በፌደራል አቃቢ ህግ ክሳቸው የተቋረጠ 115 የቀጠሮ ተጠርጣሪ እስረኞች ተፈቱ፡፡ ክሳቸው የተቋረጠላቸው መካከል ዶክተር መራራ ጉዲና እና ዶ/ር ሩፋኤል ደሲሳ እንደሚገኙበት በፌደራል ማረሚያ ቤቶች የህግ ታራሚዎች...
በምድረ ሕንድ የተመዘገበ ብቸኛው የአይ.ኤ.ኤ.ኤፍ የወርቅ ደረጃ ያለው የጎዳና ላይ ውድድር የሆነው የኤርቴል ዴሊሂ ግማሽ ማራቶን የፊታችን ሕዳር 10/2010 ዓ.ም. ለ13ኛ ግዜ ሲከናወን የ10 ሺህ ሜትር...
ዓለም አቀፉ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማሕበር በመጪው ህዳር ወር አጋማሽ ላይ የመጨረሻ አሸናፊዎቹ ተለይተው ለሚታወቁበት የ2017 የዓመቱ ምርጥ አትሌቶች ምርጫ በሁለቱም ፆታዎች የመጨረሻዎቹን አስር ዕጩዎች ይፋ ሲያደርግ...
በጣልያን ትሬንቶ ጊሮ አል ሳስ በሚል ስያሜ በሚታወቀውና ዘንድሮ ለ71ኛ ግዜ በተከናወነው የወንዶች ብቻ የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ውድድር ኢትዮጵያዊው የ5000ሜ. የዓለም ሻምፒዮን ሙክታር እድሪስ...
ደቡብ አፍሪካዊቷ ሀገር ቦትስዋና 51ኛ ዓመት የነፃነት በዓሏን በድምቀት እያከበረች ትገኛለች፡፡ የቀድሞዋ የእንግሊዝ ቅኝ የዚህ ዓመታዊ ክብረ-በዓሏ አካል አድርጋ የእግር ኳስ ጨዋታም አዘጋጅታለች፡፡ ለዚህ ጨዋታ የጋበዘችውም...
ኬንያውያን በሁለቱም ፆታዎች ቀዳሚ ሆነው ባጠናቀቁበት የዘንድሮው በርሊን ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በወንዶች ሁለተኛ እና ሶስተኛ በሴቶች ሁለተኛ ሆነው ጨርሰዋል፡፡ በወንዶቹ ፉክክር የተጠበቀው የርቀቱን የዓለም ሪኮርድ የመስበር...
በብራስልስ በተከናወነው ሁለተኛ የፍፃሜ ውድድር ቀሪዎቹ 16 አሸናፊዎች ታውቀዋል ከ2017 የአይ.ኤ.ኤ.ኤፍ ዳይመንድ ሊግ የፍፃሜ ውድድሮች ሁለተኛውና የመጨረሻው የሆነው የብራስልስ ዳይመንድ ሊግ ውድድር በትላንትናው ዕለት ተካሂዶ ሲጠናቀቅ...
ከፍተኛ ትንቅንቅ በታየበት የወንዶች 5000ሜ. ሞ ፋራህ የመጨረሻ የትራክ ውድድሩን በአሸናፊነት ለመዝጋት በቅቷል ሀብታም አለሙ የኢትዮጵያን የሴቶች 800 ሜትር ሪኮርድ ሰብራለች ከ2017 የአይ.ኤ.ኤ.ኤፍ ዳይመንድ ሊግ የፍፃሜ...
ለ2018 የቻን ውድድር የመጨረሻ የማጣሪያ ጨዋታዎች ተጀምረዋል፡፡ በባለፈው ዙር ጂቡቲን በሰፊ ውጤት ረትቶ ያለፈው የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን በሜዳው ከሱዳን ጋር የመጀመሪያ ጨዋታውን አድርጓል፡፡ ቀጣዩ ዘገባ...
ገንዘቤ ዲባባ በ5000ሜ. ማጣሪያው ላይ ያልተሳተፈችው ለመወዳደር በሚያስችላት የመንፈስ ዝግጁነት፣ የብቃት እና የጤንነት ላይ ስላልነበረች መሆኑን በለንደን የሚገኙት የቡድኑ ኃላፊዎች አሳውቀዋል ሊጠናቀቅ በተቃረበው 16ኛው የዓለም አትሌቲክስ...
በ2018 መጀመሪያ በኬንያ በሚካሄደው የቻን ውድድር ላይ ለመሳተፍ የሚደረጉት የመጨረሻው ዙር የማጣሪያ ፍልሚያዎች በሳምንቱ የመጨረሻ ቀናት ይደረጋሉ፡፡ ቀጣዩ ፅሁፍ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የሱዳን አቻውን በሜዳው የሚያስተናግድበትን...
በውድድሩ የሁለተኛ ቀን ውሎ በ10 ሺህ ሜትር ሴቶች አልማዝ አያና እና ጥሩነሽ ዲባባ የተለመደውን የደስታ ስሜት ያጣጣምንበትን ድል አስገኝተዋል በእንግሊዝ ለንደን እየተካሄደ ባለው 16ኛው የዓለም ሻምፒዮና የሁለተኛ...
ሞ ፋራህ የሻምፒዮንነት ክብሩን ባስጠበቀበት የወንዶች 10 ሺህ ሜትር ፉክክር የምስራቅ አፍሪካውያኑ ታክቲክ አልሰራም በጉጉት ሲጠበቅ ሰንብቶ በትላንትናው ዕለት በተጀመረው 16ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የመጀመሪያ ቀን...
ኢትዮጵያውያን እና ኬንያውያን ላለፉት አምስት ዓመታት የርቀቱ ንጉስ ለሆነው የሞ ፋራህ የበላይነት ማብቂያ ያበጁለት ይሆን? ለቀጣዮቹ አስር ቀናት የዓለም ሕዝብ የትኩረት ማዕከል ሆኖ የሚቆየው 16ኛው የዓለም...
በትለምሰን እና በናይሮቢ የተመዘገቡት ውጤቶች ለአትሌቲክሳችን ውድቀት ትልቅ ስጋት የሆነውን ችግር የምናስታውስባቸው እንጂ የምንኩራራባቸው ሊሆኑ አይገባም በአልጄሪያ ትለምሰን በተካሄደው 13ኛው የአፍሪካ ከ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና...
በሚቀጥለው ዓመት በኬንያ በሚካሄደው የቻን ውድድር ላይ ለመገኘት የሚደረጉት የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ዙር የማጣሪያ ፍልሚያዎች በሳምንቱ የመጨረሻ ቀናት ይደረጋሉ፡፡ ቀጣዩ ፅሁፍ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ ጂቡቲ...
ከዚህ በኋላ የዓለም ከ18 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና የሚባል ውድድር አይኖርም ከሐምሌ 5 – 9 በኬንያ ዋና ከተማ ናይሮቢ አስተናጋጅነት ለ10ኛ (ለመጨረሻ ግዜ) በመካሄድ ላይ ባለው...
በወንዶች 5000ሜ. ለዙሪኩ የዳይመንድ ሊግ ፍፃሜ ያለፉት አትሌቶች ተለይተው ታውቀዋል የ2017 አይ.ኤ.ኤ.ኤፍ ዳይመንድ ሊግ ስምንተኛ መዳረሻ በሆነችው የስዊዘርላንዷ ሎዛን ከተማ ትላንት ምሽት በተከናወኑ ፉክክሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች...
በውድድሩ መዝጊያ ዕለት በተከናወኑት የፍፃሜ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች 5 የወርቅ፣ 8 የብር እና 4 የነሐስ ሜዳልያዎችን አሸንፈዋል ላለፉት አራት ቀናት በአልጄሪያ ትለምሰን ሲካሄድ ቆይቶ ዛሬ በተጠናቀቀው...
በአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ የምድብ ውድድር በምድብ ሶስት የሚገኙት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና የደቡብ አፍሪካው ማሜሎዲ ሰንዳውንስ በአዲስ አበባ ወሳኝ ፍልሚያ አካሂደዋል፡፡ ቀጣዩ ዘገባ ይህን ጨዋታ ይዳስሳል፡፡ በምድቡ...