(በቴክኖሎጅስት ዳንኤል አማረ) ሎሚ በቫይታሚን ሲ እና ቢ፣ፎስፈረስ፣ኘሮቲንና ካርቦሀይድሬት የበለፀገ የፍራፍሬ ነው።ሎሚ ፍላቮይድ የተባለ ንጥረ በውስጡ ይዟል ይህ ንጥረ ነገር የካንሰር በሽታን ይከላከላል። ሎሚን በብዙ መልኩ...
(በቴክኖሎጅስት ዳንኤል አማረ) የወር አበባ አብዛኛው የህብረተሰብ ክፍል በግልጽ እንዲወራ ከማይፈልጋቸው ጉዳዩች አንዱ ነው ነገር ግን በሰፊው ልናወራበት ልንወያይበት የሚገባ ጉዳይ ነው በተለይ የጤናዎ ጉዳይ ሲሆን፡፡...
(በቴክኖሎጅስት ዳንኤል አማረ) የወንዶች ዘመነ እርጠት የሚከሰተው ቴስቴስትሮን የሚባለው ሆርሞን መመረት ሲቀንስ ነው። ከሴቶች ዘመነ እርጠት ጋር ሲነፃፀር በወንዶች ላይ የሂደቶቹ መገለጫዎች ዘግይተው ይጀምራሉ ከዚያም ለውጣቸው...
(በቴክኖሎጅስት ዳንኤል አማረ) የደም ማነስ በደምዎ ውስጥ በቂ የሆነ ጤናማ ቀይ የደም ሴሎች ወይም ሄምግሎቢን ሲያንስ የሚከሰት በሽታ ነው፡፡ ሄሞግሎቢን ዋናው የደም ሴሎቻችን ክፍል ሲሆን ከኦክስጅን...
(በቴክኖሎጅስት ዳንኤል አማረ) አብዛኞቻችን ፈሳሽ ነገሮች የፍራፍሬ ጭማቂ፣ ሻይ እና የመሳሰሉትን መጠጣት ለሰዉነታችን የሚያስፈልገዉን ዉሃ እንደሚተካ እናስባለን፡፡ እዉነታው ግን እነዚህ ፈሳሾች ስኳር እና ጨው በውስጣቸው ስለሚይዙ...
(በቴክኖሎጅስት ዳንኤል አማረ) ጥሩ እንቅልፍ መተኛት በልቦለድ ተረትና ፊልም ላይ ብቻ የምናየው ጉዳይ ብቻ አይደለም ዕለት ከዕለት በኑሮአችን ውስጥ ልናዳብረው የሚገባ ሁልጊዜ በየቀኑ ልናዳብረው የሚገባ ጉዳይ...
(በቴክኖሎጅስት ዳንኤል አማረ) ስርቅታ ድንገተኛ ያለውዴታ ወይም ሳያዙት ከቁጥጥር ውጪ የዲያፍራም ጡንቻዎች መጨማደድ/መሰብሰብ ሲሆን የነዚህ ጡንቻዎች መሰብሰብ የድምጽ አውታሮች ይዘጉና የስርቅታ ድምጽ ይፈጠራል። ዲያፍራም(በሆድና ሳንባ መሀል...
( በዳንኤል አማረ) ቪያግራ(ሰልዲናፊል) የወንድ ሀፍረተ ሥጋ ጡንቻዎችን ዘና በማድረግ ወደሚፈለገው የሰውነት ክፍል የሚሄደውን የደም ዝውውር እንዲጨምር በማድረግ የወንድ ሀፍረተ ሥጋን ያነቃቃል። ቪያግራ ስንፈተ ወሲብ ላለባቸው...
(በቴክኖሎጅስት ዳንኤል አማረ) የምግብ መመረዝን ተቅማጥን እና የሆድ ህመምን ለመከላከል የሚከተሉትን ተግባራዊ ማድረግ ጠቃሚ መስሎ ስለተሰማኝ ላካፍላችሁ ወደድኩኝ ምግቦችና መጠጦች ✔ የሚመገቡትን ምግብ በሚገባ ማብሰልና ምግባችንን...
(በቴክኖሎጅስት ዳንኤል አማረ) ብዙ ሰዎች የሚፀዳድት አይነ ምድር ቀለም ከበሽታ ጋር የተያያዘ ነው ወይ ብለው መጠየቅ የተለመደ ነው በመሠረቱ ስጋት ውስጥ ሊከቱን የሚችሉ የአይነ ምድር ቀለም...
(በቴክኖሎጅስት ዳንኤል አማረ) ሙዝ በንጥረ ነገር ይዘታቸው ከበለፀጉ ፍራፍሬዎች አንድ ሲሆን በውስጡ በርከት ያሉ እንደ ማግኒዚየም ፣ፓታሲየም፣አይረን፣ዚንክ፣አይወዲን እና ቫይታሚን ኤ፣ቢ፣ኢ፣ኤፍን ይዛል። ሙዝ ለምግብነት በጣም ተመራጭ ነው...
(በቴክኖሎጅስት ዳንኤል አማረ) ሄፓታይተስ በቫይረስ ኢንፌክሽን የሚመጣ የጉበት መቅላት ወይም ማበጥ(inflammation) ነው። ይህ በሽታ በተለያዩ የሄፓታይተስ ቫይረስ አይነቶች የሚከሰት ሲሆን እነሱም ሄፓታይተስ ኤ፣ቢ፣ሲ፣ዲ እና ኢ ናቸው።...
(በቴክኖሎጅስት ዳንኤል አማረ) ሁላችንም በተለያዩ ሱሶች የተሞላች አለም ውስጥ ነው የምንኖረው። በአልኮል፣ ኒኮቲንና ካፌይን የዕለት ከዕለት የሥራ ጫናችንን ለመወጣት ዘወትር እንጠቀማቸዋለን በአሁኑ ጊዜ ደግሞ ሀይል ሰጪ...
(በቴክኖሎጅስት ዳንኤል አማረ) የስኳር በሽታ ዓይነት 2 በሁሉም የዕድሜ ክልል ውስጥ ያለ ሰውን ያጠቃል። በስኳር በሽታ ከተያዙ 3 ሰዎች ውስጥ አንድ በሽታው እንዳለበት አያውቅም ይህ...
(በቴክኖሎጅስት ዳንኤል አማረ) ማር ስኳር እስከተገኝበት 16ኛው ክፍለ ዘመን ድረስ ተፈጥሯዊ ማጣፈጫ በመሆን ያገለግል ነበር የአሰራር ሂደቱ በጣም አስደናቂ ከመሆኑም ባሻገር በብዙ ሰዎች ተወዳጅና ተመራጭ የምግብ...
(በቴክኖሎጅስት ዳንኤል አማረ) ሽበት በእድሜያቸው የገፉ ወይም ያረጅ ሰዎች ላይ መመልከት የተለመደ ሲሆን በፊት ሰምተነው በማናውቀው ሁኔታ በወጣቶችም ላይ መከሰት/መታየት የተለመደ እየሆነ ነው ይህም የሚከሰተው በተፈጥሮ...
(በቴክኖሎጅስት ዳንኤል አማረ) ነጭ ሽንኩርት ለሾርባና ምግቦች ጣዕም ማጣፈጫ በዘለለ ሌላ ብዙ ጥቅሞች አሉት ይሉናል ሳይንቲስቶች። ነጭ ሽንኩርት ክብደትን ወይም ፋትን በመቀነስ ወደር የለዉም ይህም የሚሆነዉ...
(በቴክኖሎጅስት ዳንኤል አማረ) እንቅልፍ ለመተኛት ወተት እንደት እንደሚረዳን ትኩረት ተሰጥቶት በሳይንቲስቶች በብዛት ጥናት ባይደረግበትም ወተት በህክምና የሚታዘዙ የእንቅልፍ መድሀኒቶች የሚተካ ሆኖ ተገኝቷል። ይህ እንዴት እንደሚሰራ የተለያዮ...
(በቴክኖሎጅስት ዳንኤል አማረ) ብዙ ሰዎች የሚፀዳድት የሰገራ ቀለም ከበሽታ ጋር የተያያዘ ነው ወይ ብለው መጠየቅ የተለመደ ነው በመሠረቱ ስጋት ውስጥ ሊከቱን የሚችሉ የሰገራ ቀለም ለውጦች ቢኖሩም...
መጀመሪያ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! (በቴክኖሎጅስት ዳንኤል አማረ) ሽንኩርት ሲቆረጥ/ሲከተፍ ላችራማቶሪ ፋክተር ሲንቴስ(Lachrymatory-factor-synthase) የተባለ ኢንዛይም ይለቃል ይህም እንባ እንዲፈጠር የሚያደርገውን ሂደት...