ትላንት የሞሮኮ የአፍሪካ ዋንጫ የዋልያዉ ጉዞ ተበስርዋል፡፡ሀሰን ሼሀታ ናቸዉ ድልድሉን ያወጡት፡-ማሊ እና አልጄሪያ በርግጠኝነት የታወቁ የዋልያዉ ተፋላሚዎች ናቸዉ፡፡ ከእጣዉ ድልድል በኃላ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት...
ሰዉየዉ ረፋዱን አዲስ አበባ ገቡ፡፡ኢሊሊ ሆቴል እንደደረሱ ስለደከመኝ ልረፍበት አሉ፡፡ከሰአት በኃላ ድርድሩ ተካሄደ፡፡የስምምነቱን ሂደት ፌዴሬሽኑ ነገ እገልጻለሁ ቢልም እናንተ ዛሬ እወቁት!! ገንዘብን በተመለከተ ሰዉየዉ 20ሺ ዶላርን...
“እግርህ ተወዳጅዋን ሱዳን ከረገጠችበት ጊዜ ጀምሮ….” በማለት ይጀምራል የአህሊ ሺንዲ ወዳጆች ለአሰልጣኝ ዉበቱ አባተ ያበረከቱት የምስጋና ምስክር ወረቀት፡– አሰልጣኙ ከዚህ በፊት በተለያዩ የሱዳን ጋዜጦች ሲሞካሽ ነበር፡፡አሁን...
የኢትዮጲያ ስፖርተኞች ባስመዘገቡት ድንቅ አበርክቶ ተገቢዉን እዉቅና የማግኘት ጥሩ ታሪክ የላቸዉም፡፡በሰዎች ከመወደድ እናም ጥቂት የሚባል ጥቅምን ከማግኘት ባሻገር ከትዉልድ ወደ ትዉልድ የሚሻገር ቋሚ ነገር አላገኙም፡፡በተለይ እግር...
በግብፅ ሊግ ሳላሀዲን ሰኢድ ዝናን እያተረፈ ነዉ፡፡ዋዲ ዳግላ በዘንድሮዉ ዉድድር አመት በሳላሀዲን ግቦች እጅጉን ተጠቃሚ ሁንዋል፡፡በሁለት ምድብ ተከፍሎ በሚደረገዉ የክለቦች ዉድድር ዋዲ ዳግላ በ2ተኛዉ ምድብ በ19ነጥብ...
3ወራት የቆየዉ የዋልያ አሰልጣኝ ቅጥር ልክ እንደአንድ ዉድድር ዘመን የራሱ ክፍታና ዝቅታዎች ነበሩት፡፡27 ከዛ 10 ከዘ 4ት ብሎም 2 ..ብቻ አሰልቺ የነበረዉ የአሰልጣኝነት ቅጥር አሁን ተጠቃልልዋል፡፡...
ከ3ት አመታት በፊት ቅዱስ ጊዮርጊስ አንድ ግብ ጠባቂ ከሰርቢያ አስፈርሞ ነበር፡፡ኩዝሚክ የተባለዉ ግብ ጠባቂ በፕሪሚየር ሊግ ተጫዉትዋል፡፡በተለይ ከኒያላ ጋር ሲጫወቱ ታፈሰ ሰለሞን ያገባበት ግብ የምትረሳ አይደለችም፡፡ይህ...
የዋልያዉ ተመራጭ አሰልጣኝ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ዛሬ ማለዳ ቦሌ ሲደርሱ የፌዴሬሽኑ ጽህፈት ቤት ተቀብልዋቸዋል፡፡ሰዉየዉ ከመምጣታቸዉ በፊት በስልክ ድርድር አድርገዉ ነበር፡፡ብቻቸዉን እንደሚመጡ ታስቦ ለሳቸዉ ብቻ ትኬት ተዘጋጅቶ ነበር፡፡ነገር...
በ2012 የአፍሪካ ዋንጫ ጋና ዋንጫዉን ፈልጋ ነበር፡፡ከዚህ በፊት 4ት ጊዜ ዋንጫዉን አንስተዋል፡፡አሁን ቢያነሱ ካሜሮንን በልጠዉ ከባለሪከርድዋ ግብጽ በአንድ ብቻ ዝቅ ይሉ ነበር፡፡ እናም የቡድኑ ድንገተኛ ሽንፈት...
የፕሪሚየር ሊጉ 1ኛ ዙር የመጨረሻ ጨዋታ ዛሬ በአዲስ አበባ ስታድየም ተካሂድዋል፡፡ሻምፕዪኑ ከአዲስ ገቢዉ ያደረጉት ጨዋታ በተመልካች አጀብ የተደረገ ነበር፡፡በሁሉም የስታድየም ክንፎች የድቻ ደጋፊዎች ድምጽ ከፍተኛ ነበር፡፡...
ካሜሮን አዲስ አበባ መጣ፡፡በርግጥም ጠንካራ ተጋጣሚ ነዉ፡፡ከዚህ በፊት ሴቶችን አንዴ 3ለ0 ረትትዋል፡፡ባለፈዉ አመት ደግሞ 0-0 ወጥተዋል፡፡በወንዶቹ ደግሞ አለቃ ነዉ፡፡እናም ከዚህ ቡድን ጋር የወዳጅነት ጨዋታ ሉሲ ሲጫወት...
ትላንት በሲሼልስ የተደረገዉ ጨዋታ ሲጀመር ለኢትዮጲያ ቡድን አስቸጋሪ ነበር፡፡በተለይ በመጀመሪያዎቹ ደቂቃዎች የሲሼልስ ወጣት ቡድን አጥቅቶ ተጫዉቶ ነበር፡፡እንደቡድን መሪዉ አቶ ዘሪሁን ቀቀቦ ገለጻ 17ተኛዉ ደቂቃ ላይ የሲሸልስ...
በአዲስ አበባ ግራ የተጋባ የስልከ ኔትወርክ ሲያስቸግር አዲስ አደለም፡፡ከግል ስልከ አንስቶ እስከ ኢንተርኔት አገልግሎቶች ድረስ ቴሌ ችግር ዉስጥ ነዉ፡፡የዋልያዉን አሰልጣኝ ለመቅጠር ጫፍ ደርሶ የነበረዉ ቴክኒክ ኮሚቴም...
ሉሲ ወደ አፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ ከጋና ጋር ላለባት ጨዋታ ዛሬ 11 ሰአት ላይ የወዳጅነት ጨዋታ ታድርጋለች፡፡ከናሚቢያ አቻዋ ጋር ለምታደርገዉ ጨዋታ እጅግ ረዥም ጉዙ ነዉ የሄደችዉ፡–በጋና በኩል...
ያለፉት 2 አመታትን በተከታተይነት የኢትዮጲያን ብሂራዊ ቡድን ወክለዉ የተሳተፉ ተጫዋቾች 90 ከመቶ ከሁለቱ ቡድኖች ነበሩ፡፡በዋና ተሰላፊነት ከግብ ጠባቂ እስከ አጥቂ በሁለቱም በኩል ሙሉ ብሂራዊ ቡድን ሰርተዉ...
መንግስት ባመቻቸዉ ቦታ በስካይፒ አሰልጣኞቹን እያናገረ ነበር ፌዴሬሽኑ፡-እናም 4ቱንም አሰልጣኞች አናግርዋል፡፡በደረጃ በተቀመጡት መሰረት 1-ጎራን ስቲቫኖቪች 2-ማሪያኖ ባሬቶ 3-ፊሊፖቪች በመጨረሻ ደረጃ ላይ ላርስ ኦሎፍን ለረዝም ሰአታት አነጋግርዋል፡፡...
ቱሳ ማለት ማገር ማለት ነዉ በወላይትኛ፡-1990ዎቹ መግቢያ ላይ ይህ ቡድን (ወላይታ ቱሳ) በኢትዮጲያ አግር ኳስ ተጽእኖ ፈጣሪ መሆን ችሎ ነበር፡፡የጥሎ ማለፍ ዋንጫን አንስቶ በአፍሪካ መድረክ ከኤርትራዉ...
ዛሬ አመሻሹን በኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል በተደረገ የሽኝት ፕሮግራም የቀድሞ የዋልያዉ አሰልጣኞች በክብር ተሸኝተዋል፡፡የኢትዮጲያ እግር ካስ ፌዴሬሽን ለዋልያዉ 3ት አሰልጣኞች ላበረከቱት አስተዋጽኦ የገንዘብና የአይነት ሽልማት ሰጥትዋል፡፡ ለዋናዉ አሰልጣኝ...
27ት አሰልጣኞች አመልክተዉ 10ሩ በደረጃቸዉ መሰረት ተመርጠዉ ነበር፡፡ከዛ ወዲህ ትላንት ምሽት 5ት አሰልጣኞችን የፌዴሬሽኑ ስራ አስፈጻሚ ለይትዋል፡፡በትላንቱ ዉይይት ከፍተኛ ትኩረት ያገኘዉና መከራከሪያ የሆነዉ ከአሰልጣኞቹ መሀል የተሻለ...
ከትላንት በስትያ ሊደረግ የነበረዉ የፌዴሬሽን ስብሰባ ትላንት ቀጥሎ በቀጣዩ የዋልያ አሰልጣኝ ዙሪያ ተነጋግርዋል፡፡10ሩ አሰልጣኞች ላይ ነበር ዉይይቱ፡–ትልቁ ክርክር የነበረዉ ከመስፈርቶቹ መሀል በብሂራዊ ቡድን ዉጤት ያመጡት ዉጤት...