Connect with us

Betoch

Betoch Comedy – Season 1 – Review 3 | October 5, 2013

Published

on

1_27842
Continue Reading
8 Comments

8 Comments

  1. rich

    September 16, 2015 at 1:08 am

    nice

  2. zizu

    September 15, 2015 at 5:53 am

    Nic

  3. Anonymous

    September 14, 2015 at 7:47 pm

    U

  4. edul atsbha

    January 8, 2015 at 11:59 am

    ymechachu

  5. kedir Hussen

    May 16, 2014 at 7:25 am

    it is beast

  6. Kidest

    October 19, 2013 at 1:22 pm

    Nice

  7. Anonymous

    October 6, 2013 at 10:09 pm

    በእርግጥ ጥሩ ሥራ ተሰርቷል፣ ሆኖም ሙገሳው በዛ። ትንሽ ሰርቶ ብዙ ውዳሴ ከመፈለግ ልማድ መላቀቅ ያስፈልገናል። የታዋቂ ስፖርተኛና ዘፋኞችን ኢሙያዊ ሙገሳ ከማዥጎድጎድ ይልቅ የተማልካቾችን እሰተያየት ከመስኩ ባለሙያዎች አስተያየት ጋር ማቅረብ በተሻለ። እነሀይሌ በሙያቸው አንቱ የተባሉ መሆናቸው ባይካድም በዚህ ዘርፍ የተለየ አስተያየት ለመስጠት የሚያስችል ብቃት ይጎድላቸዋል። የተሻለ አስተያየት የሰነዘሩት ሰይፉና ደበሽ ብቻ ናቸው። የሰይፉ ግን ግነት ያለበት ነው። ለምሳሌ አርታኢው በደምብ ተሰርቷል ያለው ትክክል አይደለም። አሁንም ለምሳሌ ታክሲ ኮንትራት ጠይቆ በዋጋ ባለመስማማታቸው ረዳቱ በቃ ንዳው ሲል ዘሩ ሞላ ያደረገው ትርፍ ንግግር አስፈላጊ ነበር?-በኔ ግምት ለዛቢስና ያለቦታቸው የተደነቀረ የቃላት እሩምታ ነበር። ደበሽ ደግሞ ድራማውን እርሱ በሚፈልገው መልክ ለመቀየስ የፈለገ ይመስላል። የዘሩ ሞላ ስስት ሳይሆን ገንዘብ ያለምክንያት ላለማውጣት ነው ብሎ የድራማውን አቅጣጫ ለመቀየስ ይሞክራል። የገዛ ልጆቹ ለምን ይህን ያህል በሉ እያለ የሚንገበገብ፣ ለልጁ ጫማ ላለመግዝት አብዝቶ የሚየንጋራግር፣ ልጁ ተጎድቶ ሀኪም ቤት ሲያደርሰው የታክሲ ላለመክፈል በጀርባ አዝሎ የሚሮጥ፣ ሰርግ ተጠርተናልና ምሳ እዚህ አንበላም ብሎ የሚያከላክልን ሰውዬ ገንዘብ ያለምክንያት ላለማውጣት እንጂ ስስት አይደለም ብሎ መከራከር ይቻላል? ሌላው ደግሞ ማንማ ያላነሳው እኔ ግን የድራማው ዐብይ ድክመት ብዬ የማስበው ጉዳይ የትርፌ ሆዳምነት በጣም ከመጋነኑና ከመብዛቱ የተነሳ አሰልቺ ሆኗል። አንዲት በገጠር ያደገችና ለዘመኑ ስልጣኔ እንግዳ የሆነች ኢትዮጲያዊት በየመንገዱ እህል እያመነዠከች ስትሄድ ማየት የማይመስል ነው። ሌላው ደግሞ የዘሩ ሞላ እንቅስቃሴና ንግግር በጣም የተጋነነ ስለሆነ የድራማውን ውበት ይቀንሳል። ከዚህ ውጭ ግን በርግጥ አሪፍ ሥራ ነው። በተለይ በተለይ እናቲቱ፣ ልጆቿ፣ ሻሼና እከ ለድራማው ልዩ ውበትን ሰጥተውታል።

  8. Anonymous

    October 5, 2013 at 9:56 pm

    Wey

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Betoch

Ethiopia: EBC News – Ethiopian Actress Seble Tefera laid to rest | September 14, 2015

Published

on

By

seble

Continue Reading

Betoch

Betoch Comedy – Episode 36

Published

on

By

Betoch 36

Betoch Comedy – Episode 36

Continue Reading

Betoch

Betoch Comedy – Episode 35

Published

on

By

betoch

Continue Reading

Trending