(በዳንኤል አማረ ©ኢትዮጤና) ማይግሬን የራስ ህመም በአእምሮ ውስጥ የሚፈጠሩ ለውጦች ውጤት ነው፡፡ ከፍተኛ የራስ ህመም ያስከትላል ይህን ተከትሎ በብርሀን መብራት ፣ድምጽና ሽታ በሽተኞቹ በቀላሉ ይረበሻሉ፡፡ የማይግሬን...
(በዳንኤል አማረ ©ኢትዮጤና) የሽንት ቧንቧ ኢንፌሽን በሽታ በሽንት ስርአት ውስጥ ያሉ አካሎች ኢንፌክሽን ሲሆኑ በዚህ ስርአት ኩላሊት፣ ዩሬተር፣ የሽንት ፊኛ እና ዩሬትራን ያካትታል፡፡ ሴቶች ከወንዶች የበለጠ...
(በዳንኤል አማረ ©ኢትዮጤና) እነዚህ በረመዳን ቅዱስ የፆም ወር ላይ በተደጋጋሚ የሚነሱ ጥያቄዎች ናቸው። እነዚህ መልሶች የተሰጡት በህክምና ኤክስፐርቶች እስላማዊ ሊቆች/ተመራማሪዎች በአንድነት የመለሱአቸው መልሶች ናቸው። ይህንን ፅሁፍ...
(በዳንኤል አማረ ©ኢትዮጤና) ቂጥኝ በከፍተኛ ሁኔታ ተላላፊ በሽታ ሲሆን በዋነኛነት በግብረ ስጋ ግንኙነት ይተላለፋል አንዳንድ ጊዜ ይህ በሽታ ለረጂም ጊዜ በመሳሳም ወይም በቅርበት የሰውነት ንክኪ ሊተላለፍ...
(በዳንኤል አማረ ©ኢትዮጤና) የጨጓራ ግድግዳዎች መቅላት፣ ማቃጠል እና መቁሰል የጨጓራ ህመምን ያስከትላል በሽታው በድንገት ወይም በጊዜ ብዛት ሊከሰት ይችላል። ✔በሽታው እንዴት ይከሰታል? የጨጓራ በሽታ በሚከተሉት መመንስኤዎች...
(በዳንኤል አማረ) የኩላሊት ጠጠር ከጨው እና ሜኔራሎች በሽንት ውስጥ የሚሰራ ሲሆን አንድ ላይ በመጣበቅ ጠጠር ይፈጥራሉ። መጠናቸው ከትናንሽ ደቃቅ አሸዋ እስከ የጐልፍ ኳስ ሊተልቅ ይችላል። እነዚህ...
የጉበት መመረዝ 5 መነሻዎች (በዳንኤል አማረ ኢትዮጤና) የጉበት መመረዝ የሚመጣው መርዛማ ነገሮች በጉበት ውስጥ በሚጠራቀሙበት ጊዜ ነው። ዋናው የጉበት ጥቅም መርዛማ ነገሮችን ከሰውነታችን ውጪ ጠራርጐ ማውጣት...
(በዳንኤል አማረ) የታይፎይድ በሽታ ሳልሞኔላ ታይፊ በሚባል በሽታ አምጪ ባክቴሪያ የሚከሰት ሲሆን ትኩሳት የዚህ በሽታ መገለጫ ነው። በተጨማሪም ሳልሞኔላ ፓራ ታይፊ በሚባል ባክቴሪያ ሊከሰት ይችላል። ይህ...
(በዳንኤል አማረ) ታይፈስ ሪኬቲሺያ በሚባል የባክቴሪያ ዝርያ የሚከሰት ሲሆን በቁንጫ፣ ቅማልና መዥገር በመሳሰሉት ተባዮች በምንነከስበት ጊዜ ይተላለፋል፡፡ እነዚህ ተባዮች በሚነክሱን ጊዜ የሪኬቲሺያ ባክቴሪያን በነከሱን ቦታ ላይ...
(በዳንኤል አማረ) አስም የአየር ቧንቧዎች በሽታ ሲሆን የአተነፋፈስ ስርዓትን በማዛባት ለመተንፈስ አዳጋች ሁኔታን ይፈጥራል፡፡ የአየር መተላለፊያ ቧንቧዎችን እንዲቆጡ በማድረግ ወደ ሳንባ ኦክስጂን የሚወስዱ ቧንቧዎችን እንዲጠቡ ያደርጋል፡፡...
(በዳንኤል አማረ) ወደ ከፍተኛ ቦታ(አልቲቲዮድ) ስንሄድ ወይም ከፍተኛ ስፓርታዊ እንቅስቃሴ ስናደርግ የቀይ ደም ሴሎቻችን ቁጥር ይጨምራል። የሴሎቻችን መጨመር ምክንያት የሰውነታችን የኦክስጂን ፍላጐት በጣም ስለሚጨምር ነው። ከባህር...
(በዳንኤል አማረ) ✔ በስለት ነገሮች መቆረጥ(ቁስል) በአነስተኛ ስለት መቆረጥና ቁስሎች የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ እንዴት እንሰጣለን? * በንጽህ ጨርቅ የሚፈሰውን ደም ማቆም * ጨርቁ በደም ከተነከረ በባንዴጅ...
በዳንኤል አማረ የደም ማነስ ምልክቶች እንዳለብን የደም ማነስ አይነቶች ይለያያል መነሻው፣ የበሽታው ከባድነት እና ማንኛውም የጤና ችግር(ክንታሮት፣ ቁስለት፣ የወር አበባ ችግር ወይም ካንሰር የመሳሰሉት) አስተዋጽዎ ያደርጋሉ።...
ከክፍል 1 የቀጠለ (በዳንኤል አማረ) ሰው ሰራሽ የፅንስ መከላከያ ዘዴዎች 3.1 ከሆርሞኖች የሚዘጋጅ ሀ. ከጥምር ሆርሞን የሚዘጋጅ ክኒን በአብዛኛው ለሁሉም ሴቶች ተስማሚ ነው የጡት ወተትን ስለሚቀንስ...
(በዳንኤል አማረ) ክፍል አንድ በአንድ ቤተሰብ ዉስጥ የልጆች ቁጥር መብዛት ለበርካታ ኢኮኖሚያና ማህበራዊ ችግሮች ያጋልጣል ይህ ደግም በሀገር እድገት ላይ ከፍተኛ አሉታዊ ተጽእኖ ያደርሳል:: በመሆኑም የህዝብ...
(በዳንኤል አማረ) ፀጉር በማንኛውም የሰውነታችን ቆዳ ላይ ከእጃችን መዳፍ እና ከእግራችን ሶል ዉጪ ይበቅላል ነገር ግን አብዛኛዎቹ ፀጉሮች ስስ ስለሆኑ በአይናችን ላናያቸው እንችላለን፡፡ ፀጉር ኬራቲን(keratin) ከሚባለው...
(በዳንኤል አማረ) ✔ የውሃ ጥም ✔ በተደጋጋሚ ሽንት መሽናት ✔ የድካም ስሜት ✔ የክብደት መቀነስ ✔ የአፍ መድረቅ ✔ የረሀብ ስሜት(በተለይ ምግብ ከተመገብን በኃላ) ✔ የእይታ...
(በዳንኤል አማረ) ✔ባዮቲን ባዮቲን ነርቮችን፣ ቆዳን እና የምግብ መፈጨት ስርዓትን ያግዛል። ለአዋቂ ወንድ እና ለሴቶች 30 ማይክሮ ግራም በቀን ያስፈልገናል። ሩብ ኩባያ ለውዝ 88% የባዮቲን የቀን...
(በዳንኤል አማረ) የደም ግፊት በሽታ የተለመደ ችግር ሲሆን ከልብ የተረጨው የደም ጉልበት/ሀይል ከአርተሪ( የደም ቧንቧ) ግድግዳ ጥንካሬ ጋር ሲነፃፀር በጣም ከፍተኛ ሆኖ ሲገኝ የሚከሰት ህመም ነው፡፡ ይህም...
(በቴክኖሎጅስት ዳንኤል አማረ) እጅን መታጠብና በንጽህና መያዝ ከኢንፌክሽን እና በሽታ ዋነኛ የመከላከያ ዘዴ ነው። እጅን መታጠብ በጣም ቀላል ተግባር ሲሆን የኢንፌክሽን እና በሽታ ስርጭት በቤታችን፣ በሥራ...