ይህ ነገር እዉን ሊሆን ጥቂት ነገሮች መሳካት ይቀራቸዋል፤በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ዋልያዉ በ3ት ቻርተር አይሮፕላን በሚጓዙ ደጋፊዎች ከሜዳዉ ዉጭ ሊደገፍ ጫፍ ደርስዋል፤እያንዳንዳቸዉ 500ሰዎችን መያዝ የሚችሉ 3ት ፕሌኖችን...
በኢትዮጲያ የናይጄሪያ አምባሳደር ፖሎ ሎሎ ዋልያዉ በካላባር በሚገባ እንደሚስተናገድ ተናገሩ፤ሰዉየዉ ዛሬ ለኢ.ቢ.ኤሱ የስፖርት ጋዜጠኛ ፍስሀ ይድነቃቸዉ እንደገለጹት ዋልያዉ በካላባር ሊያሳስበዉ የሚገባ ነገር እንደሌለ ከእንጀራ በስተቀር ሁሉም...
የ22 አመቱ አጥቂ ከፊንላንድ አዲስ አበባ ገብትዋል፤የፊንላድ ሊግ አሁን ፍጻሜ አግኝትዋል፤ለበረዶ ጊዜዉን ትቶ ተጨዋቹም ዋልያዉን ዛሬ ይቀላቀላል ተብሎ ይጠበቀል፤ፉአድ ኢብራሂም በአፍሪካ ዋንጫዉ ቡድን ዉስጥ ተካቶ ጥቂት...
ቀኑ እየተቃረበ ነዉ፤ ዋልያዉ በካላባር እንደሚያሸንፍ ተስፋ አለ፤የመጀመሪያዉ ጨዋታ ያህል ባይሆንም ጉጉቱ ጨምርዋል፤1500 የሚሆኑ ኢትዮጲያዉያን ደጋፊዎችን ወደ ካላባር ለመዉስድ እንቅስቃሴዎች ተጀምርዋል፤አስተባባሪዎቹ የሸገር ኤፍ ኤም ታዲያሥ አዲስ...
“ከታሪክ መማር የማይፈልግ ሰዉ ታሪካዊ ስህተትን ለመድገም የተረገመ ነዉ” በሰኢድ ኪያር እንደመግቢያ… አሁን ሰማይ የተሰቀሉ ስሜቶች ቀዝቅዘዋል፤በጭፍን ዋልያዉን ከማሞገስና ከመስቀል በእዉነታዎች ላይ መወያየት ተጀምርዋል፤በመጀመሪያዉ ጎን ደግሞ...
አጤ የሚለዉ ማእረግ ከሀይለ ስላሴ ጋር የተቀበረ ይመስለኝ ነበር፤”ጓድ’ ከዛ ደግሞ “አቶ” በሚሉ መለኪያዎችም ቤንች ሁንዋል ብዬ ነበር የማምነዉ…ለካ እዚቹ ፒያሳ- ቶሞካ ቡና ቤት እየጠበቀኝ ነበር፤ሳየዉ...