋራጭ ውድድር በወጣት ሴቶች 6ኪ.ሜ....
ሳላዲን ሰኢድ በጨዋታው የተቆጠሩትን ሁለት ጎሎች በስሙ አስመዝግቧል፡፡ ከሀገር ውጭ ያከናወነውን የመጀመሪያ ጨዋታ ማሸነፉ ወደ ቀጣዩ ዙር ለማለፍ ሰፊ እድል አስጨብጦታል፡፡ የ2008 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግን...
ኬንያዊቷ ፔሬስ ጄፕቺርቺር የርቀቱን የዓለም ሪኮርድን ሰብራለች በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች አቡ ዳቢ ከተማ በየዓመቱ የሚከናወነው የራክ ግማሽ ማራቶን ዛሬ ማለዳ ላይ ለ11ኛ ግዜ ሲካሄድ ኬንያዊቷ ፔሬስ...
ቅዱስ ጊዮርጊስ በአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ በተከታታይ ለሶተኛ ጊዜ ይሳተፋል መከላከያ በአራት አመታት ለሶስተኛ ጊዜ የኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ተሳትፎን ያደርጋል በዘንድሮው የካፍ የክለቦች ውድድር ላይ አዳዲስ መሻሻሎችም ተደርገዋል...
ትላንት ምሽት በስፔን ሳባዴል በተከናወነው የኢንተርናሽናል አትሌቲክስ ሚቲንግ ካታሎኒያ የ2000ሜ. የቤት ውስጥ ውድድር ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ገንዘቤ ዲባባ በሮማኒያዊቷ ጋብሬላ ዛቦ ከተያዘ 19 ዓመት ያለፈውን ሪኮርድ ለማሻሻል...
የአትሌቲክስ ስፖርት አስተዳዳሪ አካል የሆነው ዓለም አቀፉ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማሕበር በትላንትናው ዕለት ዋና ፅሕፈት ቤቱ በሚገኝበት ሞናኮ ባደረገው 208ኛው የካውንስ ስብሰባ የአትሌቶች ዜግነት የመቀየር ጉዳይ ለግዜው...
ጥር 30/2009 ምሽት በስፔን ሳባዴል በሚካሄደው የኢንተርናሽናል አትሌቲክስ ሚቲንግ ካታሎኒያ የቤት ውስጥ ውድድር በሁለቱም ፆታዎች በተለያዩ ርቀቶች ከሚፎካከሩት ተወዳዳሪዎች መካከል ኢትዮጵያውያን አትሌቶችም የሚገኙበት ሲሆን ገንዘቤ ዲባባ...
በሳምንቱ የሊግ ጨዋታዎች በሙሉ በትራፊክ አደጋ ህይዎታቸውን ላጡ ሰዎች የአንድ ደቂቃ የህሊና ጸሎት ተደርጓል ኢትዮጵያ ቡና ዋና አሰልጣኙን ኔቡሳ ቩቼቪችን ካሰናበተ በኋላ አንደኛውን ዙር ያለሽንፈት አጠናቋል (በ4 ድል እና 2 አቻ) ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሀዋሳ ከተማን 2ለ0 በመርታት የዓመቱ ሁለተኛ ድሉን አስመዝግቧል ጅማ አባቡና በአሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ እየተመራ ለመጀመሪያ ግዜ አሸንፏል የሊጉ ደካማ ተካላካይ ባለቤት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሁንም ጎሎችን በቀላሉ ማስተናገዱን ቀጥሏል የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 15ኛ ሳምንት የአንደኛው ዙር ውድድር የማጠቃለያ ጨዋታዎች የተከናወኑበት እንደመሆኑ አብዛኛዎቹ ክለቦች በውድድር ዓመቱ አጋማሽ የነበራቸውን ደካማ...
(ከሰባዊት ዘላለም) መንግስታችን መሬት በሚያንቀጠቅጥ ህዝባዊ ተቃዉሞ ማግስት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አውጆ የመቃወም ልክፍት ይዟቸዋል ያላቸውን በተሃድሶ ጠበል እያጠመቀ ይገኛል:: ተችዎቹን ወደ እስር ቤት አጋሮቹን ወደ...
ቅዱስ ጊዮርጊስ አሁንም መሪነቱን እንዳስጠበቀ ነው፡፡ ደደቢት በአሰልጣኝ አስራት ሀይሌ ስር ካከናወናቸው 10 ጨዋታዎች በኋላ የመጀመሪያውን ሽንፈት አስተናግዷል፡፡ ሀዋሳ ከተማ ከበርካታ ጨዋታዎች በኋላ በጅማ አባቡና ላይ...
አሰልጣኝ ገብረመድህን ሀይሌን የቀጠረው ጅማ አባቡና በመጀመሪያ ጨዋታው በሜዳው ሽንፈት ደርሶበታል፡፡ ወልድያ ከተማ ከ39 ጨዋታዎች በኋላ የሊጉ የመጀመሪያ የሜዳ ውጭ ድሉን አስመዝግቧል፡፡ ኢትዮጵያ ቡና አዲስ አበባ ከተማን በማሸነፍ ወደ መሪዎቹ መጠጋቱን አጠናክሮ ቀጥሏል፡፡ የሊጉ ተጫዋቾች የስነ–ምግባር ግድፈት አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል፡፡ የፋሲል ከተማ የሜዳ ላይ እንቅስቃሴ ብዙዎችን እያስገረመ ቀጥሏል፡፡ በሳምንቱ የሊጉ መርሀ ግብር ጨዋታዎች በርካታ አነጋጋሪ ክስተቶች የነበሩ ሲሆን ከነዚህም መካከል አንዱ በተለያዩ ክለቦች እየተጫወቱ የሚገኙ በርካታ ተጫዋቾች በተለይም ለሊጉ...
ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ 3ኛነት ዝቅ ብሏል ኢትዮጵያ ቡና ከሁለት ተከታታይ ድሎች በኋላ ከኤሌክትሪክ ጋር ያለ ግብ አቻ ተለያይቷል ፋሲል ከተማ ከውጤታማነት ጉዞው የገታውን ሽንፈት በሜዳው አስተናግዷል ደደቢት ከ4 ተከታታይ የአቻ ውጤቶች በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ድል አስመዝገቧል አዲስ አበባ ከተማ ከ8 ተከታታይ የአቻ እና የሽንፈት ጉዞ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ድል ቀንቶታል ሀዋሳ ከተማ አሁንም ውጤት አልባ ጉዞውን ቀጥሎ በሊጉ ግርጌ ለመቀመጥ ተገዷል የ12ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚር ሊግ ጨዋታወች ቅዳሜ እና እሁድ በአዲስ አበባ እና በክልል ስታዲየሞች ቀጥለው...
በሳምንቱ መጨረሻ (ዕሁድ ጥር 14/2009 ዓ.ም.) በተካሄዱት የአገር አቋራጭ ውድድሮች ኢትዮጵያዊቷ ሰንበሬ ተፈሪ ስፔን ውስጥ በክሮስ ኢንተርናሽናል ሁዋን ሙጉኤርዛ አሸናፊ ስትሆን በተመሳሳይ ቀን በጣልያን ሳን ቪቶሬ...
‹‹ውድድሩ ሲጀመር ቀነኒሳን ጨምሮ አምስት ወይም ስድስት አትሌቶች የመውደቅ አደጋ ገጥሟቸዋል›› ጆስ ሔርማን ኢትዮያውያን አትሌቶች በሁለቱም ፆታዎች በነገሱበት እና ጠቀም ያለ የሽልማት ገንዘብ ከሚያስገኙት የመጀመሪያ አስር...