ለ2018 የቻን ውድድር የመጨረሻ የማጣሪያ ጨዋታዎች ተጀምረዋል፡፡ በባለፈው ዙር ጂቡቲን በሰፊ ውጤት ረትቶ ያለፈው የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን በሜዳው ከሱዳን ጋር የመጀመሪያ ጨዋታውን አድርጓል፡፡ ቀጣዩ ዘገባ...
በ2018 መጀመሪያ በኬንያ በሚካሄደው የቻን ውድድር ላይ ለመሳተፍ የሚደረጉት የመጨረሻው ዙር የማጣሪያ ፍልሚያዎች በሳምንቱ የመጨረሻ ቀናት ይደረጋሉ፡፡ ቀጣዩ ፅሁፍ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የሱዳን አቻውን በሜዳው የሚያስተናግድበትን...
በሚቀጥለው ዓመት በኬንያ በሚካሄደው የቻን ውድድር ላይ ለመገኘት የሚደረጉት የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ዙር የማጣሪያ ፍልሚያዎች በሳምንቱ የመጨረሻ ቀናት ይደረጋሉ፡፡ ቀጣዩ ፅሁፍ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ ጂቡቲ...
በአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ የምድብ ውድድር በምድብ ሶስት የሚገኙት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና የደቡብ አፍሪካው ማሜሎዲ ሰንዳውንስ በአዲስ አበባ ወሳኝ ፍልሚያ አካሂደዋል፡፡ ቀጣዩ ዘገባ ይህን ጨዋታ ይዳስሳል፡፡ በምድቡ...
የአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ የምድብ ውድድር ተጧጡፎ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በሳምንቱ የመጨረሻ ቀናትም እጅግ ወሳኝ የሆኑት የየምድቦቹ አምስተኛ ጨዋታዎች ይካሄዳሉ፡፡ አራቱም ቡድኖች የማለፍ እድል ባላቸው ምድብ ሶስት የሞት...
16 ቡድኖችን ሲያወዳድር የከረመው የ2009 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስን ሻምፒዮን አድርጎ እና አዲስ አበባ ከተማ፣ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ጅማ አባቡናን ወደታች አውርዶ ባለፈው ቅዳሜ...
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ጅማ አባቡና አዲስ አበባ ከተማን ተከትለው ወደብሔራዊ ሊግ ወርደዋል የ2009 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በቅዱስ ጊዮርጊስን የበላይነት ተጠናቋል፡፡ አዲስ አበባ ከተማ፣ ኢትዮጵያ ንግድ...
የ2009 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቅዳሜ ሰኔ 17/2009 ይጠናቀቃል፡፡ ቀጣዩ ፅሁፍ በተለይ የወራጅ ቀጠናው ፉክክር ተጠባቂ እንዲሆኑ ባደረጋቸው የሊጉ የመጨረሻ ሳምንት ጨዋታዎች ላይ ቅድመ-ዳሰሳ ያደርጋል፡፡ የስድስት ቡድኖች ያለመውረድ ፍልሚያ የፕሪምየር...
በአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ የምድብ ውድድር በምድብ ሶስት የሚገኙት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና የዲሞክራቲክ ሪፑብሊክ ኮንጎው ኤ.ኤስ ቪታ የምድብ አራተኛ፣ እርስ በእርስ ደግሞ የመልስ ጨዋታቸውን በኪንሻሳው ስታድ ደ...
በአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ የምድብ ውድድር እየተወዳደረ የሚገኘው ቅዱስ ጊዮርጊስ ከምድብ ተፎካካሪዎቹ ጋር አንድ፣ አንድ ጨዋታ ማድረጉ ይታወቃል፡፡ ፈረሰኞቹ አሁን የምድብ አራተኛ ጨዋታቸውን ከሜዳቸው ውጪ ከኤስ ቪታ...
የ2019 አፍሪካ ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታዎች ተጀምረዋል፡፡ በምድብ ስድስት የተደለደለው የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ ቡድንም ከሜዳው ውጪ ከጋና ጋር የመጀመሪያ ጨዋታውን አድርጓል፡፡ ቀጣዩ ዘገባ በኩማሲ የተካሄደውን ጨዋታ...
በ2019 በካሜሩን በሚካሄደው 32ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ላይ ለመሳተፍ የሚካሄደው የማጣሪያ ውድድር በሳምንቱ የመጨረሻ ቀናት ይጀመራል፡፡ ከጋና፣ ኬኒያ እና ሴራሊዮን ጋር የተደለደለው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንም ከሜዳው ውጪ...
በካሜሩን አስተናጋጅነት በ2019 ዓ.ም. ለሚካሄደው 32ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የሚደረጉት የምድብ ማጣሪያ ጨዋታዎች በ12 ምድብ በተደለደሉት 48 ቡድኖች መካከል ከነገ ጀምሮ መከናወን የሚጀምሩ ሲሆን በምድብ ስድስት...
በአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ የምድብ ውድድር እየተወዳደረ የሚገኘው ቅዱስ ጊዮርጊስ የምድብ ሶስተኛ ጨዋታውን በአዲስ አበባ ከዲሞክራቲክ ሪፑብሊክ ኮንጎው ኤ.ኤስ ቪታ ጋር አድርጓል፡፡ ቀጣዩ ዘገባ ይህን ጨዋታ ይዳስሳል፡፡...
በአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ የምድብ ውድድር በምድብ ሶስት የሚገኙት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኤስፔራንስ አዲስ አበባ ላይ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታቸውን አድርገዋል፡፡ ቀጣዩ ዘገባ ይህን ጨዋታ ለመቃኘት ይሞክራል፡፡ ከሜዳቸው...
የኤስፔራንስ ቡድን ለነገው ጨዋታ ዕሁድ ማምሻውን አዲስ አበባ ገብቷል በአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ የምድብ ውድድር እየተሳተፈ የሚገኘው ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሳምንት በፊት የመጀመሪያ ጨዋታውን ከሜዳው ውጪ አድርጎ ከሰንዳውንስ...
የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሲዳማ ቡና ጨዋታ በመብራት መጥፋት ምክንያት ለ20 ደቂቃ ተቋርጦ ነበር፡፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከተከታታይ ሁለት ሽንፈቶች በኋላ ወደ አሸናፊነቱ ተመልሷል፡፡ በክለቦች መካከል ያለው የነጥብ...
የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን ላለፉት ስድስት ወራት ያክል ያለ ዋና አሰልጣኝ ከቆየ በኋላ በትላንትናው ዕለት ፌዴሬሽኑ ከአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ጋር ለቀጣዮቹ ሁለት አመታት አብሮ ለመስራት መስማማቱን...
ራሳቸውን በተለያየ ምክንያት ከብሄራዊ ቡድኑ ያገለሉ ተጫዋቾችም ዳግም ወደቡድኑ ሊመለሱ ይችላሉ በፌዴሬሽኑ የ2019 የአፍሪካ ዋንጫ ተሳትፎን የማረጋገጥ ግብ ተቀምጦላቸዋል ከሌሎች ጥቅማጥቅሞች ውጭ ያልተጣራ 100 ሺህ ብር...
ክለቡ ወደ ምድብ ድልድሉ ለመግባት ባከናወናቸው 4 ጨዋታዎች 8 ጎሎችን ሲያስቆጥር ምንም ጎል አላስተናገደም፡፡ ሳላዲን ሰኢድ በማጣሪያ ሂደቱ ያስቆጠራቸው 5 ጎሎች ከሌሎች የአፍሪካ ክለቦች አጥቂዎች በላይ...