(በዳንኤል አማረ ©ኢትዮጤና) 1. የናይትሬት(Nitrates) ይዘቱ ከፍተኛ ሲሆን ረዘም ላለ ጊዜ የሃይል ምንጭነት ይውላል፡፡ የልብ ጤንነትን ለማሻሻል እና ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችን በሚገባ ለመወጣት ይጠቅማል፡፡ 2. በብረት(Iron) ንጥረ...
(በዳንኤል አማረ ©ኢትዮጤና) 1. የሰውነት ክብደትን ለመቀነስ ውሃ ምንም ዓይነት ቅባት(ፋት)፣ ካሎሪ፣ ካርቦሃይድሬት እና ስኳር የለውም፡፡ 2. ጤናማ ልብ እንዲኖረን በልብ ህመም የመጠቃት ዕድላችንን በ41%...
(በዳንኤል አማረ ©ኢትዮጤና) የእግር እብጠት ማንኛውንም ሰው ሊያጋጥም የሚችል የተለመደ ችግር ነው፡፡ ይህ ችግር በራሱ በሽታ አይደለም ነገር ግን ሌሎች ውስጣዊ ችግሮች እንዳሉ የሚያሳይ ምልክት እንጂ፡፡...
(በዳንኤል አማረ ©ኢትዮጤና) • ካንሰርን ይከላከላል፡፡ • የኮሌስትሮል መጠንን ይቀንሳል፡፡ • ለጉንፋንና ሳል ህክምና ጠቃሚ ነው፡፡ • የምግብ ስልቀጣን ያፋጥናል፡፡ • የደም ስኳር መጠንን ያረጋጋል/ያመጣጥናል፡፡ •...
በአዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ሆስፒታል ውስጥ መብራት ለሀያ ሰዓታት ያህል በመቋረጡ ምክንያት በፅኑ ህክምና ክፍል (ICU) ውስጥ የነበሩ ሦስት ህሙማን ለሞት ተዳረጉ፡፡ ህዳር 20 ምሽት ላይ ለ20...
(በዳንኤል አማረ ደሴ ©ኢትዮጤና) ለበለጠ የጤና መረጃ ይህን ገጽ ላይክ ያድርጉ www.facebook.com/EthioTena በአሁኑ ጊዜ ሴቶች ለጤናቸው የሚጨነቁና ጤናማ የሆነ የአመጋገብ ሥርዓት የሚከተሉ ሁነዋል፡፡ ጤናማ የአመጋገብ ሥርዓት...
(በዳንኤል አማረ ©ኢትዮጤና) የሽንት ስርዓት መዛባት/መቀየር የመጀመሪያው የኩላሊት በሽታ ምልክት የሽንት ሥርዓት መለወጥ ነው፡፡ መለወጥ ስንል የሽንት መጠን እና ሽንትዎን የሚሸኑበት የጊዜ ልዩነት ነው፡፡ ሌሎች ለውጦች...
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በቀጣይ አራት ወራት ውስጥ የልብ ቀዶ ጥገና ህክምና መስጠት ሊጀምር ነው። የህክምና አገልግሎቱ በሆስፒታሉ መጀመር በሀገሪቱ...
(በዳንኤል አማረ ©ኢትዮጤና) ለበለጠ የጤና መረጃ ይህን ገጽ ላይክ ያድርጉ www.facebook.com/EthioTena ላብ በጣም ጥሩ ነገር ነው ምክንያቱም ሰውነትዎን ስለሚያቀዘቅዝልዎ ነገር ግን ከመጠን ያለፈ ሲሆን የሚያሳቅቅ እና...
በዳንኤል አማረ እና በዳግማዊ ዳንኤል ©ኢትዮጤና) ለበለጠ የጤና መረጃ ይህን ገጽ ላይክ ያድርጉ www.facebook.com/EthioTena ነጭ ሽንኩርት አሊውም( Alium) ወይም ከሽንኩርት ቤተሰብ አንዱ ነው። ይህ የሽንኩርት ቤተሰብ...
የመጀመሪያው የኩላሊት ንቅለ ተከላ ህክምና ነሀገራችን በተሳካ መልኩ ተካሂዷል። ህክምናው ባሳለፍነው ማክሰኞ መስከረም 11 2008 ዓ.ም በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ ነው የተካሄደው። ከማክሰኞ ጀምሮ...
(በዳንኤል አማረ ©ኢትዮጤና) አስም የአየር ቧንቧዎች በሽታ ሲሆን የአተነፋፈስ ስርዓትን በማዛባት ለመተንፈስ አዳጋች ሁኔታን ይፈጥራል፡፡ የአየር መተላለፊያ ቧንቧዎችን እንዲቆጡ በማድረግ ወደ ሳንባ ኦክስጂን የሚወስዱ ቧንቧዎችን እንዲጠቡ...
(በዳንኤል አማረ ©ኢትዮጤና) ለበለጠ የጤና መረጃ ይህን ገጽ ላይክ ያድርጉ www.facebook.com/EthioTena ግለኮማ የአይንን ኦፕቲክ ነርቭ የሚጎዳ በሽታ ሲሆን ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ የሚመጣ ችግር ነው፡፡ በአይን...
(በዳንኤል አማረ ©ኢትዮጤና) ለበለጠ የጤና መረጃ ይህን ገጽ ላይክ ያድርጉ www.facebook.com/EthioTena በፊንጢጣ አካባቢ የሚገኙ የደም ቧንቧዎች ሲያብጡ የሚፈጠር በሽታ ነው ይህ ችግር ከፍተኛ ክመም እና ስቃይ...
(በዳንኤል አማረ ©ኢትዮጤና) ለበለጠ የጤና መረጃ ይህን ገጽ ላይክ ያድርጉ www.facebook.com/EthioTena እንቁላል የሚያስገርሙ በጣም በርከት ያሉ የጤና በረከቶች አሉት፡፡ እነዚህ አስገራሚ የጤናማ እንቁላል እውነታዎች ናቸው፦ ፩....
(በዳንኤል አማረ ©ኢትዮጤና) ስለ ቀዝቃዛ ሻወር ጥቅም ከመዳሰሳችን በፊት አንድ ቀላል እውነታ እናስቀምጥ ሙቅ ሻወር መሠረታዊ ፍላጐት ሳይሆን ለመዝናኛነት እና ቅንጦት የምንጠቀምበት ነው፡፡ በአብዛኛው የሰው ልጆች...
(በዳንኤል አማረ ©ኢትዮጤና) ለበለጠ የጤና መረጃ ይህን ገጽ ላይክ ያድርጉ www.facebook.com/EthioTena የሆድ ድርቀት የአንጀት ጡንቻዎች የእንቅስቃሴ ድግግሞሽ በቁጥር ሲያንስ ወይም ዓይነ ምድራችንን ለማስወገድ/ለማስወጣት መቸገር ሲሆን ይህ...