ደቡብ አፍሪካዊቷ ሀገር ቦትስዋና 51ኛ ዓመት የነፃነት በዓሏን በድምቀት እያከበረች ትገኛለች፡፡ የቀድሞዋ የእንግሊዝ ቅኝ የዚህ ዓመታዊ ክብረ-በዓሏ አካል አድርጋ የእግር ኳስ ጨዋታም አዘጋጅታለች፡፡ ለዚህ ጨዋታ የጋበዘችውም...
በ2009 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አምስተኛ ሳምንት ሁለት ከፍተኛ ግምት የተሰጣው ጨዋታዎች አዲስ አበባ ላይ ተደርገው ነበር፡፡ እነዚህም ባልተጠበቀ ሁኔታ በወራጅ ቀጠና ውስጥ የተገኘው ኢትዮጵያ ቡና በሊጉ...
በ2009 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሶስተኛ ሳምንት ከፍተኛ ግምት የተሰጠው ጨዋታ ሁለቱ የአፍሪካ መድረክ ተሳታፊዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ እና መከላከያ ያደረጉት ነበር፡፡ ቅዱስ ጊዮርስ ሁለቱንም ጨዋታዎቹን አሸንፎ፣ መከላከያ...
በመጀመሪያው ሳምንት ደደቢት እና ኢትዮጵያ ቡናን ያገናኘው የአዲሱ የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውድድር በሁለተኛው ሳምንት ደግሞ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ደደቢትን በማገናኘት ጅማሮውን አጡዟል፡፡ በሀገሪቱ ታላላቅ...
ኢትዮጵያ ቡና ከደደቢት የሚያደርጉት ጨዋታ ሁልጊዜም ጎሎች፣ ማራኪ እንቅስቃሴ፣ ቀይ ካርዶች፣ አስደናቂ የግል ብቃቶች፣ አወዛጋቢ ሁነቶች የሚታዩበት በክስተቶች የተሞላ ፍልሚያ ነው፡፡ ኢትዮጵያ ቡና በ2003 ሻምፒዮን ሲሆን...
የ2009 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አጠገባችን ደርሷል፡፡ ከወራት እረፍት፣ የቅድመ-ውድድር ዘመን ዝግጅት እና የአቋም መለኪያ ጨዋታዎች በኋላ ተሳታፊዎቹ ክለቦች የተለያዩ ዓላማዎችን ይዘው ውድድሩን ሊጀምሩ ተቃርበዋል፡፡...
በ2017 በጋቦን ለሚካሄደው 31ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ሲደረገ የቆየው የማጣሪያ ጉዞ በሳምንቱ የመጨረሻ ቀናት ይጠናቀቃል፡፡ በአፍሪካ ዋንጫው ላይ የሚሳተፉት ሀገራትም በጠቅላላ ተለይተው ይታወቃሉ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በሌሎች...
የ2008 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ባለፈው ሳምንት መጠናቀቁ ይታወሳል፡፡ ቀጣዩ ፅሁፍ በውዝግቦች የተሞላውን የሊጉን አጠቃላይ ጉዞ ክለብ በክለብ ለመዳሰስ ይሞክራል፡፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ – ነጥብ 55 ለቅዱስ ጊዮርጊሶች...
የ2008 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በቅዱስ ጊዮርጊስ የበላይነት ተጠናቋል፡፡ ዳሸን ቢራ እና ሀዲያ ሆሳዕና ደግሞ ወደከፍተኛ ሊጉ ወርደዋል፡፡ ቀጣዩ ፅሁፍ የወራጅ ቀጠና ግብግቡ ልብ-ሰቃይ የነበረበትን የሊጉን የመጨረሻ...
ወደመጠናቀቂያው በተቃረበው የ2008የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሁለት ጨዋታዎች እየቀሩ ሻምፒዮን መሆኑን አረጋግጧል፡፡ ላለመውረድ የሚደረገው ፍትጊያ ግን አሁንም መጨረሻው አለየለትም፡፡ ቀጣዩ ዘገባ ፈረሰኞቹ ለ13ኛ ጊዜ ባለክብር...
በስሜታዊነት የፃፍኩት አይደለም፡፡ ስረጋጋ ነገም፣ ከነገ ወዲያም ቢሆን ይህ ሀሳቤ አይቀየርም፡፡ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የዘንድሮ ውድድር መቆም አለበት! ዘንድሮ እየሆኑ ላሉት በቃላት ለመግለፅ ለሚያስቸግሩት በጣም አስቀያሚ ሁኔታዎች...
ከ46 ቡድኖች የተገኙ 1094 አትሌቶችን ያሳተፈው 4ኛው የኢትዮጵያ ወጣቶች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ከግንቦት 25 – 28/2008ዓ.ም. በአሰላ ሲካሄድ ሰንብቶ እሁድ ቀትር ላይ ፍፃሜ አግኝቷል፡፡ በ21 የመም እና...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በ2017 በጋቦን በሚካሄደው 31ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ላይ ተሳታፊ ለመሆን በሚያደርገው የማጣሪያ ጉዞ አምስተኛ ጨዋታውን እሁድ ከሜዳው ውጪ ከሌሶቶ ብሔራዊ ቡድን ጋር ያደርጋል፡፡ ቀጣዩ...
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 20ኛው ሳምንት ጨዋታዎች በተለያዩ ስታዲየሞች ተካሂደዋል፡፡ የሳምንቱ ትልቁ እና በጉጉት የተጠበቀው ጨዋታ መሪው ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ውጤት ከማጣቱ በፊት ሁለተኛውን ዙር ሁለተኛ ደረጃን...
ሁሌም በከፍተኛ ጉጉት የሚጠበቀው የደደቢት እና ኢትዮጵያ ቡና ፍልሚያ እንደተለመደው በድማቅ ድባብ እና በማራኪ እንቅስቃሴ ታጅቦ ተካሂዷል፡፡ የአዲስ አበባ ስታዲየም በቅርብ ሳምንታት ዝናብ ምክንያት ጭቃ መሆን...
የ16ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በተለያዩ የሀገሪቱ ከተሞች ተደርጓል፡፡ ቀጣዩ ዘገባ በቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኤሌክትሪክ ጨዋታ ላይ ትኩረቱን አድርጎ የዙሩን ጨዋታዎች ለመዳሰስ ይሞክራል፡፡ በማክሰኞ ምሽቱ ጨዋታ...
ተቃውሞ ከድጋፍ ልቆ የዋለበት ጨዋታ ቅዳሜ በአዲስ አበባ ስታዲየም የተደረገው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ በርካታ ድራማዊ ክስተቶችን ያስተናገደ ነበር፡፡ ከጨዋታው መጀመር በፊት አንስቶ...
በብዙመቆራረጥእናውዝግቦችታጅቦሲደረግየከረመውየ2008የኢትዮጵያፕሪምየርሊግከግምሽዓመትእረፍቱመልስበሳምንቱየመጨረሻቀናትየሁለተኛውንዙርይጀመራል፡፡ ቀጣዩፅሁፍየውድድሩንተሳታፊክለቦችየአንደኛውንዙርአክራሞትእናቀጣይተስፋለመቃኘትይሞክራል፡፡ ቅዱስጊዮርጊስ – ደረጃ 1ኛ፣ ነጥብ 29 ባለፉትሁለትየውድድርዘመናትያለብዙችግርየሊግሻምፒዮንመሆንየቻለውቅዱስጊዮርጊስበሆላንዳዊውአሰልጣኝማርቲንኩፕማንአመራርየውድድርዘመኑንቢጀምርምከሁለትሊግጨዋታዎችብቻበኋላኩፕማንንአሰናብቶበሀገራቸውሰውማርትኖይተክቷቸዋል፡፡ ፈረሰኞቹየውድድርዘመኑንበሽንፈትቢጀምሩምእናበሚያሸንፉባቸውምጨዋታዎችአቋማቸውአሳማኝየነበረባይሆንምቀስበቀስወደውጤታማነታቸውእናጥሩአቋማቸውበመመለስበአራትነጥቦችርቀትየሊጉመሪበመሆንየሁለተኛውንዙርውድድርእየተጠባበቁይገኛሉ፡፡ ፈረሰኞቹሰልሀዲንሰዒድንእናጎድዊንቺካንቡድናቸውላይመጨመራቸውቡድኑንየበለጠሊያጠናክረውእንደሚችልይጠበቃል፡፡ ደደቢት – ደረጃ2ኛ፣ ነጥብ 25 ከ2005ቱየሊግድላቸውበኋላባለፉትሁለትየውድድርዘመናትለሊጉድልተፎካካሪመሆንያልቻሉትደደቢቶችበቀድሞውየወልዋሎአሰልጣኝጌታቸውዳዊትተይዘው፣ጥቂትየማይባሉወሳኝተጨዋቾቻቸውንለሌሎችክለቦችአሳልፈውሰጥተውእናአዳዲስከብሔራዊሊግየመጡእናከወጣትቡድናቸውያደጉተጨዋቾችይዘውየዘንድሮውንውድድርጀምረዋል፡፡ ካለፉትጥቂትዓመታትበተለየምበአህጉራዊውድድርላይተሳታፊባለመሆናቸውምየተጠቀሙትሰማያዊዎቹሻምፒዮንእንደሆኑበትቡድናቸውየተወጣለትቡድንባይኖራቸውምበዳዊትፍቃዱእናሳሙኤልሳኑሚውጤታማጥምረትቢያንስእስካሁንከመሪውእግርበእግርእንዲከተሉአድርጓቸዋል፡፡ አዳማከተማ- ደረጃ3ኛ፣ ነጥብ 23 ያለፈውዓመትየሊጉ ‹‹አስገራሚቡድን›› አዳማከነማብዙለውጦችንአድርጎውድድሩንቢጀምርምባለክብሩቅዱስጊዮርጊስንበመርታትጀምሮ፣ በአስደናቂነቱበመቀጠልለወራትሊጉንመምራትችሎምነበር፡፡...
በተለያዩ ምክንያቶች (በሴካፋ፣ ቻን ውድድሮች እንዲሁም በማጣሪያ እና በአህጉራዊ ክለብ ውድድሮች) ሲቀጥል፣ ሲቆም የሰነበተው የ2008 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በብዙ መከራ የመጀመሪያ ዙሩን አጠናቋል፡፡ ሌሎቹ ተወዳዳሪ ክለቦች...
የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን በአዲስ አበባ ስታዲየም ከአልጄሪያ አቻው ጋር 3ለ3 ተለያይቷል፡፡ ከአስደንጋጭ እና ከአሳፋሪ ሽንፈት መልስ በአስደናቂ የስታዲየም ድባብ ውስጥ የተደረገው ፍልሚያ ሁሉ ነገር የነበረው፣...